Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
ሴት ልጅ ባሏን ስትወድ ሌሎች ወንዶች አይኗ ዉስጥ ይሞታሉ መሰተር.አደብ መያዝ.....
༻ ሚስቶች አትቆጡ እሽ !
**ومن تمام عفاف المرأة :
ألَّا تغضب من شدَّة حِرص زوجها على حشمتها وحجابها
فالرِّجال أعلم بنظرِ الرِّجال**!
ባሏ በጨዋነቷ እና በሂጃቧ ላይ ባለው ጉጉት(ሲቆጣጠራት) አለመቆጣቷ ከሴትነት ፍጹምነትና ከሙሉነቷ ይቆጠራል
።
◔ ምክንያት፦ወንዶች በወንዶች ዓይን የተሻለ እውቀት አላቸውና!
ድንግል (ቢክራ) የማግባት ዋና ዋና ጥቅሞች 1- የአባላዘር በሽታዎች እና በግብረስጋ ግንኙነት የሚፈጠሩ የአዕምሮ እና አካላዊ ትራውማዎች ስጋት የለባቸውም። በዘር ወደ ልጅ የሚተላለፉ በማህፀን የሚቀመጡ በሽታዎች እና ጭንቀቶች አይገጥሙህም። 2- ድንግሎች ታማኝ የመሆን እድላቸው ከፍተኛ ነው። ላጤ እያለች ዝሙትን የተጠነቀቀች ሴት ካገባች በኋላ ፈፅሞ አታስበውም። 3- የመጀመሪያ ልጅህ የአንተ እንደሆነ…
ትዳር አልጋ በአልጋ አይደለም ብዙ ውጣ ውረዶች አሉት።
ትዳር ሙሉ አይደለም ብዙ ጎዶሎዎች አሉት ይህን አስበው በስነ ልቦና ተዘጋጅተው እንዲገቡበት እመክራለሁ
ያንቺን አመጡና፡ ለኔ ነገሩና
የኔን ወሰዱና፡ ላንቺ ነገሩና
ተደላድለው ተኙ፡ አለያዩንና
አለ ገጣሚው።
ከገጣሚው ህይወት ትምህርት የወሰደ ሰው፡ ሕይወቱን ሁሉ በጥንቃቄና በብስለት ይመራል፡
በአሏህ ፈቃድም በክፉ አሳቢዎችና አላዋቂዎች ላይ #ተረማምዶ አላማውን ከግብ ያደርሳል።
አባት ለልጁ አንድ ቀን ልጄ ሆይ አላህ ከሶስት አይነት
ሴቶች ይጠብቅክ አለው።
1 ➾ የዶሮ ፀባይ ያላት)የባሏን ንብረት እንዴ አሻት የምትበትን ሴት!!
2➾የውሻ ፀባይ ያላትን)ቤቷን መጠበቅ ትታ ሰፈር ለሰፈር የምትዞር ሴት።
3➾የአህያ ፀባይ ያላትን)ባሏ በገባ እና በወጣ ቁጥር እንዴ አህያ የምትጮህ ሴት።
☀️ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው
በአንድ ሰአት ውስጥ 5 ሴቶችን የፈታው ሰውዬ ታሪክ
አስመዒ እንዲህ አሉ፦ አንድ ቀን ለሀሩን አል-ረሺድ እንዲህ አልኩት 👉 አንተ የምዕመናን አሚር ሆይ ! በአንድ ሰአት አምስት ሴት የፈታውን ሰውዬ ታሪክ ሰምተሀልን ? አልኩት
ከዚያም ሀሩን እንዲህ አለኝ፦ እንዴ ! አንድ ሰው ማግባት የሚፈቀድለት ከአራት ሚስት ብቻ ነው ታዳ እንዴት ብሎ ነው አምስት ሴት ሊፈታ የሚችለው ? አለኝ
ከዚያም እንዲህ አልኩት፦ ታሪኩን ልንገርህ ስማኝማ 👉 የሆነ ሰውዬ አራት ሚስቶች ነበሩት በአንድ ላይ አንድ ቤት ውስጥ ነበርና የሚያኖራቸው ከእለታት አንድ ቀን ልክ ቤት ሲገባ አራቶቹም ቀውጢ ጭቅጭቅ ሲጨቃጨቁ ያገኛቸዋል ፥
ሰውዬው ባህሪው አስቸጋሪ ነበርና ፥ እንዲህ አላቸው 👉 ቆይ እኔምለው እናንተ ግን እስከመቼ ነው ሁሌ እንዲህ እየተጨቃጨቃችሁ የምትኖሩት ?!!
ከመሃላቸው አንደኛዋን - እንደውም ሁልጊዜ ጭቅጭቅ የሚነሳው ባንቺ ሰበብ ነውና ካሁኗ ሰአት ጀምሮ ተፈተሻል አላት ፥
ከዚያ ሌላኛዋ ሚስቱ - እንዴ ምነው ለፍች ፈጠንክባትሳ ረጋ አትልምንዴ ምናለ በሌላ ነገር ብትቀጣት ? ስትለው
ዝምበይ አንቺም ለራስሽ ተፈተሻል አላት ፥
ከዚያ ሶስተኛዋ ፡ አላህ ይምራህ ቆይ ግን ምን አይነት ሰው ነህ ወላሂ ሁለቱም ለአንተ ደግና መልካም ነበሩ ምነው ረጋ አትልም ነበር ? አለችው
አንቺ ራሱ የነሱን ውሌታ የምትቆጥሪ ተፈተሻል አላት ፥
ከዚያ አራተኛዋ 👉 በጣም ረጋ ሰከን ያለች ነበረች እንዲህ አለችው - ትገርማለህ ቆይ ግን ሚስቶችህን ከፍች ውጭ በሌላ ነገር መቅጣት አትችልም ነበርን ?! አለችው
አንቺ ራሱ ተፈተሻል አላት ፥
ይህ ሁሉ ሲካሄድ አንዲት ጎረቤቱ ስታይና ስትሰማ ነበርና "ጭንቅላቷን ብቅ አድርጋ - ወላሂ እንዳንተ ደካማ ሰው አይቼ አላውቅም ሚስቶችህን ከፍች በሌላ ነገር ረደብ ማስያዝ መቅጣት አቅቶህ ነው ሁላቸውንም በአንድ ሰአት የፈታሀቸው አጂጂጂብ አለችው ፥
አንቺ ራሱ በማያገባሽ ጥልቅ የምትይ ጥልቅ ስለሆንሽ ባልሽ ከፈቀደ ተፈተሻል አላት ፥
የሴትዮዋ ባል ቤቱ ውስጥ ሁኖ እየሰማ ነበርና ድምፁን ከፍ አድርጎ "ፈቅጃለሁ ፈቅጃለሁ አለ" አጂጂጂጂብ
📚 المستطرف في كل فن مستظرف لشهاب الدين الأبشيهي (495)ء
**[[~ሀላሉን ድፈረው....]]
እድሜክ ከደረሰ ከበረታ ጅስምክ
ከተመቻቸልክ ከፈቀደው አቅምክ!!
በለሰለሰ ድምፅ ኢማንክ ከሚተን
ለምን አታገባም ሰርክ ከምትኳትን!!
በሰዎች ሰርግ ላይ በተገኘክ ቁጥር
ምነው እኔስ በሚል ቅናት ከምትቆጥር!!
ምክንያት እያበዛክ ለመሸሽ አትጣር
ቢጤክን ፈልገክ አንተም ኒካህ እሰር!!
ከአንዲቷ ሴት ጋ መመስረት ጋብቻ
አስመሰልከው እኮ ጦርነት ዘመቻ !!
አብሽር ወንድም አለም በአሏህ ተመካ
ሀላል ሀላሉ ነው ያለውም በረካ!!
እስከ መቼ ድረስ በምኞት መዋተት
እውነታውም ደርሶ ወደ ኃላ ማለት!!
ካልተፈቀደ ላይ አይንክን ስበረው
ከዚያም ጨክንና ሀላሉን ድፈረው !!!!!!!!**
~ ትዳር ውስጥ ከመግባት በፊት !ትዳር ምንድነው የሚለውን ማወቅ እና አርቆ ማሰብ ለትዳር መስተካከል ዋና መሠረትነው።
*🌸በትዳር ውስጥ ውብ ጥንዶች ማለት
የሚወዳት ከሆነ ቁንጅናዋ ይቀጥላል
የምታከብረው ከሆነ የእሱም ፍቅር ይቀጥላል✅ ••••••✍*
https://t.me/alfrkatu_anajeya
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago