EthioFooty

Description
EthioFooty
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
Advertising
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Last updated 12 hours ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 1 month, 2 weeks ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0919337648

Last updated 1 day, 16 hours ago

2 Monate, 1 Woche her
EthioFooty
2 Monate, 1 Woche her
Chat GPT has put forward predictions …

Chat GPT has put forward predictions for the next 10 World Cup winners.

What do you think?

2 Monate, 1 Woche her
Today we are on the 10th …

Today we are on the 10th day of the 10th month of the year!

Which 10 number wearer is your best player?

5 Monate, 1 Woche her

*?Spain vs England EURO 2024 final?***

Possible line-ups

*??***Spain: Simón; Carvajal, Le Normand, Laporte, Cucurella; Ruiz, Rodri, Olmo; Yamal, Morata, Williams

*??***England: Pickford; Walker, Stones, Guéhi; Saka, Mainoo, Rice, Shaw; Bellingham, Foden; Kane

Share: @ethiofooty
------------

5 Monate, 2 Wochen her
6 Monate, 3 Wochen her

አርሰናል ሚኬል አርቴታን በአውሮፓ ከፍተኛ ደሞዝ ከሚከፈላቸው አሰልጣኞች ተርታ ለማሰለፍ አቅዷል ።

አርሰናሎች በዚህ አዲስ ኮንትራት አርቴታ በአርሰናል ጥሩ ስራ እንዲሰራ ተጨማሪ መነሳሳትን እና ደስታን መስጠት ነው።

-- sent by the EthioFooty Bot --

6 Monate, 3 Wochen her

የሊቨርፑሉ ሌጀንድ እና አለማችን አሉ ከሚባሉ አማካዮች መካከል አንዱ የሆነው ስቴቨን ጀራርድ ዛሬ 44ኛ አመት የልደት በዓሉ ነው።

Happy Birth day Stevie **?*?***

-- sent by the EthioFooty Bot --

6 Monate, 3 Wochen her

ሊዮ ሜሲ በዘንድሮው አመት የተሰጠው rate እና በየጨዋታዎች ላይ ያስመዘገበው የጎል አስተዋጽኦ ፣ አንድ ጨዋታ ብቻ ነው የጎል አስተዋጽኦ ሳያደርግ የወጣው በዛም ላይ 6.7 Rate ተሰቶታል።

Simply goat **?****

-- sent by the EthioFooty Bot --

7 Monate her

" ወደዚህ የመጣሁት ዋንጫ ለማሸነፍ ነው " ቴንሀግ

የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ቡድናቸው ቅዳሜ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ከሚያደርገው የኤፌ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ምን አሉ ?

- " ወደዚህ የመጣሁት ዋንጫ ለማሸነፍ ነው ቅዳሜ ደግሞ የምናሸንፍበት እድል አለን እንደ ቡድን ለፍፃሜ መድረስ ይገባናል ዋንጫውን ማሸነፍ እንፈልጋለን።

- ስለወደፊት ቆይታዬ ማውራት አልፈልግም ትኩረት የማደርገው ስራዬ ላይ ነው የቅዳሜውን ፍፃሜ ማሸነፍ እና የጀመርነውን እቅድ መቀጠል።

- ሁሉም ነገር ዋንጫ ስለማሸነፍ ነው ቅዳሜ የማሸነፍ ትልቅ እድል አለን ማንችስተር ዩናይትድ ባለፉት አስር አመታት ብዙ ዋንጫ አላሸነፈም ነገርግን እኛ በሁለት አመት ሁለት ዋንጫ የማሸነፍ እድል አለን።

- ስለቀጣዩ ክረምት የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት በማሰብ ላይ ነኝ ነገርግን በዚህ ሰዓት ሙሉ ትኩረታችንን ማድረግ የምንፈልገው ፍፃሜው ላይ ነው።"ሲሉ ተደምጠዋል።

-- sent by the EthioFooty Bot --

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Last updated 12 hours ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 1 month, 2 weeks ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0919337648

Last updated 1 day, 16 hours ago