Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
------
? ሸርሑ ሱና ?
ክፍል ?= -- 1 --=?
?======☝️======?
""شرح السنة ""
للإمام أبي محمد بن علي بن خلف البربهاري رحمه الله المتوفى ٣٢٩ هج
وعلق عليه معالي الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفظه الله تعالى
"" عضو اللجنة الدائمة للإفتاء..."".
-----
?? የቀደምቶች ኪታብ ለጥንካሬ ለጀግንነት ወሳኝ አቋም ለመያዝና የተዝረከረከ ጉዞን ለማስተካከል ይጠቅማል ። ሸርሑ ሱናን በደንብ አድርገህ ቅራ ቸክል አንብብ በርታ ሸህነት ።
ርዝመት 57 :45 ደቂቃ
?======?=====?
?= ለቀጥታ ስርጭት =?
?https://t.me/AbuNamuse
-----
?ድምፁን ለማግኘት?
?https://t.me/AbuNamuse/5080
?የበሰሉ (የጎመሩ) እሸቶች?
?-------------⭕️---------------?
የቂርአት ቁጥር ?"" 31""?
?-------
? የሱሐ ባዎችን ታሪክ ያቀፈ ድምፅ .
?ሰለፍ ማለት ምንማለት ነው.❓
?ሰለፍያ መባል ይቻላልን ..❓
ማስረጃውስ
-------
?الفوكه الجنية من الآثار السلفية?
-
? للشيخ العلامة أبي إبراهيم محمد بن مانع حفظه الله تعالى ومتعه بالصحة والعافية.
-----
ﺫﻛﺮ ﺍﻵﺟﺮﻱ ﻓﻲ " ﺍﻟﺸﺮﻳﻌﺔ " (ﺹ 58 )
ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻭﺯﺍﻋﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :-
" ﺍﺻﺒِﺮ ﻧَﻔﺴَﻚ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺴُّﻨَّﺔ، ﻭﻗِﻒ ﺣﻴﺚُ ﻭَﻗَﻒَ ﺍﻟﻘَﻮﻡُ ، ﻭَﻗُﻞ ﺑِﻤﺎ ﻗﺎﻟﻮﺍ، ﻭﻛُﻒَّ ﻋﻤَّﺎ ﻛَﻔﻮﺍ ﻋَﻨﻪ ، ﻭﺍﺳﻠُﻚ ﺳَﺒِﻴﻞَ ﺳَﻠَﻔَﻚَ ﺍﻟﺼﺎﻟِﺢ ،ﻓﺈﻧَّﻪُ ﻳَﺴَﻌﻚَ ﻣﺎ ﻭَﺳِﻌَﻬُﻢ "
---
?➤
---
?➢ የሰለፎችን ስቃይና መከራ ያልቀመሰ አካሔዳቸውን ያልተማረ ሰው በመንሐጁ ላይ ውሽልሽል ይሆናል ። ወንድም እህቶች በልብስ የተጠቀለለን ብቻ እንዳንሆን የሰለፎችን ጎዳና እንማር ። ለጥፋታችን ዶሩራ እያልን ምክናየት በመፍጠር ራሳችንን እንዳንሸነግል እንጠንቀቅ ። በመንሐጃችን በሙዓመላዎቻንም ቀደምቶችን ልንከተል ይገባል ።
?======?======?
ርዝመት ➢ "" 1: 12: 25 "" ደቂቃ
? ለቀጥታ ስርጭት?
?-------------?-------------?
https://t.me/AbuNamuse
?ድምፁን ለማግኘት?
⭕️--------------?--------------⭕️
??? ???
?➢https://t.me/AbuNamuse/5062
ስማልኝ ወንድሜ ደስ ሲል
?=======?======?
?ጀግኖቹ በስራ ላይ ናቸው?
?➤ ከላሎች ከአይንም ከሆዳምም ከስልጣን ፈላጊ ከዝርክርክም ይጠብቃችሁ ትለያላችሁኮ ..❗️
? ወንድሞች ሲነግሩን ?
?እኒህ ታላቅ አባት እድሜ ልካቸውን እዚያ ማዶ ነበሩ‼️
?ሸይኹን በግልም በዝያራ መልኩ እናወራቸው ነበር ቤታቸውም ድረስ ሂደን በቃ ጎበዝ ሃቅ ወዳጅ አባት ናቸው‼️
☝️ ☝️ ☝️
?➤ በከላላ ወረዳ አለልቱ 04 ቀበሌ ላይ በተደረገው የሰለፍዮች የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ብቃ ብለው ተውበትም ዳዕዋም አደረጉ አፉፉፉፉ‼️
? አወ ብዙ የሽርክ መዘዝ የነበረባት ቀበሌ ነበረች..‼️
?➤በሉ ከላሎች ከላላን ከጃማ አገናኙትማ ቆላው ማለትም
ከከላላ በኩል
?-----?
➤ደገር, ይሶላ , ሚናስ, ዋያት , ሚናያ, ባቄሎ , ባከት, ሌሎችም ...
ከጃማ በኩል
----?-----
➤ጭቃም , ጌለጦ , ቸፈሬ ,ላባት , ኮለዳ , ዘርቃሚ , ጠባቢት " ውጫሌ , እስክላ , አለይ , ሸበል , ደጎሎ
ቅልጥ ያለ የገጠር የሽርክ መናሐሪያ ግን የሰለፍያ ችግኝ ብቅ ብቅ ያለበት ነው ። በሁሉም አካባቢዎች ሰለፍዮች ተፈልፍለዋል ።
-
➤ጃማዎችም የዒዱን ሶላት በዘጠኝ ቀበሌ ተሰራጭተው ህዝቡን ተውሒድ አስተምረዋል ። በመኪናኮ አይደለም በግር ለማየት የሚያደክም ዳገትና ቁልቁለት ወርደው ።
አዎ الله ሰላሙን ያምጣልን እንጂ
ከالله እገዛ በኋላ እነ አቡ ዓምሪላህና እነ አቡ ፋሩቅን ከከላላ እነ አቡል ሐሰን ወንድም ሁሴን እንድሁም ሸሪፍና አቡ ዓማር ሰዒድንከጃማ ይዘን ገና ብዙ ይሰራል ። ከልባቸው የሚሰሩ አይን የሆኑ ልጆች ..❗️
-----
--? መከራ v ፀጋ ?-
⭕️--------------☝️----------⭕️
?የዑለሞች ወርቃማ ጥቅሶች?
?=======?========?
ﻗﺎﻝ ﺷﻴﺦ ﺍﻻﺳﻼﻡ ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :" ﻣﺼﻴﺒﺔ ﺗُﻘﺒﻞ ﺑﻬﺎ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ، ﺧﻴﺮ ﻣﻦ ﻧﻌﻤﺔ ﺗﻨﺴﻴﻚ ﺫﻛﺮﺍﻟﻠﻪ.""
( ﺟﺎﻣﻊ ﺍﻟﺮﺳﺎﺋﻞ 387/9
--------
===
ርዝመት ==➤ 5:45 ደቂቃ ብቻ
?=========⭕️=======?
===
?➢https://t.me/AbuNamuse
-----
===
?? የታላቁ ዓሊም የሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ድንቅ ምክር... ❗️❗️❗️
===
?➢https://t.me/AbuNamuse/2756
===
?➢https://t.me/AbuNamuse
? ዱንያ ይህቺ ናት ?
?-----==----------==----?
እንብዛም ዘና አትበል " አትኩራ ትወድቃለህ , ሰው አትናቅ ትናቃለህ, አትጎረር ነገሩን ታጣዋለህ ,,
----
----
➢ ምን መላ አለው ብለህ ነው... ❓❗️
---------?--------?----------
? ? ?
?ብታምርም =➤ ይረግፋል
?ብትዘልም =➤ ታረጃለህ
? ብትንቅም =➤ ትናቃለህ
? አድሷ =➤ ያረጃል
? ፀጋዋ ==➤ ያልቃል
---
? አይ ዱንያ ትገርሚያለሽ ?
☝️=======⭕️=======☝️
ርዝመት ==➤ 5 :46 ደቂቃ
⭕️=======☝️======⭕️
የትላልቆቹን ምክር አዳምጠው
? ? ? ? ?
?➢https://t.me/AbuNamuse/5028
?" لا إله إلا الله "?
------------?---------?------------
እስኪ ይችን ቃል እንከባከባት
?=======?=======?
?
በ لا إله إلا الله ምክናየት ብዙዎች :..
ተሳደዋል
ተጨቁነዋል
ተገድለዋል
በዘይት ተጠብሰዋል
ታርደዋል
በመጋዝ ተሰንጥቀዋል
በብረት ምጣድ ተቁላልተዋል
በስር ቤት ውስጥ አርጅተዋል
በስር ቤት ውስጥ ሞተዋል ... ❗️
?------===----?
?? ደህኔ እኔና አንተ ግን ኑሮን እያጣጣምን እየነገድን እየተማርን ኑሮን እየተመራመርን ራሳችንን አንደኛ እናደርጋለን.... ❗️
------
ርዝመት =: 12:30 ደቂቃ
===➤ ==➤====➤
⤴️⤴️⤴️
? خطبة عيد الفطر:
?من مات على الإسلام والسنة مات على الخير كله?
لشيخنا المبارك الباحث المفيد :
?أبي حاتم يوسف الجزائري- حفظه الله تعالى-
? سجلت في مصلى مركز الخير بموانزا بلاد تنزانيا? 1/شوال/١٤٤٤ من الهجرة
------------------
_
__
?رابط مجتمع شيخنا الفاضل أبي حاتم يوسف الجزائري حفظه الله على الواتساب:
https://chat.whatsapp.com/IMoI4MRuFBDCJHrhiVcr8U
?رابط قناة شيخنا الفاضل أبي حاتم يوسف الجزائري-حفظه الله-:
https://t.me/youssefalgazairi
?رابط قناة الشيخ أبي حاتم يوسف الجزائري على التيليجرام باللغة الإنجليزية:
https://t.me/AbuHaatimEn
? رابط قناة دروس ?مركز الخير? بموانزا القائم عليه الشيخ أبو حاتم الجزائري-وفقه الله- مترجمة إلى السواحلية:
https://t.me/abuhatemelkheir
? رابط مجموعة دروس ?مركز الخير? بموانزا القائم عليه الشيخ أبو حاتم الجزائري -وفقه الله- مترجمة إلى السواحلية : https://chat.whatsapp.com/DTXZMlPiGsO7FpGlwlsMFF
❀❀❀❀❀❀
።?። ከልብ ሁናችሁ አንብቡት?
-';''''' በጣም የምንወደዉ የምናከብረዉ የወንድማችን አቡ መሬም
ሙሀመድ ሰኢድ ( ከእንጅነር) የተፃፈች
ሁሉምኮ ከአንድ አካል የወጡ ናቸው የቦታ እርቀት ብቻ ነው የሚለያያቸው ሴራቸው ግን አንድ ነው‼
"ላብና ጥላት ከራስ ይወጣል" ይባል የለ
የቅርቦቹ በደእዋዋ ስም ታልበላን ታልጠጣን የምን ደእዋ የምን ጀመአ ነው እናፈርሰዋለን እንበትነዋለን ነው የፊትና መዘውራቸው።
ኢልምየን የሆነ ሙናቀሻ የሚደርጉበት የመንሀጅም ሆነ የአቂዳ ነጥብ አንስተው በመረጃ የሚከራከሩበት አንድም ነገር የላቸው መጀመሪያም የዚህ አይነት ሰዎች አይደሉም እውቀቱም ችሎታውም የላቸው በል እንደውም ከአቡ ኒብራስ ደረሶች እንኳ ደረጃ የሚሰጣቸው አይደሉም ይሄን ሁሉም ያውቀዋል‼
ስለ ኡዙር ቢል ጀህል መስአላ አንስተው ቢያወሩ ውነት እንደይመስልህ ገብቷቸው መሰለህ "ፀብ ያለሽ በዳቦ" አይነት ምን ይዘን እንጋጭ አካሄድ ነው‼
ከሩቅ ሁኖ የሚያቅራራው እኔ ልግዛችሁ የኔ ሙሪድ ሁኑ ባዩ ደግሞ የፊትና መዘውሩ የሀበሻ ደእዋ በኔ ስም ይሁንና እባካችሁ ዝናየ መሻይኾች ጋር ይናኝ መሻይኾች ሲመጡም ሲሄዱ በእኔ ፈቃድ ይሁንና በመስኡልያዊ ስር የምትመጣውን ድጎማ እኔ ልበልፅግባት አይ ይሄማ አይሆንም ካላችሁ ባትሆኑም ተክፊሪይ ሀዚሚይ ናችሁ ብሎ ነው ፊትና የሚዘውረው‼
የሚገርመው ሁሉም ትናንትና አንድ ላይ በነበርንበት ጊዜ ኢኽዋንዮችና ጀምእዮች ሀዳድይ ናቸው ፣ አሸባሪ ናቸው ሲሉን እነሱ ብሰው ላንቃቸው እስኪደርቅ ነበር አረ እባካችሁ አይደለንም ለምን ትዋሹብናላችሁ እያሉ ሲበጠረቁ ነበር።
ትናንት ጀምእዮችን ኢኽዋንዮችን በየመድረኩ በየስራ ቦታ እንደት ይሄን ታደርጋላችሁ እኛ እናንተ ከምትሰሩት የጠራን ነን እያሉ እንዳልጮሁ ዛሬ እነሱ በጓሮ በር እነዛ የሰሩትን ከፊሉ ሰሪ ሌላው አስፈፃሚ ሁነው አረፉት።
በአካሄድ በአሰራር ባንግባባም ባንስማማም አንድ ላይ ተደምረን እናሳዳቸው አይነት የደካሞች የሴራ ቀመር ለመቀመር የእድርና ቅሬ ስብስብ አደረጉ።
ከማህበረሰቡም ከመሻይኾችም ስማችንን በማጠልሸት እነሱ የጥሩ መንሀጅና አቂዳ ባለቤት ፣ለደእዋ ለወንድማማችነት አሳቢ አድርገው ራሳቸውን በማሳየት እኛን ደግሞ ለደእወና ለወንድማማችነት ዋጋ የማንሰጥ ሙስሊሞችን የምናከፍር ዳኢሽ አሸባሪ ናቸው ብለው ከጨዋታ ውጭ ሊያደርጉ ነበር በእነሱ የቅዠት ሂደት።
ተክፊርይ ዳኢሽ አሸባሪ ብለው በህዝቡ አይን ላይ የረጩት አቧራ ተመልሶ ከራሳቸው አይን ገብቶ ይሄው መደናበር ጀምረዋል።
ያ እኛን እድጠላን ከእኛ እንድርቅ ያደረከው ማህበረሰብ አብሮን ሰገድ ምቀኞ ‼
( ولا يحيق المكر السيئ إلا بأهله )
. ( إنما بغيكم على أنفسكم)
የሴራ ገመዳችሁ ራሳችሁን አወላክፎ ነው የሚዘርራችሁ‼
ያ በእኛ ላይ የመሳሪያ አፈ ሙዙን አዙሮ እንድረሸነን በጥቁር መዝገብ ላይ በሰፈረ ወንጀል አሸባሪ ዳኢሽ ናቸው ብለኽ በየቤሮው ዘፍ ዘፍ እያልክ ያስረዳከው የፀጥታ ሀይል በክብር የጥበቃ አገልግሎት ሰጥቶ የሚሰግደውም ትጥቁን ከፊቱ አስቀምጦ አብሮን ሰግዶ ሰግደን በደስታ በፍቅር ተለያየን ሸኪቻ።
ያንተ ቂልነት ግን በጣም ይገርማል
ይሄኮ ሂደት ያኔ ድሮ ሂዝቢዮች የሂዱበት ሂደት ነበር ግን አላዋጣቸውም ነበር።
ካንተ በላይ እረጃጅም ምላስ ያላቸው ሂዝቢዮችኮ አሁን አንተ ከኛ ልታርቃቸው ያልካቸውን ማህበረሰብና ባልስልጣን በስም ማጠልሸት ሞልተዋቸው ነበር ግን ወሬ ተረት ተረት መሆኑን አውቀው ደርሳችንን ደእዋችንን እየተከታተሉ ነው።
ታዳ ያንን ተረት ተረት የሆነ በሬ ወለደ ውሸትና ቅጥፈት ጭብጠ ቢስ መሆኑን በተግባር የተረዳ ማህበረሰብ አሁንም መልሶ ይሰማኛል ብለህ መጮኽክ ቂልነትህን ያሳያል‼
ምቀኛና ሀሲድ መቸም ሁሌ ራሱን እንደተቃጠለነው ይሄው ዛሬ እናንተ ከፊልህ ሙሶላህን ይዘህ አረኽ ላረክ ትሄዳለህ ከፊልህ ደግሞ ይባስ ለመቃጠል ነው መሰል ከርፈፍ እያልክ መተክ ተክፊሪ ከምትለን ጋር መጥተህ ትሰግዳለህ ፣ ግራ ተጋብተህ ግራ ያጋባሀቻው ጭፍኖች ደግሞ እድሮ አባቶቻቸው ጋር ተቀላቅለው ውለዋል‼
?'"""--https://t.me/abuamete_awel
እስኪ ሁላችንም እዚች ቤት እንሂድ
ፈጣን የሆን ሁሉ እዛች እንገናኝ‼️‼️
‼️‼️ማን ይሽቀዳደም‼️‼️
ታዳጊዋ ቻናል‼️‼️‼️
ይችን ነገር አሳድጓት ዉዶቼ!!!‼️‼️
Telegram
قناة أبي عمرو الله الكلالي
https://t.me/abuamrullah ይችን ነገር አሳድጓት ዉዶቼ!!!***‼️******‼️*** ታዳጊዋ ቻናል! !!!!
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago