የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት

Description
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

3 months, 2 weeks ago
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
5 months ago

''ሰርጎን ፣ ምርቃቶን እና የሰደቃ ፕሮግራሞን ከየሲር ለና                                           ቤተሰቦች ጋር !! ''

'' ለኢክራምና ለቤተሰቦቿ በየሲር ለና ስም እናመሰግናለን !! ''

በዛሬው እለት ሰኔ 29/2016 ዓ.ል እህታችን ኢክራም አብዱልአዚዝ ከቤተሰቦቿ ጋር በመሆን የምርቃቷን መርሀ-ግብር ከየሲር ለና ቤተሰቦች ጋር  አሳልፋለች። በዝግጅቱ ላይም በየሲር ለና ስር ያሉ የቲም ልጆች ስጦታ ሰተዋታል እንዲሁም የየሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ የሆኑት ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ በድርጅቱ ስም የምስጋና የምስክር ወረቀት አበርክተውላታል። የእህታችን እና ቤተሰቦቿ ባዩት እና ባሳለፉት ጊዜ በጣም እንደተደሰቱ ተናግረዋል። ቀጥለውም ከዚህ ቡሀላ ከየሲር ለና ጎን እንደሚሆኑ የተናገሩ ሲሆን ለሌላውም ማህበረሰብ የሰርጉን ወይም የምርቃቱን እንዲሁም የሰደቃ ፕሮግራም ከየሲር ለና ቤተሰቦች ጋር ተደስተው እንዲያሳልፉ በማለት መልእክት አስተላልፈዋል። ጀዛኩሙላህ ኸይረን ጃዛ ብለናል።

የሲርለናን ለመደገፍ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ይጠቀሙ
የባንክ አካውንቶች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ                 1000455851746
ዳሽን ባንክ                                7902719139811
አቢሲንያ ባንክ                            89752787
ኦሮሚያ ባንክ                             1697175800001
ኦሮምያ ህብረት ስራ በንከ            1026400088414
ስንቄ ባንክ                                1058722501214

        9757 ላይ Ok ብለው በመላክ አጋር ይሁኑ!

Email: [email protected]

አድራሻ: -  እንቁላል ፋብሪካ ከእንቢልታ ሆቴል ከፍ ብሎ ጎማ               አደባባይ አጠገብ ደንቦባ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ይቀላቀሉ።

በቴሌግራም:_???
https://t.me/yesirlena

በፌስቡክ: _???
https://www.facebook.com/yesirlena/

በቲክቶክ:_???
yesir_lena   follow ያድርጉን።

እርሶም በነዚህ መልካም ስራዎች ይሳተፋ።

ለበለጠ መረጃ:    +251911221582
                         +251912490006

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago