Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
? @sadaqhatuljaariyaa
? @sadaqhatuljaariyaa
═══ʝσиє ѕнαяє ═══
?**ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الصدقةُ على المسكين صدقةٌ، وعلى القريبِ صدقتان: صدقةٌ وصِلَةٌ﴾
“ለምስኪን ሶደቃ መስጠትህ ሶደቃ ነው። ለዘመድ ሲሆን ግን ሶደቃ እና ዝምድና መቀጠል ነው።”
? ሶሂህ አተርጊብ: 892**
#ተግባር_23 *?*Ramadan
ስሁር መብላት በረካ አለውና እንዳትተውት። አንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን (ሌላ ባየገኝ እንኳ) አትተውት። አላህና መላኢካዎች ስሁር በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።
?أخرجه أحمد وابن أبي شيبة
?@sadaqhatuljaariyaa ?@sadaqhatuljaariyaa ═══ʝσиє ѕнαяє ═══**
?#ጠቃሚ_ዚክሮች_23 *?*#Ramadan የአላህ መልእክተኛ [ሰ.ዐ.ወ] እንዲህ ብለዋል፦ "አዘዉትሮ አላህን ምህረት የለመነ አላህ ከጭንቀት ሁሉ መዉጫ ያደርግለታል፡፡ ከሀሳቡ ሁሉ የሚገላገልበትን መንገድ ያመላክተዋል፡፡ ባላሰበዉ መንገድም ሲሣይን [ሪዝቅ] ይለግሰዋል፡፡
{አቡ ዳዉድ]
"من لزم الاستغفار ، جعل اللَّهِ لَهُ مِنْ كُلِّ : ضيق مخرجاً، ومن كُل هم فرجاً، ورزقه مِنْ حَيْثُ لا يَحْتَسِبُ"
?@sadaqhatuljaariyaa ?@sadaqhatuljaariyaa ═══ʝσиє ѕнαяє ═══**
?ለይለቱል ቀድር ‼**
ለይለቱልቀድር ማለት ምን ማለት ነው?
❞ለይለተል ቀድር ማለት በአጭሩ የመወሰኛይቱ ሌሊት ማለት ነው፣ ይች ለሊት ትልቅ ቀድር ወይም ደረጃ ያላት ለሊት ናት በተጨማሪም ፍጡራንን የሚመለከቱ የአመቱ ውሳኔዎች የሚተላለፍባት ለሊት ናት።
የለይለቱል ቀድር ደረጃዎች: -
❶ ቁርኣን የወረደባት ለሊት ነች።
አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል፦
إنا أنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْر
እኛ ⎣ቁርኣኑን⎦ በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው።
?ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል-ቀድር (1)
❷ በርሷ ላይ የተፈፀመ ዒባዳ ከሌሎች ለሊቶች በተለየና ምንዳው የበለጠ ነው። አምላካችን አላህ እንዲህ ይላል፦
يلة القدر خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት።
?ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል-ቀድር (3)
❸ በርሷ ውስጥ መላእክት ኸይርን ይዘው ወደ ምድር ይወርዳሉ።
አምላካችን አላህ እንዲህ ይላል፦ تنزل الملائكة والروح فيها بإذن ربهم من كل أمر
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡
?ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል-ቀድር (4)
❹ ለሊቷ ዒባዳህ የሚበዛባት፣ ሰላም የሚሰፍንባት ለሊት ናት፡
አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል፦
سلام هي حتى مطلع الفجر
እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡
?ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል-ቀድር (5)
❺ የተባረከች ለሊት ናት።
አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል፦
إنا أنزلناه في ليلة مباركة : إنا كنا منذرين እኛ ⎣ቁርኣኑን⎦ በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው። እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡
?ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አድዱኻን (3)
❻ በዚች ለሊት አላህ በአመቱ ውስጥ ያሉ የፍጡራኑን የእድሜ እና የሲሳይ ልኬታዎችን ይፅፋል።
አላህም እንዲህ ብሏል፦
فِيهَا يُفْرَقُ كُلُّ أَمْرٍ حَكِيمٌ
በውስጧ የተወነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡
?ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አድዱኻን (4)
❼ በዚያች ለሊት ምድር ላይ የሚኖሩት የመላእክት ብዛት ከጠጠሮች ብዛት የበዛ ነው።
❽ ለተጠቀመባትና አጅሩን ከአላህ ላሰበ ሰው ከወንጀል መማርያ ለሊት ነች።**
*?@sadaqhatuljaariyaa ?@sadaqhatuljaariyaa *═══ʝσиє ѕнαяє ═══
.
.
.
ተማሪ ነህ/ነሽ?
ይሄ channel የግድ አስፈላጊ ነዉ
join ይበሉት ?
[?????????????
?♂#ሙስሊም ነህ ❓
? #ሙስሊም ነሽ ❓
? #ሙስሊም በመሆናቹ #ደስተኞች ናችሁ ❓
❤️ አዎ #አልሃምዱሊላህ??????
⚠️#እንግዲያዉስ አሁን #ሊያመልጥህ የማይገባ #የሙስሊሞች ቻናል መጥቷል❗️❗️
⚠️ #ከተወሰነ #ደቂቃ ቡሃላ #ይጠፋል በፍጥነት join በል ? ⚠️](https://t.me/addlist/9fVns8oH9oZlM2U0)
Telegram
❤MUSLIMS❤
You’ve been invited to add the folder “***❤***MUSLIMS***❤***”, which includes 48 chats.
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago