Creating an innovative decentralized infrastructure for asset management & digital trusts programming
Official links: https://linktr.ee/ubdnet
Last updated 1 month, 2 weeks ago
Last updated 1 month ago
Welcome to the Official Channel of GlobeDock Academy
Youtube : https://youtube.com/@globedockacademy
Instagram: https://instagram.com/globedockacademy
Tiktok : https://www.tiktok.com/@globedockacademy
Last updated 1 month, 1 week ago
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።
የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡
ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡
📚✨ New Video Alert from GlobeDock Academy! 🎥*🚀
🌟*** Exciting news, students! GlobeDock Academy has just uploaded brand new videos tailored specifically for grades 9, 10, and 11! We've got you covered.
Grade 9 Biology Unit 4 playlistGrade 10 Physics Unit 5 playlistGrade 11 Physics Unit 5 playlist
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀርተዋል።
የተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ የካቲት 30/2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።
የመደበኛ እና ማታ መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ 👉 በትምህርት ቤቶች
የግል | የርቀት | የበይነመረብ ተማሪዎች ምዝገባ 👉 በክፍለ ከተማ፣ በወረዳ እና በትምህርት ጽ/ቤቶች
በ2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ870 ሺህ በላይ ተማሪዎች እንደሚፈተኑ ይጠበቃል።
Join @globedockacademy for more
What 5 letter word becomes shorter when you add two letters to it? 🤔🤔
#questionandanswer
#nocheating
Follow for more- @globedockacademy
👇Click Here to join our YouTube👇
Youtube Link More Links:
👇*👇
Website *| Instagram | Telegram | TikTok
HELLO STUDENTS 👋👋👋 , THE LIVE SESSION IS GOING ON RIGHT NOW!!!!
Our TikTok live session has started.
Join here- https://vm.tiktok.com/ZM6gnmKXT/
👨🏫Pioneer Saturdays👨🏫
-Sorghum Visionary-
Meet Professor Gebisa Ejeta
አስደሳች ዜና - ግሎብዶክ አካዳሚ
የግሎብዶክ አካዳሚ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰባችን ቁጥር 45ሺ + ደርሷል!
የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት(curriculum) e-Learning ከ4ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች እነ
👉Mathematics,
👉Physics,
👉Biology,
👉Chemistry,
👉General Science,
👉Agriculture እና
👉Economics
ትምህርቶችን የሚያስተምረው ተቋም በአጭር ጊዜ ተወዳጅነት አትርፏ ለብዙ ተማሪዎች ትምህርታዊ ጥቅም እየሰጠ ይገኛል፡፡
የነጻ ትምህርቱን ለመመልከት
👇👇 Youtube Link
More Links:
👇*👇
Website *| Instagram | Telegram | TikTok
በተጨማሪም ለተማሪዎች : ሪፖርት ማድረግ የምትፈልጓቸውን አስተያየቶች እና ማሻሻያዎች ይህን ቅጽ 👉 https://forms.gle/t8pCiS92TEFtqJ6T7 በመሙላት ለትምህርት ጥራት መሻሻል አስተዋፅኦ ያድርጉ !!
እናመሰግናለን!
Globedock Academy
ለ ተማሪዎች እና ወላጆች ፍቱህ መላ
ትምህርት ለሁሉም ተማሪዎች በነፃ !!
እንኳን ደስ አለን!! በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት(curriculum) e- Learning በኢትዮጵያ ተጀመረ !! ከ4 - 12 ክፍል ያሉትን ትምህርቶች በ YOUTUBE የሚሰጥ ተቋም
GlobeDock Academy
https://www.youtube.com/watch?v=haUfT-4ZaXA
YouTube
ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም ለማዳረስ የሚሰራው ተቋም - አበርክቶት @ArtsTvWorld
Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub\_confirmation=1 Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Website : http://artstv.tv Instagram : https://www.instagram.com/ArtsTvWorld Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld…
Creating an innovative decentralized infrastructure for asset management & digital trusts programming
Official links: https://linktr.ee/ubdnet
Last updated 1 month, 2 weeks ago
Last updated 1 month ago
Welcome to the Official Channel of GlobeDock Academy
Youtube : https://youtube.com/@globedockacademy
Instagram: https://instagram.com/globedockacademy
Tiktok : https://www.tiktok.com/@globedockacademy
Last updated 1 month, 1 week ago