Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም «ሀፊዘሑላህ»
*📄እየተቀራ ያለ የተከበረው ቁርኣን ቃል በቃል ትርጉም በቀላሉ ለማገኘት ....!
⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼ ↹ክፍል «❶»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10242 ↹ክፍል «➋»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10266 ↹ክፍል «❸»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10288 ↹ክፍል➍»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10290 ↹ክፍል «➎»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZain/2986 ↹ክፍል «➏»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10352
↹ክፍል «➐»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10384
↹ክፍል «➑»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10426 ↹ክፍል «➒»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10448 ↹ክፍል «➓»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10455 ↹ክፍል «➊➊»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10471 ↹ክፍል «➊➋»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10512 ↹ክፍል «➊❸»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10553 ↹ክፍል «➊⓸»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10631 ↹ክፍል «➊⓹»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10654 ↹ክፍል «➊⓺»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10690 ↹ክፍል «➊⓻»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10696 ↹ክፍል «➊⓼»⥥⤸*t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10726
↹ክፍል «➊➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10763
🔖ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ...........!!✍****
👉የቴሌግራም ቻናል፡-↓↓
=
t.me/Sheikhmuhammedzainadamt.me/Sheikhmuhammedzainadam
👉 አለባበስሽ በሀያዕሽ ልክ ነው!
👉 ሃያዕሽ በኢማንሽ ልክ ነው!
👉 ኢማንሽ በጨመረ ቁጥር ሃያዕ ማረግሽ ይጨምራል!
👉 ሃያዕሽ በጨመረ ቁጥር በልብስ መሰተርሽ ይጨምራል!!
منقول
t.me/Abulabashsen
t.me/Abulabashsen
🎙 ኡሰታዝ ኢብኑ ሙነወር
*👌 ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት አሳምርና
ከዛም ጉዳዮችህን አላህ እንዴት እንደሚያገራቸው
ሁኔታህ እንዴት እንደሚያስተካክልልህ ዝም ብለህ የአላህ ተዓምር ተመልከት
ካንተ ሚጠበቀው በመንገዱ ቀጥ ብለህ መጓዝ ብቻ ነው
{ فَٱسۡتَقِمۡ كَمَاۤ أُمِرۡتَ
[سُورَةُ هُودٍ: ١١٢]
ልክ እንደታዘዝከው ቀጥ በል
وَمَن یَتَّقِ ٱللَّهَ یَجۡعَل لَّهُۥ مَخۡرَجࣰا }
[سُورَةُ الطَّلَاقِ: ٢]
አላህንም የሚፈራ ሰው ለእሱ ከሁሉም ጭንቀትና መከራ መውጫን ያደርግለታል፡፡
*🔖አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የተከበረው ቁርኣን ትርጉም *📄*ክፍል:- ➀ (የሱረቱል ፋቲሀ ቃል በቃል ትርጉም)
(تفسير سورة االفاتحة )
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
የቴሌግራም ቻናሎች፡-**@SheikhMuhammedZain@SheikhMuhammedZainadam@abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
عيدكم مبارك ኢድኩም ሙባረክ
*تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ‼️*
የስደቷ እህቴ
*አንች ውዷ እህቴ ስደት ላይ ያለሽ
በአል በመጣ ሰዓት ሁሌ የሚከፋሽ
ሁሉም ነገር ያልፋል እህቴ አይዞሽ
እህቴ ላስታውስሽ
በአል በመጣ ሰዓት አታፍስሽ እባሽን
አልሀምዱሊላህ በይ አመስግኝ ጌታሽን
ጌታሽን አመስግኝ ስደት ያመጣሽን
በስደት ስበብ አውቀሻል ድንሽን
ሀራምና ሀላል ሁሉንም ለይተሽ
ከኢኽቲላጥ ቦታ እራስሽን አግለሽ
ምስጋና አቅርቢ ለሀያሉ ጌታሽ
ከጂህልና አውጥቶ ጥብቅ ላደረገሽ
ሀገር ብትሆኒማ
አላህ የሠጠሽን ክብርሽን ዝቅ አድርገሽ
ካልተፈቀደልሽ ጋር ስትሻሺ እየዋልሽ
የተጠባበቀ ልብስ ለብሰሽ ትወጫለሽ
አላፊ አግዳሚው ሙድ ሲይዝብሽ
የአይን ሻወር ሁሉም ሲወስድብሽ
ስልጣኔ መስሎሽ ከብርሽን አውርደሽ
የደስታን ጣዕም ምኑም ሳይጥምሽ
በአልም ያልፋል በድብርት ሰምጠሽ
አልሀምዱሊላህ ብለሽ ማመስገን ቢያቅትሽ
ጌታሽን አምፀሽ በአልን ታሳልፊያለሽ
አልሀምዱሊላህ በይ
አልሀምዱሊላህ በይ ስደት በመውጣትሽ
በጂልባብ በኒቃብ አምረሽ ተውበሽ
በውበት ላይ ውበት ደፍቶብሽ
አላህ የሰጠሽን ክብርሽን ጠብቀሽ
ከኢኽቲላጥ ቦታ እራስሽን አግለሽ
ለጌታሽ ተናሰሽ በአል ታሳልፊያለሽ
ጌታሽን በማመስገን አልሀምዱሊላህ ብለሽ
ስለዚህ እህቴ ስደት በመውጣትሽ ፍፁም እዳይከፋሽ
ለጌታሽ ምስጋናሽን አቅርቢ አልሀምዱሊላህ ብለሽ*
እህታችሁ ✍️«? ~?ⁱⁿᵗ ???? »
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад