ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

Description
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇

https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=%2Fwap%2Fhome.php&refid=8&ref=opera_speed_dial

#አስተያየት_ካሎት
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 месяц назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 месяц назад

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 недели, 1 день назад

2 months ago
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
2 months ago
[#ስም](?q=%23%E1%88%B5%E1%88%9D) ፦ ስንታየሁ ወለጬ

#ስም ፦ ስንታየሁ ወለጬ
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 2006 U-15 ኢትዮ ኤሌትሪክ
👉 U-17 ኢትዮ ኤሌትሪክ 2007 ግማሽ ዓመት
👉 ኢትዮ ኤሌትሪክ 2007-2015 ዓ.ም ዋናው ቡድን
👉 ሐድያ ሆሳዕና 2016 ዓ.ም ግማሽ ዓመት
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተጫዋች
#ቁመት፦ 1.67m
#ኪሎ፦ 63 kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ እስከ 2017 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

2 months, 1 week ago
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
2 months, 1 week ago
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
2 months, 1 week ago
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
2 months, 1 week ago
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
4 months, 1 week ago
አንጋፋው የኢትዮጵያ ቡና የልብ ደጋፊ አቶ …

አንጋፋው የኢትዮጵያ ቡና የልብ ደጋፊ አቶ አዋሽ ሮበሌ በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ 71 ዓመት ዕድሜያቸው በትላንትናው ዕለት ታህሳስ 15 ቀን 2016ዓ/ም ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል።

አቶ አዋሽ የኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ክለብ በ 1975 ዓ/ም ከሁለተኛ ዲቪዚዩን ካደገበት ጊዜ ጀምሮ ህይወታቸው እስከተለየችበት ዕለት ድረስ ክለባቸውን ከልብ ይደግፉ የነበረ ሲሆን። የደጋፊዎች ማህበር በ 1990ዓም ሲመሰረት ከመስራች ደጋፊዎች አንዱ ነበሩ።

የቀብር ስነስርዓታቸው በዛሬውው ዕለት ታህሳስ 16 ቀን 2016ዓ/ም በሶዶ ወረዳ በቡኤ ፋጦ ቀበሌ ገ/ማ በኒቃ ስላሴ ቤተክርስቲያን ወዳጅ ዘመድ ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት ይፈፀማል።

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በአቶ አዋሽ ሮበሌ ህልፈተ-ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ፤ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ፣ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን።

5 months ago

ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅጣት ተጣለባቸው !

የኢትዮጵያ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለቦች ደጋፊዎች በ6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ላይ ባሳዩት ያልተገባ ባህሪ ክለቦቹ 100 እና 75 ሺህ እንዲቀጡ መወሰኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ-ሥርዓት ኮሚቴ በ6ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረበለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

በዚሁ መሠረት፥ በተጫዋች ደረጃ ቴዎድሮስ በቀለ ከሀምበሪቾ ዱራሜ፣ ተስፋዬ መላኩ ከወልቂጤ ከነማ፣ ሞሰስ አዶ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም ግሩም ሀጎስ ከመቻል በሜዳ ውስጥ ባሳዩት ያልተገባ ባህሪ የ3 ሺህ ብር ቅጣት ተላልፎባቸዋል።

በክለብ ደረጃ ደግሞ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከባህርዳር ከተማ ጋር በነበረው ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች የዕለቱ ዳኞችን አፀያፊ ስደብ ስለመሳደባቸውና የውሃ መጠጫ ፕላስቲክ ጠርሙስ ወደሜዳ ስለመወርወራቸው ሪፖርት ቀርቧል።

ደጋፊዎቹ በፈፀሟቸው ሁለት ያልተገቡ ድርጊቶች ክለቡ በድምሩ 75 ሺህ ብር እንዲከፍል ቅጣት ተላልፎበታል።

በተመሳሳይ፥ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎችም የራሳቸውን ቡድን ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች አፀያፊ ስደብ ስለመሳደባቸው እና ለመደባደብ ስለመሞከራቸው ሪፖርት ቀርቧል።

የክለቡ ደጋፊዎች በፈፀሙት ድርጊት እና ከዚህ በፊት ከፈፀሙት ስህተት ሊማሩ ባለመቻላቸው የ100 ሺህ ብር ቅጣት እንዲከፍሉ ተወስኖባቸዋል።

5 months, 3 weeks ago

#ዜና_ሲቲ_ካፕ
በተለያየ ምክንያት ፍፃሜውን ያላገኘው 17ኛ የአዲስ አበባ ዋንጫ ዕሮብ ኅዳር 03/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በደረጃ ጨዋታ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሁን አሳውቋል። በሲቲ ካፑ ዙሪያ ያሉ ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን የምንመለስ ይሆናል።

6 months ago

ጨዋታው ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽️የኢትዮጵያ ቡና 2~2 ወላይታ ዲቻ
41'ዋሳዋ
56' አማኑኤል አ.
🗓 ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም
🕔 ምሽት 12:00 ሰዓት
🏟አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 месяц назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 месяц назад

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 недели, 1 день назад