MGW (?????????? )

Description
✨Get Schooled with your smart phone ✨

?Your GPA Shapes Your Future; Your Coc Define Your Path ?

?ወደዋናው ቻናል መግቢያ
➾ @medicalgateway
➾ https://t.me/+Pyjf2USHjDliOGRk
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month, 2 weeks ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት ??
@mujaabot

For Advertisement??
@atcads

Last updated 2 months ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 1 day, 4 hours ago

3 months, 2 weeks ago
MGW (?????????? )
3 months, 2 weeks ago
***✍️*****2017 MGW Freshman Class**

✍️2017 MGW Freshman Class

#General_Psychology

?‍♂️ ደመቅ ባለ ሁኔታ በተጀመረው ቲቶሪያላችን ፤ ገና ከጅምሩ ሺዎች ተቀላቅለውናል*?***

ሁላችሁም የ2017  ማህበራዊ እና ተፈጥሮ ሳይንስ Freshman Students እኛጋር ናችሁ ?

?ዛሬ Psychology እንጀምራለን (All Sections )

Class Time => 2:30-3:30LT(ምሽት )

ኑ...ተቀላቀሉን ❗️

?ለFreshman ምዝገባ ?
@MGW_Freshman_Reg_Bot

? ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ
?0704282565
?0906014772

? ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ*?***
https://t.me/medicalgateway1

ይቀላቀሉን ?
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk

3 months, 2 weeks ago

?Logic and Critical Thinking

?Chapter -1 Practices?

ⒸTaken From Tutorial Class

?Natural and Social Science ተማሪዎች MGW Freshman አልተመዘገባችሁም ?

#Freshman_Tutorial

ባለፈው ዓመት የነበረንን አስገራሚ ቆይታ ልንደግመው ይኸው  በዚህም አመት ሁሉንም ዝግጅታችንን ጨርሰን ተማሪዎቻችንን እየተቀበልን እንገኛለን ?

? ታታሪ ተማሪዎችን  ይዘን እጅግ በጣም የሚገርምና ደስ የሚል ቆይታ እንደሚኖረን በልበሙሉነት  መናገር እንችላለን ?

ኑ...ተቀላቀሉን ❗️

?ለFreshman ምዝገባ *?***
@MGW_Freshman_Reg_Bot

?ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ
?0704282565
?0906014772

?ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ?
https://t.me/medicalgateway1

ይቀላቀሉን ?
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk

6 months, 3 weeks ago

?‍?Saron Tesfaye?

ሁለተኛ (83.3)??

She is Special ???

✔️ሁለተኛ በመሆን ወደ ስመጥሩ ቅዱስ ጳውሎስ የተቀላቀለች እንቁ ተማሪያችን ❗️

#2016 , St.Pauls

Great Success : apart from one student all Top 10 Students who Qualified for St.pauls are our students and all Qualified Emerging Region Students (100%) are from our tutorial center .

This is a great satisfaction for us?

?We will do more than this for Generation

6 months, 3 weeks ago

Ana Salomon

AAU

(Doctor of Medicine )

6 months, 3 weeks ago

*ስሜ ኤማንዳ ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
የ Medical Gateway ቤተሰብ ነኝ . ለረጅም ጊዜ የሞትሰጡትን tutorial ስከታተል ቆይቻለሁ ። Really ስለ እናንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ።

ውድ የሆነውን ጊዜያችሁን ሰውታችሁ የምታዘጁልን የተብራሩ ኖቶች , ቪድዮዎች Plus ገንቢ የሆኑ ምክሮች ጭምር በጣም ጠክመውኛል ። ከዚያ በላይ የሞትለቁልን Exam ጥያቄዎች, ብዙ የማላውቃቸው medical terms በቀላሉ እንደዳገኝ ረድታችሁኛል ። በእውነት እናንተን አለማመስገን ንፋግነት ነዉ ::
በጣም አመሠግናችኃለው ።

Weak side = ፈልጌ አጣሁኝ በእውነት? ....ግን chemistry ላይ ትንሽ ብትጨምሩ ደስ ይለኛል። ያለው እንዳለ ሆኖ ማለቴ ነው። ከዚህ በኋላም ይቀራሉ የምትሏቸዉን በተቻላችሁ መጠን cover ብታደርጉልን ደስ ይለኛል።
Benante hulem destegna negn nurlgn ????????

6 months, 3 weeks ago

ብስራት ነፃነት እባላለሁ።የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ freshman ተማሪ ነኝ።።ስለ department selection exam(coc)ምንም ፍንጭ ባልነበረኝ ጊዜ በmedical gateway የሚሰጠው ትምህርት ግርታዬን አጥርቶኛል። እርዳታቸው፣ክትትላቸው፣ፈተናዎቻቸው፣ምክራቸው ጠቅሞኛል።ከእግዚአብሔር በታች በmedical gateway ድጋፍ ህክምናን ለመቀላቀል ችያለሁ።

6 months, 3 weeks ago

I'm a student at AAU n attempting for med school Ive come across few coc classes but u r my favorite- u guys are the busiest students and bustling but still u had the inspiration to come up and build something great????
-i have seen other coc classes...I'm gonna be honest u r the best??
-now becoz of u my confidence has become up n stress down ...we owe u a lot!
-the fact that u ask for feedback show how eagerly u want to make this even more better?
-the practice questions,mentorship for the interview,the notes,the video were helpful and I could listen to the voice anywhere the remembered question also were such a relief.
Hence I want to express my gratitude. Thank you in advance!

6 months, 3 weeks ago

ሰላም! ፅዮን እባላለሁ የAAU ተማሪ ነኝ።
በዘንድሮ አመት በ DMD (dental of medicine ) ከገቡት ተማሪዎች መካከል ነኝ የfreshman ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር እግዘብሔርን ይመስገን። በአብዛኛው ከዚህ በፊት የተማርናቸውን እንዲሁም አንዳንድ የተጨመሩ ነገሮች ነበሩት freshman ላይ ውጤት ለመዝጋት አስፈላጊ ነገር ማንበብ ና ማንበብ ብቻ ነው አንዳንድ ጊዜ አስተማሪዎች ቀስ ይሉና ወደመጨረሻ በጣም ይፈጥናሉ ስለዚህ ከስር ከስር ማንበብ ከተቻለም ከአስተማሪው ቀደም ብሎ ማንበብ ይመረጣል በተጨማሪም ከዚህ በፊት የተፈተኑትን final and mid መስራት አስፈላጊ ነው። ወደ COC ዝግጅት ስመጣ በተለይ እንደእኔ ትንሽ ዘግየት ብሎ ዝግጅት ለጀርመ ተማሪ Medical gateway ከምንም በላይ በጣም አስፈላጊ ነው። በአብዛኛው focus area ላይ እንድዘጋጅ ረድቶኛል እንዲሁም በ Medical gateway የሚሰጡትን ጥያቄዎች በጣም አሪፍ ና አንዳንዶቹ directly ባይሆንም COC exam ላይ አግንቻቸው ነበረ። ስለ oral exam በአብዛኛው how to built our confidence ላይ ነበር ሲሰሩ የነበሩት በተጨማሪም oral exam ላይ በምቀርብበት ጊዜ ለጥያቄዎቹ አዲስ እንዳልሆን ረድቶኛል። ለማጠቃለል Medical gateway በጣም አመሰግንሃለሁ እንደዚህ አይነት platform ስላዘጋጃቹ እግዚአበሔር ያክብርልኝ እና በዚሁ ቀጥሉ።

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month, 2 weeks ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት ??
@mujaabot

For Advertisement??
@atcads

Last updated 2 months ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 1 day, 4 hours ago