Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
መጽሐፍ ቅዱስ፡ ሚስትህን አትምታ
ቁርኣን: ሚስትህን አትምታ
ፍርድ ቤት: ሚስትህን አትምታ
ሚስት፡ ወንድ ከሆንክ ምታኝ
ቻናላችንን ለመቀላቀል
???????
@keledbicha
@keledbicha
@keledbicha
በውሸት ተከባ በታጠረች አለም መታመን ነው እንጂ መካድ ብርቅ አይደለም ??
? ሳገባህ ላፍቅርህ ♥️ ?ክፍል 4⃣ ✍ድርሰት በሸረፈዲን የእናቱ ልጅ ? ? ? ? ትካሻዬን ይዘው ወደ እራሳቸው አዞሩኝና "ልጄ ነይ እኛ ጋር ተቀላቀይን" አሉኝ....የሁሲ እናት ነበሩ።አናቴን የሆነ ነገር የመታኝ ያህል ደነገጥኩ..እንደምንም እሺ አልኩና ሄድኩኝ..ሁሉም ማለት ይቻላል.. የሁሲ እናት፤ አባት ወንድሞቹ፤እህቶቹ.. ባጠቃላይ ሙሉ ቤተሰቡ እዛ ናቸው።የሁሲ እናት…
❤️? ትመለሺያለሽ ብዬ ስጠብቅና
እራሴን ባዘጋጀሁ ቁጥር መራቅሽን
የባሰ ትጨምሪያለሽ‥ ?
?ከወደዱት ሼር ያድርጉ?
?•●◉Join?channel?
@yefiker_alem
@yefiker_alem
?ልጅ እያለን እንባ ለማስመሰል አይናችን ስር ውሃ እናደርግ ነበር አሁን ስናድግ ደግሞ እንባን ለመደበቅ በውሃ እንታጠባለን?
?ከወደዱት ሼር ያድርጉ?
?•●◉Join?channel??
@yefiker_alem
@yefiker_alem
@yefiker_alem
❤❤ፎዚያ❤❤❤
ፎ_ፎቶሽን ላኪልኝ ሱስ ሆነሽብኛል
ዚ_ዚያራ ልምጣ ወይ በጣም ናፍቀሽኛል
ያ_ያንቺን ልብ ባላውቅም እኔስ ርበሺኛል
አሳ ከውሀ ውስጥ ወቶ እንደማይኖረው
የኔም ልብ ማለት በቃ እንደዛው ነው
ባህሬ ሆንሽና አሳ አደረግሺኝ
ካንቺ ተለይቼ መኖር እንዲያቅተኝ
ግን ደሞ ደስተኛ ነኝ ምንም አላቅማማሁ
የቀረኝን እድሜ ስወድሽ ኖራለሁ
❤️❤️❤️
ማሰራት የፈለገ በትዕዛዝ እንሰራለን ለልደት ለፍቅር ለጓደኛ በፈለጉት አይነት ይሰራላቹሀል።አናግሩኝ
??????????
@royal_mmmm
@royal_mmmm
@royal_mmmm
ባልየው ከሚስቱ ጋ ይጣላና... ሞቅ ባለ ድምፅ.....
《አቺ አሁኑኑ ያለሽን ልብሶች ሰብስቢና....>
ወሬውን... ሳይጨርስ... የሚስቱ ስልኳ ይጮሃል... ደዋዩ አባቷ ነበር ከባሏ ፊት እያለች ስልኩን አንስታ ላውድ እስፒከር ላይ አደረችው..።
አባት... < ሃሎ ልጄ.... በጣም ስራ ስለተቻኮልኩ ነው በአካውንትሽ አንድ ሚልዮን ብር ልኬልሻለሁና...ግማሹን ላንች ግማሹን ለባለቤትሽ ስጭው > ይልና ስልኩን ይዘጋል
....... ሚስትየውም ???????????
????????
? ሙሉውን ለማንበብ?
????????
**" እንዴት ነው ትዳርሽ "
በብጫቂ ካርቶን በታተመ ጥሪ
በልብ ጓደኛሽ በዚያች አቃጣሪ
በክብር ጠርተሽኝ ታድሜ ከሰርግሽ
ከሙሽራው ጋራ እንክትክት አልኩልሽ ።
ያውም በደስታ ሀሤት ተሞልቼ
ከታዳሚው ጋራ ሠርጋቹን በልቼ!
እንዳለመታደል ሠርግ እንደደገሠ
ሠንጋ በሬ ጥሎ ደም እንዳፈሠሰ !
እንዳለመታደል ..
ቬሎ እንዳስጎተተ ኪራይ ሚዜ ጠርቶ
ሃያቱን እንዳጨ ወጣት ገላ ገፍቶ!
እንዳለመታደል..
በዘመድ አዝማድ ፊት ወግ ማረግ እንዳየ
ከእናት ካባት ጎጆ እንደታለያየ
እንዳለመታደል..
ዘመኑን በሙሉ ብጤውን እንዳጣ
ጋብቻ ሊጠይቅ ፈላጊ እንዳልመጣ
እንዳለመታደል...
በቀል በመሠለሽ በሠርግሽ ቀን ሳኩኝ
በጫጉላሽ ምሽት ሳዝንልሽ አደርኩኝ ።
እሠይ እንኳን ቀናሽ ቸር ዘመን ቸር ጊዜ
እኔን አልጣልሽኝም ላሳብ ለትካዜ ።
እንዳለመታደል ..
ከዳሽኝ እያልኩኝ ብሶት የማልነግርሽ
በሰርግሽ ድኛለሁ እንዴት ነው ትዳርሽ ?? ።**
የአቺው አፍቃሪ
@yefiker_alem
@yefiker_alem
@yefiker_alem
❤ሀና❤❤❤❤
ሀ?ሀ ያልኩት ፍቅርን በአንቺ ነው
ካንቺም ውጪ ለኔ ሀጺያት ነው
ና?ና በይኝ ልምጣ ከፉለግሽው ቦታ
እመጣለሁ እደወፍ በርሪ ካልሺው
ቦታ
ካልሽኝ እገኛለሁ ቀንም ሆነ ማታ
❤️❤️❤️ሀና❤️❤️❤️የኔ ፍቅር ላንቺ
ሚስት ወደ ፎቅ ቤት ደረጃውን በመውጣት ላይ ሳለች ባል በድንገት "አሁን ካለሽበት አንዲት እርምጃ ወደ ላይ ብትራመጂ፣ ወይም ወደ ታች ብትራመጂ፣ ወይም ባለሽበት ረግተሽ ብትቆሚ እፈታሻለሁ" ሲላት[........ see more
?አስቂኙ የሚስት ምላሽ..?
⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️ OPEN⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️](https://t.me/Ethio_Fegegta/102)
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад