🍁ሰደቀቱል ጃሪያ || صدقة الجارية

Description
አሰላሙ አለይኩም በዚህ ቻናል  ያስተምራሉ ብለን ያሰብናቸውን:-
➪ የነብዩ ﷺ ሀዲሶችን
➪ የነብዩ ﷺ የሰሃቦችና የሌሎችም ታሪኮች(ቂሳ)
➪ ቁርኣንን ደስ በሚሉ ቃራዎች
➪ አነቃቂ መልክቶችን

💜ወደ ኸይር ነገር ሰውን ያመላከተ እነሱ የሰሩትን አጅር በሙሉ ያገኛል ከሰሪዎቹ አንድ  አጅር ሳይቀነስ ነብዩصدقة الجارية 💚ﷺ
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month, 2 weeks ago

#ተግባር_23 *🌙*Ramadan

ስሁር መብላት በረካ አለውና እንዳትተውት። አንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን (ሌላ ባየገኝ እንኳ) አትተውት። አላህና መላኢካዎች ስሁር በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።
📚أخرجه أحمد وابن أبي شيبة

💚@sadaqhatuljaariyaa 🤍@sadaqhatuljaariyaa ═══ʝσиє   ѕнαяє ═══**

1 month, 2 weeks ago

📿#ጠቃሚ_ዚክሮች_23 *🌙*#Ramadan የአላህ መልእክተኛ [ሰ.ዐ.ወ] እንዲህ ብለዋል፦ "አዘዉትሮ አላህን ምህረት የለመነ አላህ ከጭንቀት ሁሉ መዉጫ ያደርግለታል፡፡ ከሀሳቡ ሁሉ የሚገላገልበትን መንገድ ያመላክተዋል፡፡ ባላሰበዉ መንገድም ሲሣይን [ሪዝቅ] ይለግሰዋል፡፡

{አቡ ዳዉድ]

"من لزم الاستغفار ، جعل اللَّهِ لَهُ مِنْ كُلِّ : ضيق مخرجاً، ومن كُل هم فرجاً، ورزقه مِنْ حَيْثُ لا يَحْتَسِبُ"

💚@sadaqhatuljaariyaa 🤍@sadaqhatuljaariyaa ═══ʝσиє   ѕнαяє ═══**

1 month, 2 weeks ago

🌖ለይለቱል ቀድር **

ለይለቱልቀድር ማለት ምን ማለት ነው?

❞ለይለተል ቀድር ማለት በአጭሩ የመወሰኛይቱ ሌሊት ማለት ነው፣ ይች ለሊት ትልቅ ቀድር ወይም ደረጃ ያላት ለሊት ናት በተጨማሪም ፍጡራንን የሚመለከቱ የአመቱ ውሳኔዎች የሚተላለፍባት ለሊት ናት።

የለይለቱል ቀድር ደረጃዎች: -

❶ ቁርኣን የወረደባት ለሊት ነች።

አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል፦

إنا أنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْر

እኛ ⎣ቁርኣኑን⎦ በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው።
📖ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል-ቀድር (1)

❷ በርሷ ላይ የተፈፀመ ዒባዳ ከሌሎች ለሊቶች በተለየና ምንዳው የበለጠ ነው። አምላካችን አላህ እንዲህ ይላል፦

يلة القدر خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ

መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት።
📖ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል-ቀድር (3)

❸ በርሷ ውስጥ መላእክት ኸይርን ይዘው ወደ ምድር ይወርዳሉ።

አምላካችን አላህ እንዲህ ይላል፦ تنزل الملائكة والروح فيها بإذن ربهم من كل أمر

በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡
📖ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል-ቀድር (4)

❹ ለሊቷ ዒባዳህ የሚበዛባት፣ ሰላም የሚሰፍንባት ለሊት ናት፡

አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል፦

سلام هي حتى مطلع الفجر

እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡
📖ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል-ቀድር (5)

❺ የተባረከች ለሊት ናት።

አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል፦

إنا أنزلناه في ليلة مباركة : إنا كنا منذرين እኛ ⎣ቁርኣኑን⎦ በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው። እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡
📖ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አድዱኻን (3)

❻ በዚች ለሊት አላህ በአመቱ ውስጥ ያሉ የፍጡራኑን የእድሜ እና የሲሳይ ልኬታዎችን ይፅፋል።

አላህም እንዲህ ብሏል፦

فِيهَا يُفْرَقُ كُلُّ أَمْرٍ حَكِيمٌ

በውስጧ የተወነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡
📖ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አድዱኻን (4)

❼ በዚያች ለሊት ምድር ላይ የሚኖሩት የመላእክት ብዛት ከጠጠሮች ብዛት የበዛ ነው።

❽ ለተጠቀመባትና አጅሩን ከአላህ ላሰበ ሰው ከወንጀል መማርያ ለሊት ነች።**

*💚@sadaqhatuljaariyaa 🤍@sadaqhatuljaariyaa *═══ʝσиє   ѕнαяє ═══

1 month, 3 weeks ago

.
.
.
ተማሪ ነህ/ነሽ?
ይሄ channel የግድ አስፈላጊ ነዉ
join ይበሉት 👌

1 month, 3 weeks ago

[🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

👳‍♂#ሙስሊም ነህ

🧕 #ሙስሊም ነሽ

🔰 #ሙስሊም በመሆናቹ #ደስተኞች ናችሁ

❤️ አዎ #አልሃምዱሊላህ😍😍😍😍😍😍

⚠️#እንግዲያዉስ አሁን #ሊያመልጥህ የማይገባ #የሙስሊሞች ቻናል መጥቷል❗️❗️

⚠️ #ከተወሰነ #ደቂቃ ቡሃላ #ይጠፋል በፍጥነት join በል 👇 ⚠️](https://t.me/addlist/9fVns8oH9oZlM2U0)

Telegram

❤MUSLIMS❤

You’ve been invited to add the folder “***❤***MUSLIMS***❤***”, which includes 48 chats.

1 month, 3 weeks ago
2 months ago
2 months ago

#ተግባር_9 *🌙*Ramadan

ሶላት ሲጠናቀቅ የሚባሉ ዚክሮችን በትኩረት አከናውን “ከሶላት በኋላ ሰላሳ ሦስት ጊዜ አላህን ያጠራ (ሱብሐነላህ ያለ)፣ ሰላሳ ሦስት ጊዜ አላህን ያመሰገነ (አልሐምዱ ሊላህ ያለ)፣ ሰላሳ ሦስት ጊዜ አላህን ያላቀ (አላሁ አክበር ያለ)፣ ይህ ዘጠና ዘጠኝ ነው፤
ከዚያ ላኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዓላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር (ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ንግስናም ምስጋናም ለሱው ብቻ ነው፤ እሱም በሁሉም ነገር ቻይ ነው)፤ ያለ ወንጀሉ የባህር ማዕበል ቢያክል እንኳ ይማርለታል።” (ሙስሊም ዘግበውታል)።

💚@sadaqhatuljaariyaa 🤍@sadaqhatuljaariyaa ═══ʝσиє   ѕнαяє ═══**

2 months ago

*📿#ጠቃሚ_ዚክሮች_9 🌙*#Ramadan የአላህ መልእክተኛ [ሰ.ዐ.ወ] እንዲህ ብለዋል:- " አላህ እንዲህ ብሏል፦ “ እኔ ባሪያዬ በሚጠራኝ ቦታ እና ሁኔታ እገኛለዉ፡፡ ሲያወሳኝ ከርሱ ጋር ነኝ፡፡ ለብቻዉ ካወሳኝ ለብቻዬ አወሳዋለዉ፡፡ በስብስብ መሀል ካወሳኝ ከርሱ የተሻለ በሆነ ስብስብ መሀል አወሳዋለዉ፡፡

[ቡኻሪና ሙስሊም}

"أَنَا عِنْدَ ظَن عبدي بي، وأنا معه إذا ذكرني، فإن ذكرني فِي نَفْسِهِ، ذَكَرْتُهُ فِي نفسي، وإِنْ ذَكَرَني في ملا، ذكرتُهُ في ملا

خَيْرٍ مِنْهُمْ"

💚@sadaqhatuljaariyaa 🤍@sadaqhatuljaariyaa ═══ʝσиє   ѕнαяє ═══**

2 months, 1 week ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago