Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

Description
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው።
👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣
↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼
"አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"
https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month, 1 week ago
***🌿*** የአንድ ዓመት ፆም ምንዳ...

🌿 የአንድ ዓመት ፆም ምንዳ...

((( አቢ አዩብ አል-አንሳሪይ የተባለው ሰሃቢይ (አላህ ስራውን ይውደድለትና) እንዲህ ሲል
ረሱል صلى الله عليه وسلم አሉ በማለት ያስተላልፋል ፦ « ረመዳን ወርን የፆመ የሆነ ሰው ከዚያም ከሸዋል ስድስት ቀን አስከትሎ የፆመ እንደሆነ ዓመቱን ሙሉ እንደፆመ
ይሆንለታል ። »

https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal

(… ኢስማኤል ወርቁ …)

1 month, 1 week ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
إخواني الأعزاء واحبابي الأجلاء من آبائي وأمهاتي وإخواني  وأخواتي  دعاة إلى الله ومشايخ وطلبة علم ومحبين من إخواننا السلفين وسائر المسلمين :
تقبل الله منا ومنكم
أدام الله علينا وعليكم نعمة السنة والأمن
وعيدكم مبارك أعاده الله علينا وعليكم بخير وأخوة وألفة وعافية ونحن على صراط مستقيم .
كبروا الله الله أكبر ألله أكبر ...

أخوكم المحب لكم أبو قتادة مركز السنة.

https://t.me/qanathabuqetada/9923

Telegram

قناة دروس أبي قتادة حفظه الله የአቡ ቀታዳህ አጠቃላይ ትምህርቶች

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته إخواني الأعزاء واحبابي الأجلاء من آبائي وأمهاتي وإخواني وأخواتي دعاة إلى الله ومشايخ وطلبة علم ومحبين من إخواننا السلفين وسائر المسلمين : تقبل الله منا ومنكم أدام الله علينا وعليكم نعمة السنة والأمن وعيدكم مبارك أعاده…

1 month, 1 week ago
*****✅*** ሰበር ዜና ስለ ፆም ***⤵️***

* ሰበር ዜና ስለ ፆም ⤵️*

🎁 ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ ማክሰኞ ዒድ ይሆናል ማለት ነው ካልታየች ግን ነገ የረመዷን 30ኛው ፆም ሲሆን ከነገ ወዲያ እሮብ ደግሞ ዒድ ይሆናል ማለት ነው።

🤝 አላህ ካለ እንደተለመደው ከ12:00 ሰአት በኋላ የምናሳውቃችሁ ይሆናልና ጠብቁን።

💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎** https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

3 months, 1 week ago

እጮኛ ስትታይ እንዴት…?

☄️ بسم الله الرحمن الرحيم

📙 السؤال السابع والتسعون:

(المجموعة الثانية)

كيف يكون لباس المرأة في حال النظرة الشرعية؟

ጥያቄ ፦

🌺 አንዲት ሴት (ለትዳር ለመታጨት) በምትታይ ጊዜ የልብስ አለባበሷ እንዴት
መሆን አለበት ?

📙الجواب:

تلبس ما شاءت من اللباس الساتر، وينظر إلى وجهها وكفيها في قول جمهور أهل العلم، ولو نظر إلى ما يظهر وقت الخدمة والامتهان فأيضا هذا جائز، كساعديها مثلا، أو قدميها، أو شعرها أو شيء منه، فهذا جائز.

والحمد لله صار هذا الأمر على السنة في هذا البلد، لأنه في بعض البلدان الآن انفتحت وتوسعوا في ذلك! وصارت المرأة تخرج إلى الشوارع متبرجة وينظر إليها الشارع كله الذي يخطبها والذي لا يخطبها.

وربما الخطيب يتجاوز في هذا الأمر، وذكروا أن الحال في كثير من البلدان إذا جاء من يريد النظرة يأتون له بعشاء ويدعون فلانة التي يريد خطبتها تتعشى معه ويجلسون ساعة أوساعتين ويسمون هذا نظرة! والله المستعان.

═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═

መልስ ፦

🌴 ከልብሶች ውስጥ የሚሰትር (የሚሸፍን) የሆነን የፈለገችውን ልብስ ትለብሳለች።

በአብዛኛዎቹ የዕውቀት ባለቤቶች (ዑለማዎች) ንግግር (ወንድዬው) ወደ
ፊቷ እና ወደ እጅ መዳፏ ይመለከታል።

"በመኻደም" (በማስተናገድ) ላይ ባለችበት ጊዜ ግልፅ የሆነለትን ነገር ማየት…በድጋሚ ይህም የሚቻል ነው።

(በሚያይም ጊዜ) እስከ ክርኗ ድረስ (ያለውን ቦታ) ፣ እግሯን ፣ ፀጉሯን ወይም ከፀጉሯ የተወሰነውን ክፍልና የመሳሰሉትን ማየት ይችላል።

🌴 ለአላህ ምስጋና ይገባውና ይህ ነገር በዚህ ሀገር ውስጥ "ሱና" ሆኗል።

ምክንያቱም ፦

🔥 በከፊል ሀገራቶች ውስጥ (ይህ ነገር) በአሁኑ ጊዜ (ልቅ ሲሆን) በሩ ተከፍቶላቸዋል ! ሰፍቷቸዋልም !!!

ሴት ልጅም የተገላለጠች ስትሆን ወደ አደባባይ የምትወጣ ሆናለች !!!

በየአደባባዩ ላይ ያለው ሁሉ የሚያጫትም ይሁን የማያጫት ይመለከታታል።

አንዳንድ ጊዜ የሚያጫት አካል ከዚህም(ከማየትም)
ያለፈ ድርጊትን (ይፈፅማል።)

በብዙ ሀገራቶች ውስጥ ያለውን ሁኔታ (እንዳወሱልኝ ከሆነ) ፦

ወደ ሴቲቱ መመልከት የፈለገ የሆነ ሰው ሲመጣ ጊዜ ምግብን ያመጡለትና (ያቀርቡለትና) እከሊት (በማለት) ያቺን ሊያጫት የፈለጋትን ዕንስት በመጥራት
አብራው ትመገባለች።
(በዚህ ሁኔታ) አንድና ሁለት ሰዓትን አብረው በመቀመጥ (ያሳልፋሉ።)

👉 ይህንንም ድርጊት (እጮኛን ማየት) የሚል ስያሜ ይሰጡታል።

መታገዝ በአላህ ብቻ ነው !!!!!

═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═

ታላቁ ሸይኽ አቢ አብዱረሕማን
ረሻድ ቢን አሕመድ አል–ዳለዒ

https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal

… ኢስማኤል ወርቁ …

موقع الشيـخ حفظـه الله :
https://www.sh-rashad.com/

للاشتراك في قناتنا على التيلجرام اضغط على هذا الرابط 👇🏾*👇🏾*
https://t.me/rshad11

Telegram

አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

***🤝***السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ***🖊️***ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። ***👉***ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ***↪️***ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ***‼*** "አል\_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል" https://t.me/Al\_furqan\_fetwa\_chanal

እጮኛ ስትታይ እንዴት…?
3 months, 1 week ago

🔥አባቴ ቁርአንና ሐዲስን ይሰድባል❗️

*🔹ﺳﺐ ﺁﻳﺎﺕ اﻟﻘﺮﺁﻥ
ﻭاﻷﺣﺎﺩﻳﺚ اﻟﺼﺤﻴﺤﺔ*

*📩ﻓﺘﻮﻯ ﺭﻗﻢ (3255) :*

ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁

📜❫ السُّــــ☟ـــؤَال :

*✍س: ﺇﻥ ﻭاﻟﺪ اﻟﺴﺎﺋﻞ ﻳﻌﻤﻞ ﻓﻲ ﻭﻇﻴﻔﺔ ﺣﻜﻮﻣﻴﺔ ﺑﻤﺼﺮ ﻭﻳﺄﺧﺬ ﺭﺷﻮﺓ ﻭﻳﺴﺐ ﺁﻳﺎﺕ اﻟﻘﺮﺁﻥ ﻭاﻷﺣﺎﺩﻳﺚ، ﻭﺇﺫا ﺫﻛﺮ ﻋﻨﺪﻩ ﺁﻳﺎﺕ اﻟﺤﺠﺎﺏ ﻗﺎﻝ: اﺗﺮﻛﻮا اﻟﺘﻌﺼﺐ، ﻭﻳﺼﻠﻲ ﺃﺣﻴﺎﻧﺎ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﻭﺃﺣﻴﺎﻧﺎ ﻓﻲ ﻏﻴﺮﻩ، ﻭﻗﺪ ﻳﺠﻤﻊ ﺑﻴﻦ اﻟﺼﻠﻮاﺕ، ﺃﻣﺎ ﺃﻣﻪ ﻓﻼ ﺗﺼﻠﻲ، ﻭﻟﻜﻦ ﻟﻪ ﺃﺧﻮاﺕ ﻳﺼﻠﻴﻦ، ﻭﻳﺴﺄﻝ: ﻫﻞ ﻳﺤﻖ ﻟﻲ ﺃﻥ ﺃﻋﻴﺶ ﻣﻌﻬﻢ، ﻭﻣﺎ ﺣﻜﻢ اﻷﻛﻞ ﻭاﻟﻤﻌﻴﺸﺔ ﻣﻦ ﻣﺎﻝ اﻟﻮاﻟﺪ؟ ﺃﻓﺘﻮﻧﻲ.*

ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁

ጥያቄ ፦

🔥 የጠያቂው ወላጅ አባት በግብፅ ሀገር ውስጥ የመንግሥት ሰራተኛ (ባለስልጣን) ሲሆን ከሰዎች ጉቦ ይቀበላል❗️የቁርአን አንቀፅንና ሐዲስን ይሳደባል‼️እርሱ ዘንድ ስለ ሒጃብ አንቀፅ ሲወሳለት "ተውት ! ይህ ማጨናነቅ ነው ! " ይላል።

አንዳንድ ጊዜ መስጂድ ውስጥ ይሰግዳል። አንዳንድ ጌዜ ሌላ ቦታ ይሰግዳል።
ሰላቶችንም አንድ ላይ ሰብስቦ ይሰግዳል።

የጠያቂው ወላጅ እናት ጭራሽ ሶላት አትሰግድም !!!
ነገር ግን የሚሰግዱ እህቶች አሉት። እናም እንዲህ በማለት ይጠይቃል ፦

👉 ከነርሱ ከቤተሰቦቼ ጋር መኖር ለኔ ይገባኛልን ? ምግባቸውንስ መመገቤ "ሑክሙ" ምንድነው ? በአባቴ ገንዘብ መጠቃቀምስ ይቻልልኛልን ? መልስ ስጡኝ !

📜❫ الجَـــ☟ـــوَاب :

*✍ج: ﺳﺐ ﺁﻳﺎﺕ اﻟﻘﺮﺁﻥ ﻭاﻷﺣﺎﺩﻳﺚ اﻟﺜﺎﺑﺘﺔ ﻛﻔﺮ ﻳﺨﺮﺝ ﻣﻦ اﻹﺳﻼﻡ، ﻭﺗﺮﻙ اﻟﺼﻼﺓ ﻋﻤﺪا ﻛﻔﺮ ﺃﻳﻀﺎ، ﻭﺃﺧﺬ اﻟﺮﺷﻮﺓ ﻣﻦ ﻛﺒﺎﺋﺮ اﻟﺬﻧﻮﺏ. ﻓﻌﻠﻴﻚ ﺃﻭﻻ: ﺃﻥ ﺗﻨﺼﺢ ﻟﻮاﻟﺪﻳﻚ ﻓﻲ ﺃﺩاء اﻟﺼﻠﻮاﺕ اﻟﺨﻤﺲ ﻓﻲ ﺃﻭﻗﺎﺗﻬﺎ، ﻭﺃﻥ ﺗﻨﺼﺢ اﻟﻮاﻟﺪ ﻓﻲ ﺿﺒﻂ ﻟﺴﺎﻧﻪ ﻋﻦ اﻟﺴﺐ ﻋﺎﻣﺔ، ﻭﻋﻦ ﺳﺐ اﻟﻘﺮﺁﻥ ﻭاﻟﺤﺪﻳﺚ ﻭاﻻﺳﺘﻬﺘﺎﺭ ﺑﺎﻟﺤﺠﺎﺏ ﺧﺎﺻﺔ، ﻭﺑﺘﺮﻙ اﻟﺮﺷﻮﺓ، ﻓﺈﻥ اﺳﺘﺠﺎﺏ ﻭاﻟﺪﻙ ﻟﻠﻨﺼﻴﺤﺔ ﻓﺎﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ، ﻭﺇﻻ ﻓﺎﺳﺘﻤﺮ ﻓﻲ ﻧﺼﻴﺤﺘﻬﻤﺎ ﻭاﻹﺣﺴﺎﻥ ﺇﻟﻴﻬﻤﺎ؛ ﻟﻌﻞ اﻟﻠﻪ ﻳﻬﺪﻳﻬﻤﺎ ﺑﺄﺳﺒﺎﺑﻚ، ﻭﻻ ﺗﺨﺎﻟﻄﻬﻤﺎ ﻣﺨﺎﻟﻄﺔ ﺗﻀﺮﻙ ﻓﻲ ﺩﻳﻨﻚ، ﻭﻻ ﺗﺆﺫﻫﻤﺎ، ﺑﻞ ﺻﺎﺣﺒﻬﻤﺎ ﻓﻲ اﻟﺪﻧﻴﺎ ﺑﺎﻟﻤﻌﺮﻭﻑ ﻭﺗﺎﺑﻊ اﻟﻨﺼﻴﺤﺔ ﻷﺧﻮاﺗﻚ ﺧﺸﻴﺔ ﺃﻥ ﻳﺼﻴﺒﻬﻦ ﻓﺘﻨﺔ ﺑﻤﻌﺎﺷﺮﺗﻬﻤﺎ.
ﺛﺎﻧﻴﺎ: ﺇﻥ ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻟﻮاﻟﺪﻙ ﺩﺧﻞ ﺇﻻ اﻟﻜﺴﺐ اﻟﺤﺮاﻡ ﻓﻼ ﺗﺄﻛﻞ ﻣﻨﻪ، ﻭﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﻣﺎﻟﻪ ﺧﻠﻴﻄﺎ ﻣﻦ اﻟﺤﺮاﻡ ﻭاﻟﺤﻼﻝ ﺟﺎﺯ ﻟﻚ ﺃﻥ ﺗﺄﻛﻞ ﻣﻨﻪ ﻋﻠﻰ اﻟﺼﺤﻴﺢ ﻣﻦ ﺃﻗﻮاﻝ اﻟﻌﻠﻤﺎء، ﻭﺇﻥ ﺃﻣﻜﻦ ﺃﻥ ﺗﺴﺘﻌﻒ ﻋﻨﻪ ﻓﻬﻮ ﺧﻴﺮ ﻟﻚ.*

ﻭﺑﺎﻟﻠﻪ اﻟﺘﻮﻓﻴﻖ ﻭﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ ﻭﺳﻠﻢ.

*🖋️اﻟﻠﺠﻨﺔ اﻟﺪاﺋﻤﺔ ﻟﻠﺒﺤﻮﺙ اﻟﻌﻠﻤﻴﺔ ﻭاﻹﻓﺘﺎء*

ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁

መልስ ፦

🔥 የቁርአን አንቀፅና የተረጋገጠ የነብዩን ሐዲስ መሳደብ ክህደት ነው❗️

🔥 ከእስልምና ዕምነት ያስወጣል‼️

🔥 በተጨማሪ ሶላትን አውቆ መተውም ክህደት ነው‼️

🔥 ጉቦ መቀበል ከትላልቅ ወንጀል ነው‼️

👉 በመጀመሪያ ደረጃ ባንተ ላይ ያለብክ አባትክ የአምስት ወቅት ሶላትን በወቅቱ እንዲሰግድ መምከር ነው።

👉 አባትክ በጥቅሉ ከመሳደብ ይልቅ ምላሱን ስርዓት እንዲያሲዝ እንዲሁም የቁርአን አንቀፅና የነብዩን ሐዲስ ከመሳደብ እንዲቆጠብ መምከር ነው።

👉 ለየት ባለ መልኩ በ"ሒጃብ" ላይ ወደ ስሜቱ የተሳበ ሲሆን ከሚያደርገው ነገር ልትመክረውም ነው !!!

🔥👉 ጉቦ እንዳይበላም (እንዳይቀበል)ትመክረዋለህ !

አባትክ ምክርክን እሺ ብሎ ከተቀበለ ... "አልሓምዱሊላህ" ካልሆነ ግን
ወላጆችክን መምከርህን ቀጥልበት ! በጎ ነገርንም ዋልላቸው !!

ምናልባትም በአንተ ምክንያት አላህ ሊያቃናቸው ይችላልና !!!

ዲንክን (ዕምነትክን) በሚጎዳብ ልክ አትቀላቀላቸው !!!

"አዛ" እንዳታረጋቸው ! (እንዳታስቸግራቸው !!)

እንደሁም በመልካም ነገር ተጓደኛቸው !!!

👉 ለእህቶችክም ከነርሱ ጋር ባላቸው ትስስር የተነሳ ፈተና እንዳያገኛቸው በመፍራት መምከርክንም አስከትል !!!

በሁለተኛ ደረጃ ለወላጆችክ ከ"ሐራም" ውጪ የገቢ ምንጭ ከሌላቸው ምግባቸውን እንዳትመገብ‼️

👉 የሚያገኙት ገንዘብ ከ"ሐራም"ና "ሐላል" የተደባለቀ ከሆነ ግን በትክክለኛው የዑለማዎች ንግግር ከዚህ ምግብ መመገብ ይቻልልካል። ይሁን እንጂ ይህን ምግብ ከመመገብ መቆጠብ የሚቻልልክ ከሆነ ብትተወው የተሻለ ነው።

መገጠም በአላህ ብቻ ነው !!!

የአላህ ሶላትና ሰላም በነብዩ መሐመድ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን !!!

(((ፈታዋ ለጅነቱ አዳሂማ)))

https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal

… ኢስማኤል ወርቁ …

https://t.me/F_Alajnat_Alddayima

Telegram

አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

***🤝***السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ***🖊️***ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። ***👉***ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ***↪️***ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ***‼*** "አል\_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል" https://t.me/Al\_furqan\_fetwa\_chanal

***🔥***አባቴ ቁርአንና ሐዲስን ይሰድባል***❗️***
3 months, 1 week ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
نحمد لله يا إخوان على هذا الخير والأخوة ونحذر كل الحذر ممن يريد الشر والإيقاع بين الأحوة وتفريق الجمع وتشتيت الصلح وإفراح الشيطان كما أننا وإخواننا فرحنا بهذا الخير ولا يبعد أن يكون هناك من ينفخ الشيطان فيه ويبغض إليه هذا الخير لحاجة في نفسه أو غير ذلك ولا نفتح باب الشيطان بأي أسلوب ولا عودة للوراء لا جدال ولا عتاب ولا تبرير لما مضى نمشي قدما متوكلين على الله داعين الله بالتوفيق والسداد ونترك كل ما مضى وراء ظهورنا وندع بعض القضايا التي تتعلق ببعض الناس للعلماء اللهم ثباتا على الخير وبعدا عن الشر وبركة في القول والفعل.
أبو قتادة

https://t.me/qanathabuqetada/9679

3 months, 2 weeks ago

اﻟﺘﻌﺼﺐ

3 months, 2 weeks ago

▶️**በድጋሚ የሙሐደራ  ፕሮግራም በታላቁ አንዋር መስጂድ።

ሙሐደራው የሚሆነው⤵️
🎤በሸይኽ አቡ ዒሳ ዓሊ ቢን አልዓፈሪ الله ይጠብቀው።
👉**ነገ ሰኞ(ጥር 27/2016E.C) ከፈጅር ሶላት በኋላ ሁሉም በጊዜ መስጂድ እንዲገኝ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን።

*💢 بسم الله الرحمن الرحيم 💢*

*🔊🔊🔊إعلان  عاجل 🔊🔊🔊

📍 بمشيئة الله  تعالى ستكون محاضرة صباح الاثنين بعد الفجر الموافق (٢٤/ رجب / ١٤٤٥هـ هجرية) بإذن الله تعالى

📍بلاد الحبشة(أديس أبابا)

*🎤**للشيخ الفاضل أبي عيسى علي بن رشيد العفري حفظه الله تعالى.

👍🏽 فا حرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله

🕌 መስጂደል ~ አንዋር በተለመደው ቦታ🕌*
👇**👇*👇
*↪️ መገኘት የምትችሉ ⤵️*⤵️⤵️
🚧
🚧
🚧
🚧
🚧
🚧ሩ!!!*🔄 Play ▶️ ────◉ 07:10 AM
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ የአልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል👇*

🗞️በ Telegram~Channel ⤵️

📎 t.me/telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

🗞️ በ Umma Life ሚድያ ⤵️
📎 https://ummalife.com/AlFurqan_IslamicStudio  

🗞️ በ Facebook~page ⤵️
https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio

🗞️ በ whatsapp⤵️
https://chat.whatsapp.com/F7kGLRmR2DH7cfcXZiZUUo

ለሀሳብና አስተያየት👇
@Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

3 months, 2 weeks ago

*📻* « የመርከዝ አስ-ሱናህ የዕለተ ቅዳሜ ሙሓደራ! »

🤝 « فضل الإجتماع والأخوة في الله والإصلاح بين الإخوة»

🤝 « የወንድማማችነት እና የሱልህ ትሩፋቶች »

• በሰሃቦች መሓል የተከሰተው ፊትና, እንዲሁም የዑስማን መገደል።

• ወየውመል ጀመል የውመስ-ሲፊን የተከሰተው ኣንድነት!

• የተከሰተው ሱልህ ትልቅነት!

• ይህን ሱልህ ሁሉም ሰው መጠበቅ እዳለበት!

እነዚህ እና ሌሎች ወሳኝ ነጥቦች  የተዳሰሱበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎤 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

📍በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} - ስልጤ ዞን

📆 በዕለተ ቅዳሜ ,በቀን 25/04/2016 EC ከዙሁር በኃላ።

🔗 https://t.me/merkezassunnah/9547 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔗** https://t.me/qanathabuqetada/9631

3 months, 3 weeks ago

https://t.me/merkezassunnah?livestream=9341979e26a8bf1ccf

Telegram

መርከዝ አስـሱናህ [ቂልጦ ـ ጎሞሮ]

***👋*** السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ***💫*** « القناة الرسمية لدار الحديث السلفية في الحبشة تعتني بنشر االخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية » ***💫*** ይህ በመርከዝ አስ-ሱናህ የሚደረጉ ሙሀደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሃዎች እና አጠቃላይ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago