Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
? ? ከመግሪብ በኋላ ስለ አድስ አበባው የዳዕዋ እንቅስቃሴ ገለፃ ይኖረናል !!
በመስጅደ ነጃስ
ለቀጥታ ስርጭት
-----------------------
Telegram
أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي
ለውድ የዚ ቻናል ኣባላት የተዘጋጀ***👇******👇*** ***🌹***የተለያዩ አጫጭር የሆኑ ዱሩሶችን***📖******📖*** ***🌹***አዳዲስ ዜናወችን ***🌹***ዳዕዋወች***🔔******🔔******💡*** ***🌹***ኢስላማዊ ትምህርቶች ***🌹***እና ወርቃማ ምክሮች ***↪*** የተለያዩ ፋኢዳና ***🌹*** ፅሁፎችን pdf ያገኛሉ ***🌷******🌷*** ሀሳብ አስተያየት ካለወት @Abumahibot በሚለው ያድርሡን።
? ወረባቦ ላይ ያሉ የሰለፍዮች ቻናል ነው እስኪ ጠቅ ጠቅ እያደረግን እንግባ ???????????????????????????????????????????????????????????????????
ሰለፍዮች አላህ ያብዛችሁ በየሀገሩ እንደዚህ ብዙልን አላህ ይጠብቃችሁ ጥላት እርር አለ ???????????
??????????
ሰለፍይ ወንድሜ በሱና ላይ ጠንክር
ሰለፍያ እህቴ ፀና በይ እንጠንክር
ዳእዋው ተስፋፋ በየሁሉም ሀገር
???????????????????????????????
አደራ ይሄንን ቻናል እናሳድገው
Telegram
ዳእዋ ሰለፍያ በወረባቦ ጎሀ በሱና ኡስታዞች
https://t.me/daawaselafyaGoha
*?ዛሬ ረቢዑል አወል ቀን አንድ (1) ነው።
*?*ስለሆንም ከዚህ በታች ያሉ የሚያምሩ ተሰምተው የማይጠጉቡ ድምፆች ጀባ ብያለሁ!!
?*ወቅታዊ❗️*?መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም?
? **በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆን ተከታታይ ሙሀደራ።
? በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።
ክፍል:1https://t.me/Abulharis1/4249 ክፍል: 2https://t.me/Abulharis1/4250 ክፍል: 3https://t.me/Abulharis1/4251 ክፍል: 4https://t.me/Abulharis1/4252 ክፍል: 5https://t.me/Abulharis1/4253 ክፍል: 6https://t.me/Abulharis1/4254 ክፍል:7https://t.me/Abulharis1/4255 ክፍል: 8https://t.me/Abulharis1/4256 ክፍል: 9https://t.me/Abulharis1/4257 ክፍል :10***https://t.me/Abulharis1/4258
Telegram
قناة لأبي الحارث الأثري
መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም . ***👉******💥*** ክፍል 01 ***💥******👈*** ***📮*** ነብዩን ﷺ መውደድ ቁጥር 01 ***📌*** በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆን ተከታታይ ሙሀደራ። ***🎙*** በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። ***📎***https://t.me/Abulharis1/4249
=== ስለማያነብ አንብቡለት ===
?=======?========?
➽ አብራር ጎሮ ከአድስ አበባ ሩቅ ነው አለ
ክክክክክ ወይ መቃጠል " አለች የሽሮ ድስት...
?=========?=========?
⭕️ አያቶቻችን ገጠሬው ሁሉ እያነበበ ባለበት ሰዓት የአድስ አበባው ጠብደል መሐይም አብራር በከተማ እየተኮፈሰ ግን አያነብም ፤ አድስ አበባ ሆኖ የሙስሊም ምግብ ቤትና ሆስፒታል በምልክት እንጂ ማንበብ የማይችል ዓረብኮ አይደለም የሐበሻው ሰው ። የማያነበው እንደ ነብዩ ታአምር ሳይሆን ወይም ዝህድና ሳይሆን የሱ የጎደሎነት መገለጫው ነው ። እኛን ከገንዳ ገንዳ ይላል ግን እሱ የጠጣ ያልተማረ ተብሊጊ ነበር ። በዚህ መሐይምነቱ ብልህ ነኝ ብሎ ስለሚያስብ የሚያጠፋውን ጥፋት የገጠር መሐይም አያጠፋውም ።
⭕️?አል ቀመር የሚባለው የአፓርታይዶቹ (የዘረኞቹ) ግሩፕ ባለቤቶች አብራርን በደንብ አድርገው ተለጥፈው እንኳን በወሎዎቹ በአቡ የህያ ላይ አቋም አስይዘውት እንደሆነ እንኳን ሚስጢር ደርሶን ከአነጋገሩ ሳይቀር እንረደዋለን ። ዘረኞቹ እሱን ካልተደገፉ ምንም ማንቀሳቀስ እንደማይችሉ ገብቷቸዋል ስለዚህ ከሐይል ከጥቅምም አኳያ በራህመቶ ላይ ከሚዝት አቡ የህያን ቢያስጨንቅ ስለሚቀለው ነው ይህንን ያደረገው ። "" አቡ የህያን "" እወደዋለሁ አለ ይሔ የዘፋኞች መሸወጃ ነው ክክክክ
-----
⭕️መሐይም ስለሆነ ከፉሪ ጀማዓዎች የሆነ ነገር ደረሰን ጠራንና ጠየቅናቸው ደህና እንደ ሆኑ አወቅን ይላል ፤ ኢልያስንም ጠራነው አሞት እየተንገዳገዴ መጣ ጠየቅነው እሱም በሙስጦፋ ጉዳይ ከኛውጋ ነው ይላል ...። አይ አብራር አሞታል ሔዳችሁ እንኳ አታዋሩትም ... በነ ራህመቶ እጅ አጉራሽነት እየተገፋልህ ሼም ያዘህ አቡ የህያን አጨናነቅከው ።
------
⭕️➽ የሚገርመው እኔና አቡ የህያ والله وبالله وتالله በስልክም ሆነ በፅሁፍ አንገናኝም መንሐጃችንም ተለያይቷል ። እሱ መስአላውን ኺላፍያ ይላል እኛ ኢጅማዕ ነው ብለናል አንገናኝም ። እኔ ተክፊሪ ስላላለኝም አይደለም ነገር ግን ለዚች ጀማዓ አንድነት በጣም ታግሏል ። ጠንካራ የተረጋጋ ሰው ብዬ የማስበው ሰኞና ሐሙስን የሚፆመው የዒባዳ ሰው አቡ የህያ ነው ። አብራርን ጨምሮ ሌሎቹ የማውቃቸው ወሬኞች ሳቅ ተረብ ጀማልን መቦጨቅ እንትናን እንደት እናድርገው ...❓እየተባባሉ ጀማል እንዳለው ግዚያቸውን በምግብ ነው የሚጨርሱት ። ብዙ በጣም ብዙ ነገር ሰምቻለሁ አይቻለሁ ግን ሆድ ይፍጀው ። ነገር ግን ይሔ ተንኮለኛም መስኡልያዋን ያስረከበው አምጣ መልሳት ቢለው ለማይታገለው ሰው ነበር ። እነ ራህመቶ ቁም ስቅሉን ባወጡትና መስኡሊያዋ ትኩስ ድንች ስትሆንበት ለአቡ የህያ ሰጥቶ እሱ ተነፈሰ ወንድሙን ግን አቃጠለው ።
----
⭕️➽ ከመሰለው ማስረጃ ካለው ተክፊሪም ይበለኝ። አብራር ሰማችሁት አይደል አብራር እኛን ተክፊርዮች ብሎናል አቡ የህያም በሙስጠፋ ጉዳይ እንደኛው ነው አለና አሻሚ ቃል ተጠቀመ ። እናንተ ድሮውንም ያለመረጃ መፈረጅ ልምዳችሁ ነው ። ከፈረጃችሁ በኋላ ቢጠይቋችሁ ሰውዬውን ሹቡሐ አለበት ብላችሁ ታባርሩታላችሁ ።
⭕️⭕️ ልብ በሉ ⭕️⭕️
?====?====?
አብራር እኛን ተክፊርዮች ሲል
1= ለጀማል እንደ ቁርባን መሆኑ ነው
2=ወደ ጀማል የተደመሩት እነ ራህመቶና ጥቃቅን ኡስታዞች እንዳይሔዱበት እየሰራ ያለው ። ከጥቅሙጋ ከክብሩጋ የተያያዘ ስራ ነው ።
?የደዕዋዋ እውነተኛ አንባት አንተ ነህና ድረስላት ብለው ቀስቅሰውት ነው የመጨረሻው እርምጃ መስኡልያዋን አስረክቡን የሚል እንደሚሆን ለኛ ግልፅ ነው .
ተክፊሪ ተክፊሪ ሲባል ዱንያን ባንድ እግሯ የሚያቆሟት ሙስጠፋን ፈልገውበት አይደለም ። ይልቁንም አቡ የህያን ለመምታት የተፈለገበት የተረገመችው የጁንታው ፖለቲካ ናት ።
----
-----
Telegram
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
??በጎሮ የሰለፍዮች ቻናል በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው የዕሁድ ሙሀደራ
?የአላህ ፀጋ በእኛ ላይ በሚል ርዕስ
?አል ሂጅራ መድረሳ (ጎሮ)
?በኡስታዝ አቡል ዐባስ አህመድ
وهذه خطيرة جدا, يقع فيها كثير من المنتسبين إلى العلم, من لم يكفّر المشركين يقول:أنا ما عليّ, أنا والحمد لله ما عندي شرك ولا أشركت بالله لكن الناس ما علي, لا أكفّرهم. نقول له ما عرفت الدين ما عرفت ما هو التوحيد وما هو الشرك يجب أن تكفّر من كفّره الله ومن أشرك بالله عز وجل تتبرأ منه كما تبرّأ إبراهيم من أبيه وقومه {إنني براء مما تعبدون إلا الذي فطرني فإنه سيهدين} أو صحح مذهبهم فهذا أشد لأنه يقول الذي يعملونه ما هو شرك, هذه إنما هو اتخاذ الوسائل أو يقول: إن هؤلاء جهال وقعوا في هذا الأمر عن جهل ويدافع عنهم : هذا أشد كفرا منهم لأنه صحح مذهبهم صحح الكفر صحح الشرك
شرح نواقض الإسلام للفوزان
?https://t.me/abuamete_awel
Telegram
أبــــو سلمان أول
ይህ''''' ቻናል '''''ዋና አላማዉ ሰዎችን ከሽርክ ከቢድዓ \_ '''~ከሙርጅዓ ~~ከኢኽዋን ~~ ከጀምዕያ ~~ከሶፍያ መሰል የአንጃ ፊርቃዎች የፀዳ ትክክለኛ የሰለፎችን ጎዳና የነሱን ግንዛቤ ባጭሩ ዕንቁ የሆኑ የሰለፍዮች አስተምህሮት የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ
⭕️➽ ውዱና ግጥም ቀማሚው ሰለፍያን ለመርዳት ደፋ ቀና የሚለው ወንድማችን አቡ ዓብዲላህ ሰዒድ ሐይቅ ይህችን ግጥም ከነመንደርደሪያዋ ሰሟት..❗️
-----
ርዝመት ?"" 20:05"" ?ደቂቃ
-----
⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq
------
⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq/1469
⛔️?ጉድ በል
ጉድ በል ........
⛔️?የሰለፍያ ደእዋ ማንንንንም አያቆማትም
⛔️አንድኛው ተናዶ ""ጎሮ ማለት ከ አድስ አበባ ውጭ""" ነው አለ ......ክክክክክ
?አ/አ አታቀውም አብራር ተረጋጋ አትቃጠል
""من دخل في غير فنه أتى بالأجاعب""""
☝️☝️አሉ ኢማሙ ሻፍኢይ
ካለ ሙያው የሚገባ ሰው አስገራሚ ነገር ያመጣል አሉ*
?ኢንጅነር አብራር ካለሙያወ ገብተው ጎሮ ከ ከተማ ውጭ ነው አሉ ክክክክክክ
‼️**ጎሮ ማለት እእእእእ
⛔️ከ """"ቦሌ"""" ከየት አልኩህ ከከከከከ ቦሌ 1.5km ወይም 2 km እርቀት ላይ የሚገኝ ትልቅ እና እንቁ #ሰለፍዮች ያሉበት ሰፈር ነው
?ቦሌ ማለት ደሞ አለም አቀፍ ኤርፓርት ያለበት ከ አ/አ ከተሞች ውስጥ ውቡና ደማቁ ከተማ ነው**
‼️አለምባንክ ""ፋርቃንሳ"" እእእእእ
⛔️ከ አድስ አበባና በ ኦሮሚያ ክልል ድንበር ከጋራ ስር የሚገኝ ከተማ ነው
⛔️?ወላሂ እርርርርርር ቅጥጥጥል ብሎ ነውኮ ክክክክ
?ምቀኛ አትሁኑ አትቅኑ ምክንያቱም #እሳት አርግዘህ #እሳት ተንፍሰህ እርር ቅጥል ትላለህ የተመቀኘሀው ሰው በሰላም ደእዋውን እያደረገ
⛔️?ዛሬሳ
ዛሬ
ዛሬ #ከ አድስ አበባ ውጭ
⛔️⛔️⛔️ቡራዩ ....ከታ.... መስጅደ ረህማን ...
??በሰለፊዮች ደእዋ ፉፉፉፉ ብላ አብባ አመሸች
⛔️?በ ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን
??አላህ በኛ ላይ ያደረገው አማና ተውሂድን እንጠብቅ??
??????
https://t.me/Al_Menjeniq
⭕️➽ ሐያያያያ ወደ ቂርአት....
-----____
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago