Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
የሰፈር ሰው "የስዕል መሰረታችን አያታችን ነው" https://youtu.be/RmSExfXJdh8
የሻኛ ምትክ አባ ጮማ በአሶሳ https://youtu.be/l5NYM-ngAN8
"አላማችን የአፍሪካን ዲዛይነሮች ለዓለም ገበያ ማስተዋወቅ ነው" https://youtu.be/cbF5VZF90W0
በጎንደር የአዝማሪዎች መፍለቂያ የሆነችው የቡርቧክስ ልጆች ያቀረቡት የቡርቧክስ መሰንቆ ኮንሰርት በኢቲቪ መዝናኛ ስቱድዮ። https://youtu.be/GJiLkj8P9Gw
ከ23 ዓመታት በኋላ ማንነቷን ፍለጋ ከስዊዘርላንድ ኢትዮጵያ የተመለሰችው ኢሌኒ
#Eleni #Switzerland #ethiopian #etventertainment
https://youtu.be/MFHANAtuzo4
ከተራ እና ጥምቀትን ከኢቲቪ መዝናኛ ጋር ከየአቅጣጫው
#epiphany #Ethiopia #ebc #ebcdotstream #creative #ethiopian_beauty #culture #hollyday
#ጥምቀት #ከተራ https://youtube.com/shorts/IzK_lOpBwv4
ጥቅምት 24 መቼም የትም አይደገምም!!
ክብር ለአገር ሉዓላዊነት ለተሰዉ ጀግኖች!!
#ኢቢሲ #ኢቲቪ #መከላከያሠራዊት #etv #EBC #DefenseForce #Ethiopian #Ethiopia #ጥቅምት24
የትላንት ጉጉታችን፣ የዛሬ ሥራችን የነገ ትዕምርታችን የ60 ዓመት አዲስ መልክ
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ያለፉትን ስድሳ አመታት የኢትዮጵያውያንን ደስታ፣ ፍቅር፣ ችግር፣ ጥበብ፣ ሃሳብ ያለ ተቀናቃኝ የሰነደና ያስተላለፈ ታሪካዊ መስኮት።
ከአፄ ኃይለሥላሴ ዘውዳዊ አገዛዝ ሂደት እስከ ደርግ አመጣጥ፣ ከኢህአዴግ መባቻ እስከ ማብቂያ እንዲሁም የለውጥ ሃይል እንቅስቃሴን ከአፈጣጠሩ እስከ ብልፅግና ፓርቲ ውልደት እና የለውጥ ሂደት ለህዝቡ ያደረሰ።
ለአፍሪካውያን ስለአንድነትና ስለህብረት የሰበከ….ኢትዮጵያ የሚል ብሄራዊ አርማና ስም ከፊቱ አስቀድሞ ከሁሉም ቤት የሚዘልቅ ሀገሩን ይዞ ተንቀሳቃሽ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን።
ከሮሙ የአበበ ቢቂላ ድል ከሀይሌ ገብረሥላሴ የአትላንታ ጀብዱ፣ ከደራርቱ የባርሴሎና ስኬት፣ ከቀነኒሳና ከጥሩነሽ የቤጅንግ ተጋድሎ እስከ ፓሪሱ የታምራት ቶላ የሀገር ፍቅር ማሳያ ድል ድረስ የጀግኖች ኢትዮጵያውያንን ወኔና አልሸነፍ ባይነት ለህዝቡ በቀጥታ ያደረሰ የሀገርን ደስታን አብሮ የተቋደሰ።
የጥላሁን ገሰሰን ኢትዮጵያ፤ ሜሪ አርምዴን አራዳ በምስል የከሰተ በጥበብ የተዋጀ የሀገሪቱ የመረጃ እና የጥበብ ቋት።
https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0ydqag32kPEEqRQYBkwzS5jdD68f936avNEJTKU6StwPBQZ7tdUkrPkGPSf4SPzWBl
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago