قُناة السُّنَّة النّبويّة (የነብያቶች መንገድ)

Description
العلم قبل القول والعمل

@islam_is_sunnah

ቅድሚያ ለተውሂድ
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

5 months ago

ላላያችሁት!

የኢትዮጵያ ኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከነገ ጀምሮ
- አዲስ ፓስፖርት ለማዉጣት 5 ሺህ ብር የሚያስከፍል ስሆን፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 25 ሺህ ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 20 ሺህ እንዲሆን ተደርጓል።

ለፓስፖርት እድሳት እና ገጽ ላለቀባቸውም ተመሳሳይ ዋጋ ይፋ የተደረገ ሲሆን፤ በዚህም
- በመደበኛ 5 ሺህ ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 25 ሺህ ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖር 20 ሺህ እንዲሆን ተደርጓል።

እድሳት ለሚፈልጉ እና እርማት ለሚያስፈልጋቸው
- መደበኛ 12 ሺህ 500 ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 32 ሺህ 500 ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 27 ሺህ 500 ብር ሆኗል።

ፓስፖርቱ ቀን ያለውና የተበላሸ ከሆነ ደግሞ
- መደበኛ 13 ሺህ ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 33 ሺህ ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 28 ሺህ ብር መደረጉ ተመላክቷል።

ፓስፖርቱ ቀን እያለው የተበላሸ እርማት ለሚፈልጉ
- መደበኛ 20 ሺህ 500 ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 33 ሺህ ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 35 ሺህ 500 ብር ሆኗል።

ለጠፋ ፓስፖርት
- መደበኛ 13 ሺህ ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 33 ሺህ ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 28 ሺህ ብር ተደርጓል።

የጠፋ ፓስፖርት እርማት ደግሞ
- መደበኛ 20 ሺህ ብር፤
- በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 40 ሺህ 500 ብር
- እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 35 ሺህ 500 ብር ተደርጓል።

ዘገባው የአል ዐይን ኒውስ ነው።

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

5 months, 1 week ago

መቼ ነበር የሞቱት?

☞ረሱል  صلى الله عليه وسلم በ 11ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ አቡ በክር በ13ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኡመር ኢብኑል ኸጣብ በ23 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኡስማን ኢብኑ አፋን በ35 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞አልይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ በ 40 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኢባኑ አባስ በ68 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኢብኑ ኡመር በ 73ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ሰኢድ ኢብኑል ሙሰየብ በ94 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ሀሰኑል በስሪ በ110ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞አቡ ሀኒፋ በ 150 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኢማሙ ማሊክ 179 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኢማሙ ሻፊኢይ 204 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኢማሙ አህመድ 241ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኢማሙል ቡሀሪ 256ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኢማሙ ሙስሊም 261ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑ ማጀሕ 273 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞አቡ ዳዉድ 275ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ቲርሚዚይ 279 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ነሳኢይ 303 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑ ጀሪር 310ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑ ኹዘይማ 311 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑ ሂባን 354ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ዳረቁጥኒይ 385ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞አል_ሃኪም 405ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑ ሀዝም 456ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞በይሐቂይ 458 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኢብን አብድል በር 468ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኸጢብ አልበግዳኢይ 463ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑል አረቢይ 543 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑል ጀውዚይ 597 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ቁርጡቢይ 671ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ነወዊይ 676 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኢብኑ ተይሚያ 728 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ዘሐቢይ 748 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑል ቀይም 751ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑ ከሲር  774 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑ ሀጀር 852 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ሲዩጢይ 911 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ አሚር አሰንኣኒይ 1182ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ሙሀመድ ቢን አብድል ወሓብ 1206 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢማሙ ሸውካኒይ 1250ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢማሙል አሉሲይ 1342ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑ ሲእዲይ 1376 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢማሙ ሺንቂጢይ 1393ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑ ባዝ 1419 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢማሙል አልባኒይ 1420ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ ኢብኑ ኡሰይሚን 1421ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት

☞ኢማሙል ዋዲኢይ 1422 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት...

5 months, 4 weeks ago

የአሹራን ቀን ነጥሎ መፆም ብይኑ ምንድን ነዉ?

የአሹራ ④ አይነት አፇፃም

ከሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ኡሰይሚን ፈትዋ የተተረጎመ"

አረበኛዉን ለማግኘት↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9799
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9799

6 months, 3 weeks ago

ደስተኛ ሂዎት 1

*?*አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

ይቀጥላል...**t.me/abu_fewzan_abdu_shikurt.me/abu_fewzan_abdu_shikur

8 months ago

~የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
*▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ*.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)

9 months, 4 weeks ago

ፆም .... አጭር ምክር

https://t.me/Muhammedsirage

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад