Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

HIKMA ISLAMIC POST

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

4 weeks, 1 day ago
1 month ago

ገድሎ መትረፍ!
.
(#ፈይሠል_አሚን)
.
በጅምላ ሲበርደን፣
ብርዱ አጋመደን. . .
እየሣቁ መኖር፣በወል አዋሃደን!
ክፉ ቀን ሲያልፍ ግን. . .
ሙቀት አካካደን!
ምቾት አሳበደን!
.
ያለፈውን ረስተን፣
ጎዳናውን ስተን፣
ያረገዝነው ቂም፣አማዘዘን ሽመል፣
ገድሎ መትረፍ ኾነ የበረሃ አመል!
የደጉ ቀን ገድል፣ተመርዞ ቀረ፣
ያሳደግነው እባብ ቆዳ እየቀየረ!

:¨·.·¨: ❀
 `·. @Hikma_islamic_post 🌷

1 month ago

ጥበበኛው ተጠየቁ: ፍቅር ከየት ይጀምራል የትስ ያልቃል? 
ጥበበኛውም: ፍቅር ከአይን ይጀምራል በእሷም ያልቃል፣
እንዴት?
ጥበበኛውም:ከአይን እይታ ይጀምራል ፣ከዛው አይን በእንባ ያልቃል!
ፍቅር በጊዜ መቆየት ብዛት አያድግም ፣ ነገር ግን በቆንጆ አጋጣሚዎች  ያድጋል ቅፅበታዊ ቢሆን እንኳን‼️😍

2 months, 3 weeks ago

የሞኝ ሰው ልብ አፉ ላይ ነው
የጥበበኛው ሰው አፉ ልብ ላይ ነው!

2 months, 3 weeks ago
እውቀት ባልተቤቱን ይጠብቃል!

እውቀት ባልተቤቱን ይጠብቃል!

2 months, 4 weeks ago

Channelota Filatamoo Bara kanaa 😍
Isins itti dabalamaa. Ittiin Booharaa irraa barattu.

Yeroo Gaarii 🙏

5 months ago

ወንድ ልጅ በ ሴት ልጅ ራስ ላይ
እንደ ዘውድ ነው👑።ዘውድን ደግሞ ንግስት እንጂ አታደርገውም::

በልብህ❤️ ውስጥ አንግሳት
  በራስዋ ላይ ዘውድ ታደርግሀለች👸

@Hikma_islamic_post

5 months ago
**“ስጦታ ልትሰጠኝ አስባ… ሁለት ውብ ፅጌሬዳ …

**“ስጦታ ልትሰጠኝ አስባ… ሁለት ውብ ፅጌሬዳ አበቦችን ይዛ መጣች። "የትኛው ይበልጥ ያምራል? በቀኝ ያለው ወይስ በግራ" ስትል ጠየቀችኝ። "የመሀሏ አበባ ይበልጥ ታምራለች” አልኳት። ጉንጮቿ ተንቀሳቀሱ። በጥርሷ መሀል ልዩ ፈገግታ ተነበበ። ጨረቃ ብላት እበድላታለሁ። ፀሀይ ሆነችብኝ።” አለ አሉ። …
ባለትዳሮች እየተማራችሁ … ሚማ የዚዱል ሁበ በይነኩም። ብናስተምራችሁ ቅር አይላችሁም አይደል?… ሀሀሀ (እንደልጅቷ ፈገግ ልበል)

❤️ ㅤ ⎙ㅤ    ⌲           🔔    
ᴸⁱᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ    ᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ**

@Hikma_islamic_post
@Hikma_islamic_post

5 months ago
**ሁልጊዜ እየሰረቅኩና እየተሳቀቅኩ ከማይህ አንድ ቀን …

ሁልጊዜ እየሰረቅኩና እየተሳቀቅኩ ከማይህ አንድ ቀን ሰርቀኸኝ ብታሳርፈኝ...!🥺*❤️***

@Hikma_islamic_post

5 months ago

እኔ ብቻ ነኝ ግን 🤔
በጣም እያመመኝ ግን ምኔን እንዳመመኝ እንደሆነ ማላውቀው???😒

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago