الـــــجـــــهــــادُبــالــــقـــلــــم والـــبــــيــــان أعـــظـــمُ مِـــن الــطِّـــعــان بــالــســــيـــف والــســـنـــان

Description
https://t.me/abu huzayfa
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 6 months ago
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም

https://t.me/shehmuhmedjemal?videochat=939279c1aec5685939

1 year, 6 months ago
**በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮራማችን ተጀምሯል

**በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮራማችን ተጀምሯል

በወንድማችን ሷሊህ ዉቤ

ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ

ገባ ገባ በሉ**

https://t.me/shehmuhmedjemal?videochat=f5c9a5758df35425ba

1 year, 6 months ago
***🎤******🎤*** ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም

🎤🎤 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም

ፕሮግራሙ የሚካሄደው ለሸይኽ ሙሀመድ ጀማል መኖሪያ ቤት መስሪያ የሚሆን ቦታ መግዣ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት(online) ተዘጋጂቶ ይጠብቀወታል

የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦

የጉርፑ አድሚን አድሚናቶች

🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን፦ ⤵️ ↪️ ኡስታዝ ሷሊህ ዉቤ

   አቡ ፉረይሃን

ዕርስ ፦ በሰአቱ ይገለፃል


🟢   ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል

🗓 ፕሮግራሙ የሚካሄደው የፊታችን እሁድ   
  9/6/2017
ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሂዳል።

♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ። ለሌሎችም ሸር ማድረግን አይርሱ!!!

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/shehmuhmedjemal
https://t.me/shehmuhmedjemal

1 year, 6 months ago
ገባ ገባ በሉ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው …

ገባ ገባ በሉ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ስለደረሰ
ሁላችንም ሼር ሼር እናድርግ ባረከላሁ ፊኩም

https://t.me/shehmuhmedjemal?videochat=2e80f707f7aae05407

1 year, 6 months ago
***🎤******🎤*** ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም

🎤🎤 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም

ፕሮግራሙ የሚካሄደው ለሸይኽ ሙሀመድ ጀማል መኖሪያ ቤት መስሪያ የሚሆን ቦታ መግዣ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት(online) ተዘጋጂቶ ይጠብቀወታል

የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦

የጉርፑ አድሚን አድሚናቶች

🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዶቻችን ፦ ⤵️ ↪️ ወንድም ሰህል 🔛 አቡ ሂበቲላህ

ዕርስ ፦ በሰአቱ ይገለፃል


🟢   ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል

🗓 ፕሮግራሙ የሚካሄደው ዛሬ  ማክሰኞ   
4/6/ 2017
ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሂዳል።

♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ። ለሌሎችም ሸር ማድረግን አይርሱ!!!

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/shehmuhmedjemal
https://t.me/shehmuhmedjemal

1 year, 6 months ago
1 year, 7 months ago

➡️ **ትናንትና ባስጠነቀቁት ነገር ላይ
ዛሬ የወደቁ ጉዶች

ክፍል ስምንት**

⚠️ [**ስሙት ኢሄን አቡ ሙአዝ የሚባለው ዥዋዥዌ ድሮ በሙመይአዎች ላይ ይህን አጥብቆ አበክሮ ከተናገረ ቡሀላ ነው እንግዲ አሁን ከነ ኢብኑ ሙነወር ጋር አብሮ ሚያምሰው!!

ስለ ሀገራችን ሙመይአዎች ተናግሮ ሙመይአዎች ከሰለፊያ መንገድ የወጡ ናቸው አለ።
አሁን ግን አይወጡም ከሚለው ከነ ኢብኑ ሙነር ጋር አብሮ ያምሳል!!](https://t.me/abuzekeryamuhamed)
** ለኢኽዋን እንደማትከራከረው ለሙመይአም አትከራከር አለ።
አሁን ግን ለሙመይኦች ሊከራከሩ ከሚዳዳቸው እነ ኢብኑ ሙነወር ጋር አብሮ ያምሳል!!

🏷 አላሁል ሙስተአን ምን አይነት መገለባበጥ ነው? ምን አይነት መንሸራተት ነው?

አሁንም ቢሆን ሰከን ብላችሁ ወደ ጤናችሁ ብትመለሱ ይበጃል።

አቡ ያሲር ኢብን ሙዘይን!

https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy

1 year, 7 months ago
**ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ከሀሮ ገብተዋል

ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ከሀሮ ገብተዋል
ኑኑኑኑኑኑኑኑ
ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ
ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ
ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ያጀመዓ

https://t.me/shehmuhmedjemal?videochat=a7ba296e9f92b5c237

1 year, 7 months ago
**የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች**

የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች
—————
መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]

ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]

በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]

ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]

ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]

ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]

በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]

ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik