HIKMA ISLAMIC POST

Description
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

3 months ago
ገና ልጆችሽ ይመለሳሉ

ገና ልጆችሽ ይመለሳሉ
ለደም ለአጥንትሽ ይበቀላሉ
ዋጋውን ያገኛል ጠላትም እያንዳንዱ
አነ ኣዒዱን አነ ኣዒዱን አቀሰምቱ አኒ ኣዒዱን...

#FreePalestine

3 months ago
Pp 15

Pp 15
JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam

3 months ago
Pp 14

Pp 14
JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam

5 months, 1 week ago

የመፅሐፉ ርእስ: ፍቅርና ደስታ
ክፍል? #አንድ

ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ
ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ
አቅራቢ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ

JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam

5 months, 2 weeks ago

ባለ ትዳሮች በተናገሩት ንግግር ምክንያት
ላጤወች ላይተኙ ይችላሉ
?****

5 months, 3 weeks ago

የወንድ ልጅ ሙሉነቱ በሁለት ነገር ነው፡

?በፊቱ ላይ ፂም፡
?በቤቱ ውስጥ ደግሞ ሷሊህ ሚስት።

7 months, 2 weeks ago
7 months, 3 weeks ago

ገድሎ መትረፍ!
.
(#ፈይሠል_አሚን)
.
በጅምላ ሲበርደን፣
ብርዱ አጋመደን. . .
እየሣቁ መኖር፣በወል አዋሃደን!
ክፉ ቀን ሲያልፍ ግን. . .
ሙቀት አካካደን!
ምቾት አሳበደን!
.
ያለፈውን ረስተን፣
ጎዳናውን ስተን፣
ያረገዝነው ቂም፣አማዘዘን ሽመል፣
ገድሎ መትረፍ ኾነ የበረሃ አመል!
የደጉ ቀን ገድል፣ተመርዞ ቀረ፣
ያሳደግነው እባብ ቆዳ እየቀየረ!

:¨·.·¨: ❀
 `·. @Hikma_islamic_post ?

7 months, 3 weeks ago

ጥበበኛው ተጠየቁ: ፍቅር ከየት ይጀምራል የትስ ያልቃል? 
ጥበበኛውም: ፍቅር ከአይን ይጀምራል በእሷም ያልቃል፣
እንዴት?
ጥበበኛውም:ከአይን እይታ ይጀምራል ፣ከዛው አይን በእንባ ያልቃል!
ፍቅር በጊዜ መቆየት ብዛት አያድግም ፣ ነገር ግን በቆንጆ አጋጣሚዎች  ያድጋል ቅፅበታዊ ቢሆን እንኳን‼️?

9 months, 1 week ago

የሞኝ ሰው ልብ አፉ ላይ ነው
የጥበበኛው ሰው አፉ ልብ ላይ ነው!

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago