የመርሳ ሰለፍዮች የደርስ እና የዳዕዋ ግሩፕ

Description
የመርሳ ሰለፍያዎች የደርስ እና የዳዕዋ ግሩፕ
ይቀላቀሉ
We recommend to visit

القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75

Last updated 1 year, 8 months ago

القناة الرسمية لابن بابل
الحساب الرسمي الموثق على فيسبوك: https://www.facebook.com/Ibnbabeledu?mibextid=ZbWKwL

الحساب الرسمي الموثق على يوتيوب :https://youtube.com/@iraqed4?si=dTWdGI7dno-qOtip

بوت القناة ( @MARTAZA79BOT

Last updated 6 months ago

Last updated 2 months ago

3 months ago

አድስ የመንሀጅ ደርስ
متن أصول السنة لإمام أحمد
مسجد سبل السلام في مدينة مرسا
ከመግሪብ እስከ ዒሻ
بين المغرب_والعشاء
ክፍል ሁለት(2)
በወንድም አቡ ሂበቲላህ አልመርሲ
مدرس المادة أخونا أبي هبة الله المرسي

قناة أبي هبة الله عبدالرحمن سعيد المرسي
https://t.me/+_1VwYXSMj6owM2Zk
የመርሳ ሰለፊዮች የዳዕዋና የደርስ ጉሩፕ
https://t.me/daewette_asselefya_fi_mersa

3 months ago

ሱረቱል ካህፍ)  💐**📖*🎧

(ሙሉ ሱራ )
#سورة_الكهف_بصوت
#ياسر_الدوسري
የቻለ ይቅራ
📖 ያልቻለ ያዳምጥ 👂**🎧*

የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
የጁመአ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ

https://t.me/daewette_asselefya_fi_mersa

3 months ago
5 months ago
***?*** **ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ*****↩️***

? ታላቅ የዳዕዋ  ፕሮግራም ጥሪ↩️

እለተ እሁድ ህዳር ቀን/21/2017
ለየት ያለ የዳአዋ ፕሮግራም ቦታ በመርሳ
ሰለፍዮች ሱቡለሰላም
መሰጂድ ጀመዓወች
መዘጋጀቱን ሰናበሰራችሁ በታላቅ ደሰታ ነው
የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦

የመርሳ ሰለፍያ  ጀመዓወች

*? የእለቱ ተጋባዠ እንግዶቻችን ፦↩️***

?ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ حفظه الله
*?ኡስታዝ አብዱሰላም حفظه الله*

?አቡ አብዲረህማን አልመርሲይ حفظه الله
ሀፊዘሁሏህ ጀሚአን

ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል

? ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል
**? በመርሳ አቅራቢያ የምትገኙ
ሙሰሊሞች ይህን ሙሂም ዳአዋ
እንዳያመልጣችሁ  የፕሮግራማችን ቀን
የፊታችን እሁድ ቀደማችሁ
በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ
*!!!*
♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን
በመጫን ይቀላቀሉ።

በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ
ሀላፍትናችንን እንወጣ**

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata

? ሼር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ

5 months ago

*?*አዲስ ደርስ በመስጅድ ሱቡለ ሰላም መርሳ

? اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ : شرح الأصول ثلاثة

➡️ ሸርህ ኡሱሊ ሰላሳ

?تأليف፡-لشيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب رحمه الله

?شرح: الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي حفظه الله

"ደርስ ቁጥር 9⃣

?أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

?የኪታብ ???  ለማግኘት⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/3232
ክፍል ስምንትን ለማግኘት**⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/3298
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
?⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi *?⇘»*https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

8 months ago

.#الحدادية **[ليس من طريقة أهل السنة إلزام العالِم المشايخ بأقواله]

لفضيلة الشيخ : أبو عبد الرحمن خالد المصري حفظه الله

المدة: 04:18 د**

8 months ago
8 months ago

ተማር ከዛም ተናገር አስተምር ወሳኝ (ምላሽ) ለአህባሽ ድን አበላሽ

ርዕስ"
የሞተ ሰው ይረዳል ወይስ አይረዳም

➫ድረሱልኝ ማለት ባንቱ ተጠጋን ወዳያቱ
➬ሸሽተናል ካለንበት ጭንቅ አውጡን ቁረጡን ፍለጡን
➬ልጅ ስጡን ማለት ከሞቱ ቦኋላ ይጠቅማሉን?
ሙሳ አለሂ ሰላም ሙተው አልጠቀሙምን ?  በሚል ዙሪያ ለአህባሽ አንጃዎች  ወሳኝ ምላሽ ረድ የተሰጠበት  ምክር ሳታዳምጡ እንዳታልፉት በውስጡ በርካታ በኛ ላይ ለሚያመጧቸው  ብዥታ የሚፍጥሩብነን ሹበሀ ጥርጣሬና ከንቱ የሆነ ወሬ ፍቱን መድሃኒትቱ ወደ ቁርአንና ሐድስ መመለስ በሰለፎች አረዳድ ምላሽ ማድረጉ ትልቅ ትምርት አዘል ጥቅሞች አሉት

የአህባሾችን ማምታቻ  ብዥታ ጥርጣሬ ምላሽ  የተደረገበት ምክር ነው

? በሸይኽ ሙሐመድ  ሀያት
{ሃፊዘሁሏህ}

?️قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :

? من فسدت عقيدته ؛ فإنه يكون خاسرا في الدنيا والآخرة، وذلك هو الخسران المبين، ومن صلحت عقيدته يكون هو السعيد في الدنيا والآخرة.
https://t.me/hussenhas
?[ المنتقی (جزء ۱ ، ۱۹۳)
https://t.me/hussenhas
https://t.me/hussenhas

1 year, 7 months ago
We recommend to visit

القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75

Last updated 1 year, 8 months ago

القناة الرسمية لابن بابل
الحساب الرسمي الموثق على فيسبوك: https://www.facebook.com/Ibnbabeledu?mibextid=ZbWKwL

الحساب الرسمي الموثق على يوتيوب :https://youtube.com/@iraqed4?si=dTWdGI7dno-qOtip

بوت القناة ( @MARTAZA79BOT

Last updated 6 months ago

Last updated 2 months ago