«ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ»!

Description
"الغايتي إصلاح نفسي وتذكير ''
اسأل الله الهداية لي ولكم
https://t.me/Umu_Meryem
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 7 months ago

አምልኮ እንዲጣፍጠን
t.me/SadatKemalAbuMeryem

1 year, 8 months ago
1 year, 9 months ago

¤ التوحيد الخالص لا يقبل الله دينا سواه
?: الشيخ العلامة محمد أمان بن علي الجامي رحمه الله

1 year, 9 months ago

رسالة إلى جليس السوء

1 year, 9 months ago
1 year, 9 months ago

ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን ሓፊዘሁሏህ እንድህ ይላሉ:-
እኛ ሰዎችን እንድንከተል አልተገደድንም። እገሌ ፣ እገሌን እንድንከተል አልታዘዝንም ። የታዘዝነው ቁርአን እና ሱናን እንድንከተል ብቻ ነው ።ሐቁ ይህ ነው ።
?:ሸርሑ ኪታብ ኡሱሉ አስ'ሱናህ ገፅ 24 )
https://t.me/Umu_Meryem

1 year, 9 months ago
1 year, 9 months ago
[#**ተውሒድ**](?q=%23%E1%89%B0%E1%8B%8D%E1%88%92%E1%8B%B5) አላህ በባሮቹ ላይ ያለው መብት!

#ተውሒድ አላህ በባሮቹ ላይ ያለው መብት!

ከሙዓዝ ኢብኑ ጀበል (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ከረሱል (ﷺ) ጋር በአንድ አህያ ላይ ሆነን ሳለ፦

﴿يا مُعاذُ، هلْ تَدْرِي حَقَّ اللَّهِ على عِبادِهِ، وما حَقُّ العِبادِ على اللَّهِ؟، قُلتُ: اللَّهُ ورَسولُهُ أعْلَمُ، قالَ: فإنَّ حَقَّ اللَّهِ على العِبادِ أنْ يَعْبُدُوهُ ولا يُشْرِكُوا به شيئًا، وحَقَّ العِبادِ على اللَّهِ أنْ لا يُعَذِّبَ مَن لا يُشْرِكُ به شيئًا،﴾

“ሙዓዝ ሆይ! አላህ በባሪያዎቹ ላይ ያለው ሐቅ ምን እንደሆነና ባሪያዎቹስ በአላህ ላይ ያላቸው ሐቅ ምን እንደሆነ ታውቃለህን? ይህን ሲሉም ‘አላህና መልእክተኛው ያውቃሉ አልኩኝ አሉ’ ሙዓዝ። ይህኔ አላህ በባሪያዎቹ ላይ ያለው ሐቅ ሊያመልኩትና በሱ ላይ ምንም ላያጋሩበት ነው። አሸናፊና የላቀ በሆነው አላህ ላይ ባሪያዎቹ ያላቸው ሐቅ ደግሞ በእሱ ላይ ምንም ያላጋራን ላይቀጣው ነው አሉ።”

? ቡኻሪ (2856) ሙስሊም (153) ዘግበውታል

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

1 year, 9 months ago
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik