Assembly Church

Description
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

2 years, 9 months ago

እኔ ወጣትነቴን ለእግዚአብሔር መስጠት አለብኝ የምል ከሆነ
“የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።”
— ገላትያ 5፥22
እደነዚ ያሉት ተግባርን ባህሪዬ አድርጌ መቀበል አለብኝ

2 years, 9 months ago

ለሱ የተለየን እድንሆንለት ይፈልጋል
“እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።”
— ዘፍጥረት 12፥1

3 years, 1 month ago

ፈጣሪ በዚ ወቅት ምን ይፈልጋል ከኔና ከናንተ?

3 years, 1 month ago

ለወጣቶች በአለም አቀፍ ደረጃ የተስማማ የእድሜ ክልል ባይኖርም፣ በተለይ ከጉርምስና እና ከጉርምስና ዕድሜ ጋር የተያያዘ ነው። ይህ የህይወት ደረጃ ብዙውን ጊዜ ፈጣን አካላዊ እድገትን, የሆርሞን ለውጦችን, የሁለተኛ ደረጃ የጾታ ባህሪያትን በማዳበር እና የግል ማንነትን እና ነፃነትን በመፈለግ ይታወቃል.

3 years, 1 month ago

ወጣትነት በልጅነት እና በጉልምስና መካከል ያለውን የህይወት ደረጃን ለመግለጽ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውል ቃል ነው። በጥቅሉ የሚያመለክተው ግለሰቦች በአካላዊ፣ ስሜታዊ እና የእውቀት ብስለት ሂደት ውስጥ ሲሆኑ ከልጅነት ወደ አዋቂነት የሚሸጋገሩበትን ጊዜ ነው።

3 years, 1 month ago

ወጣነት
።።።  በመሰረቱ ወጣት የምንለዉ ከ 17:30 እድሜ ገደማ የሚሆናቸዉ ሲሆኑ በነዚ የእድሜ ደረጃ ላይ ያሉ ወጣቶች የሚያጠቃቀቸዉ ነገር እልፍ ነዉ መጥቅቀስ ካስፈለገ ይቻላል እናም በዚ ወቅት የጌታ ፍቃድን ምን እደሆነ ጠንቅቆ ለማወቅ በዚ ለጋ በሆነ የእድሜ ክፍል ጠንቅቀን ማወቅ ይኖርብናል

3 years, 1 month ago

ሰላም ቅዱሳን አደምን ሰነበታቹ ዛሬ ጥያቄ ይኖረናል ጥያቄው 1:00 ዛሬ ይጀመራል ቀድመው ለመለሱ 3 ተወዳዳሪዎች 50 ብር ካርድ እንሸልማለን ሀሳብ አስተያየታቹን 0966796311 በዝ talgrme ላይ መፃፍ ይታላል መላካም እድል

3 years, 1 month ago

.           ? #የረሀብ ፀሎት?
          ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
?መንፈሳችሁን#የሚያነቃቃ እናረሀባችሁን#የሚጨምር_ሀይል ያለበት
#ፀሎት!?*?*?*?*??
?በመንፈሳዊ ህይወታችሁ #የደከማችሁም #የበረታችሁም አሁኑኑ ስሙት #ልዩነት ይሆናል!???

....………….…..▪️•°○......….............
✔️ ለአስተያየት እንዲሁም የፀሎት ጥያቄያችሁን ለማስቀመጥ ይህን
ይጠቀሙ
....………….…..▪️•°○......….............
?ሼር ይደረግ #Share #Share
? #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ???
sʜᴀʀᴇ? sʜᴀʀᴇ ? sʜᴀʀᴇ?
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ    ??????????????
https://t.me/assemblychurch
https://t.me/assemblychurch
https://t.me/assemblychurch
????????????

3 years, 2 months ago

ሰላም ሰላም በጌታ የተወደዳቹ እህትና ወንድሞቼ ሰላም ለናተ ይሁን

3 years, 2 months ago

በዚ አጋጣሚ ወጣትነታቹን ምን ያህል እየተጠቀማቹበት ነዉ?

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik