Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

🌏Abu Hafsua imam

Description
@AbuHafsaYimam
አስተያየት ጥቆማ ካለዎት!!
/t.me/Abu_hafsua_imam_Bot

«رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ»
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month, 3 weeks ago
*****📢*** ታላቅ የሙሀደራ ድግስ**

*📢 ታላቅ የሙሀደራ ድግስ
♦️*ተጋባዥ እንግዶቻችን

📍ኡስታዝ አቡ አዩብ
ርዕስ፦ ጥሩ ሂወት (الحياة السعيدة)

📍ኡስታዝ አብዱ አረዛቅ
ርዕስ፦ የኢእቲካፍ እና የዘካቱል ፊጥር ህግጋት

📍ወንድማችን አቡ ሱፍያን
ርዕስ፦ የረመዳን የመጨረሻ አስር ዉድ ቀናቶችን እንዴት እናሳልፍ

ዛሬ ጁመዓ ከተራዊህ ሶላት ቡኋላ
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል!

📲ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ለታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ ያሲን ሙሳን እናሳክማቸው በተከፈተው የቴሌግራም አድራሻ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0
https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0

1 month, 3 weeks ago

ዘካን ለቤተሰብ መስጠት
~
1- ለወላጅ እና ለልጅ፦

ለወላጆችና ለልጆች ዘካ መስጠት እንደማይቻል ቁርጡቢይ፣ ኢብኑ ሐጀርና ሌሎችም ኢጅማዕ ጠቅሰዋል። ምክንያቱ ደግሞ ልጅ ለወላጅ፣ እንዲሁም ወላጅ ለልጅ መሰረታዊ ወጪን የመሸፈን ግዴታ ስላለባቸው ነው። ወደላይ አያትና ቅድመ አያት፣ ወደታች የልጅ ልጅም ተመሳሳይ ፍርድ ይይዛሉ።

ነገር ግን እዳ ካለባቸው እንዲሁም ሊረዳቸው የሚችልበት አቅም ከሌለው ሚዛን የሚደፋው ዘካ ሊሰጣቸው ይፈቀዳል የሚለው ነው ይላሉ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ - ረሒመሁላህ። [መጅሙዑል ፈታዋ: 25/90፣ 25/92] ኢብኑ ዑሠይሚንም ተመሳሳይ ነገር ተናግረዋል። [ሸርሑል ሙምቲዕ: 6/250]

  • አንድ ሰው ያገባች ልጅ አለችው። ባሏ ድሃ ነው። ልጆች አሏት። አባት ዘካተል ፊጥር ሊሰጣት ይፈቀዳልን?
    ሸይኽ ኢብኑ ሒዛም እንዲህ ሲሉ መልስ ሰጥተዋል:-
    نعم، لك أن تعطي ابنتك المتزوجة زكاة الفطر، وكذلك زكاة المال، فإن نفقتها ليست عليك ،نفقتها على زوجها، فلك أن تعطيهم من زكاة الفطر ومن زكاة المال، ولا حرج عليك في ذلك
    "አዎ። ላገባች ልጅህ ዘካተል ፊጥር መስጠት ትችላለህ። የገንዘብ ዘካም እንዲሁ። ምክንያቱም የሷን ወጭ መሸፈን ያንተ ግዴታ ስላልሆነ ነው። ወጭዋን መሸፈን የባሏ ኃላፊነት ነው። ስለሆነም የፊጥር ዘካንም ሆነ የገንዘብ ዘካን መስጠት ትችላለህ። በዚህ ላይ ምንም ችግር የለብህም።"

[ምንጭ፦ https://t.me/ibnhezam/14120]

2- ለወንድሞች እና ለእህቶች:-

ከሰጪው ጋር በአንድ ቤት ሳይሆን በውጭ የሚኖሩ ከሆኑ ዘካ ሊሰጣቸው እንደሚቻል ዑለማዎች ይገልፃሉ። በሰጪው ስር ሆነው አብረው የሚኖሩ ከሆነ ግን ሊሰጣቸው አይፈቀድም።

3- ሚስት ለባሏ ዘካ የሚገባው ሰው ከሆነ መስጠት እንደምትችል ዑለማዎች ይገልፃሉ።

የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

1 month, 3 weeks ago
***📣*** **የሙሀደራ ዝግጅት**

📣 የሙሀደራ ዝግጅት

የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች

1⃣ Abu Imran  ( ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር)
↘️https://t.me/Muhammedsirage

2⃣ Ibnu Munewor ( ሙሐመድ አህመድ ሙነወር)
↘️https://t.me/IbnuMunewor

3⃣ Abul Abas ( ናስር ሙሐመድ) 
↘️https://t.me/kurantejwid

የሙሀደራው ቀን እና ሰአት
↪️ የፊታችን እሁድ መጋቢት 15 ከ ጠዋቱ 3:30 ጀምሮ

አድራሻ:  ፉሪ 20 M መግቢያ ፊትለፊት  ሰልሰቢል መስጂድ

1 month, 4 weeks ago

አዲስ ዳዕዋ በደሴ ከተማ በደወይ ሜዳ መስጂድ@@@የተዳሰሱ ነጥቦች **① •የሱና ሶላቶች ላይ መጠንከርና መበርታት እንዳለብን በተለይ( ረዋቲቦች ላይ)

② •የመውሊድ ቢድዓነት አጠር ባለ መልኩ ተብራርቷል
③ •የሽርኽ አስከፊነት
④ •የተውሂደ አሳሳቢነት
⑤ •ስለ ጠንቋዮችና የሩቅ ሚስጢር ያውቃሉ ብለው እነርሱ ዘንድ መሄድ ያለው አደጋ**የውሻ ቀብር የሚያመልኩ ጎጃም ዉስጥና እዚሁ ጎረቤታችን ኮንቦልቻ ደግሞ የአህያ ቀብር የሚያመልኩ እንዳሉ ለዚህም ሲባል ዳዕዋችንን በተውሂድ መጀመር እንዳለብን

https://t.me/sunnamesjdatdessie

🎤🎤🎤🎤ዳዕዋውን ያደረጉት የተከበሩ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን አሰለፊ ሐፊዘሁሏህ

ያደረጉበት ሰዓት ረመዷን 10 ከዝሁር ሶላት በሗላ

1 month, 4 weeks ago

የረመዳን አንድ ሶስተኛው አለቀ። ተጠናክሮ የነበረ ይቀጥል።
ተዘናግቶም የነበረ ይንቃ !ቀጣይ ቀናቶችን በአግባቡ ይጠቀም።

@AbuHafsaYimam

2 months, 1 week ago

አልሀምዱ ሊላህ. ረመዳንን አገኘን ፁመን ከምንጨትሰው ያድርገን፣

2 months, 1 week ago

ረመዳን በራችን ላይ ደርሷል
👉በዚህ በተከበረ ወር ቤተሰብን እንደመርዳት አስደሳች ነገር የለም።

**እስካሁን በጣም በርካታ እህት ወንድሞች ለቤተሰቦቻቸው አስቤዛ በመላክ ቤተሰቦቻቸውን ሰርፕራይዝ አድርገዋል።አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው።

አሁንም ለቤተሰቡ የረመዳን አስቤዛ ያላከ. እንልካለን።https://t.me/Albuyuehttps://t.me/Albuyue አድራሻችን**@Hulemtewhid99@Hulemtewhid99

Telegram

🌳አል- "አማና" online የገበያ ማዕከል🌑.

ሁሉም እለ! ለመጠየቅ @Hulemtewhid99 ስልክ 0985452588

**ረመዳን በራችን ላይ ደርሷል**
2 months, 2 weeks ago

አቂደቱ ጡሀውያ
ክፍል
05 **በሱና መስጂድ በሳምንት  አንድ ቀን(ዘወትር እሁድ ከጧት) እየተሰጠ ያለ

አሏህ የዉመል ቂያመህ በአኼራ ይታያል በሚል ዙሪያ በሰፊው ተብራርቷልበሚለው ዙሪያ ሰፊ የሆነ ማብራሪዎችና ለሹብሀዎች መልስ የተሰጠበት
ለእነ ጀህምያ
    "  ሙዕተዚላ
     " አህባሽ
    እና ለሌሎችም አንጃዎች ምላሽ ተሰጥቷል ።

ሰፋ ባለ ማብራሪያ

በሸይኽ ጀማል ዘሀቢ ሀፊዘሁሏህ**

https://t.me/sunnamesjdatdessie

2 months, 2 weeks ago

https://t.me/abuabdillahjemal

Telegram

قَنَاةُ أَبِــي عَبْــدِ الَّله جَــمَالِ بْــنِ حُــسَيْنْ

https://t.me/abuabdillahjemal

🌏Abu Hafsua imam
2 months, 2 weeks ago

የተወሰኑ ምክሮች ለዕውቀት ፈላጊዎች!

🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሳ ቢን አህመድ አል-ቀጧን
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=f0a4b29d1dde52030d

Telegram

𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

••• ━════✿ ***💡***የቱንም ያህል ጉድለት ቢኖርብንም ከመምከር ወደኋላ አንልም።―ኢንሻ አላህ!― ••• ━════✿ ሐሳብ እና አስተያየት ካለዎት☞ @Abu\_Sufiyan1\_bot

የተወሰኑ ምክሮች ለዕውቀት ፈላጊዎች!
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago