Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 6 months, 4 weeks ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 3 months, 3 weeks ago
ነገን ዛሬ አንፍራ !
ነገን አጨልመን አክፍተን ማሰቡ
በመጪው እጣ ላይ ሐዘን መሰብሰቡ
ዛሬን ያጨልማል ነገን ላያበራ
ነገ የኛ አይደለም የኛን ዛሬ እናውራ
ክፉውን አናስብ ነገን ዛሬ አንፍራ!
? Ustadh Muhammed siraje
➩ የተነሳው ሀሳብ እንዳይደባልቁባችሁ ፎቶ ሀላል ነው አላልንም! ፎቶ በካሜራ ይህ ርዕስ የኢጅቲሓድ ርዕስ ነው ከዓቂዳ ጉዳይም አይደለም።
በዚህ በፎቶ ጉዳይ ተነስቶ ሰዎችን ከሱና ማስወጣት ተገቢ እንዳልሆነና የሙብተዲዖች መገለጫ መሆኑን ለመጠቆም ነው።
➩ በኢጅቲሓድ ርዕስ ከሱና የሚያስወጣ ሙብተዲዕ ነው።
የረድ አደራረግ ላይ ከፍተኛ የሆነ ችግር አለባቸው ወይ ዒልሚይ የሆነ ወይ አደብ ያለው መልስ አይሰጡም ብቻ አሏህ ያረጋጋቸው ይመልሳቸው ነው የምንለው።
አሏህ ይመልሳቸው እኛንም ያፅናን ሁላችንም ያስተካክለን!
ما هو الضابط في معرفة الحزبية؟
? ሂዝቢዮችን (ቡድንተኞች) የሚታወቁበት ህጎች ምንድን ናቸው?
? ታላቁ [የተከበሩ] ሸይኽ ሙሳ አህመድ አልቀጣን
? فضيلة الشيخ موسى بن أحمد القطان حفظه الله
https://t.me/Menhaje_Selef/
قد يسكت العلماء مراعاة للمصالح والمفاسد
✍?قال الشيخ العلامـة ربيع بن هادي عمير المدخلي - حفظه الله - :-
[[ إن العلماء الفقهاء الناصحين قد يسكتون عن أشخاص وأشياء مراعاة منهم للمصالح والمفاسد.
فقد يترتب على الكلام في شخص مفاسد أعظم بكثير من مفسدة السكوت عنه.
فقد سكت رسول الله - صلى الله عليه وسلم - عن ذكر أسماء المنافقين،
ولم يخبر بأسمائهم أو بعضها إلا (حذيفة)،
ومتى كان يصعد على المنبر ويقول فلان منافق، وفلان منافق.
كل ذلك مراعاة منه للمصالح والمفاسد.
وكان قتلة عثمان في جيش علي - رضي الله عنه -، وماطعن كبار الصحابة الباقين في علي - رضي الله عنهم -، ولا أحد من عقلاء التابعين،
وماكانوا يركضون بالتشهير (بعلي) ، والأحكام على هؤلاء القتلة،
وكان ذلك منهم إعذار وإنصاف (لعلي)،
لأنه لو أخرجهم من جيشه أو عاقبهم لترتب على ذلك مفاسد عظيمة، منها :
الحروب وسفك الدماء ،
ومايترتب على ذلك من وهن الأمة وضعفها.
فهذا العمل منه من باب ارتكاب أدنى المفسدين لدفع أكبرهما.
وهذا ( ابن تيمية وتلميذه ابن القيم )،
لماذا لم يبينا عقيدة النووي وغيره،
وأئمة الدعوة لم يبينوا عقيدة النووي وابن حجر والقسطلاني والبيهقي والسيوطي وغيرهم؟
_فلا تظن:_
أن كل تصريح نصيحة ،
ولا كل سكوت غشاً للإسلام والمسلمين ،
والعاقل المنصف البصير :
يدرك متى يجب أو يجوز الكلام ،
ومتى يجب أو يجوز السكوت ]].
(المجموع الواضح، ص143).
https://t.me/Menhaje_Selef
በሀዳዲዮች የተብዲዕ ኢልዛም እና በለተሞ ተብዲዕ ኢልዛም መካከል ምን ልዩነት አለ?!
እነሞር ላይ ወጣቶች በዱንያ ጥቅማጥቅም ይከፍራሉ አንተ አሁንም በግል ችግርህ እነሞር ሂደህ " ሳዳት ሙብተዲዕ ሙብተዲዕ" ትላለህ።
የአንተው ቅርቡ ወጣት እየከፈረ ነው
አሏህን ፍሩ ለሙስሊሙ ተውሂድን አስተምሩት ዲን እንዲጠለ በብጣሽ ወረቀት የሚቀይር ትውልድ አታፍሩ!
▣ የሰለፊዮች የመለያየት ምክንያትና በተብዲዕ ላይ ድንበር አላፊዎች አይነት።
*سبب فرقة السلفيين وأقسام غلاة التجريح
? فضيلة الشيخ عبدالمالك الرمضاني
? ሸይኽ ዐብዱልማሊክ ረመዷኒ
?* ከአቡ ተይሚያ
በለተሞ መንጋ የምርቃና ስብከት ለተጠለፋችሁ ሁሉ!
~
*1ኛ፦ እነዚህ ሰዎች የመንሀጅ ግንዛቤያቸው የተንሻፈፈ፣ የግል አመላቸውንና ሰለፊያን የሚያምታቱ ስለሆነ የሰለፊያን ግንዛቤ ከነዚህ ሰዎች አትውሰዱ። ይልቁንም ጊዜው የሚመች ነውና ከነ ኢብኑ ባዝ፣ አልባኒይ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን፣ ፈውዛን፣ ዐብዱልሙሕሲን አልዐባድ፣ ... ኪታቦችና የድምፅ ቅጂዎች ተጠቀሙ። ከነሱም በላይ የቀደምት ዑለማዎችን አካሄድ በሚገባ ፈትሹ። እነዚህ ሰዎች ሰለፊያ ነው ብለው የሚያቀርቡላችሁ ከክፉ አመላቸውና ሸውራራ ግንዛቤያቸው ጋር የተቀላቀለ ቡድንተኛ አካሄድ ነው። የሱና ዑለማኦችን የሚያጣቅሱት ለሽፋን ያህል ነው።
2ኛ፦ ደዕዋችሁ የአካባቢያችሁን ተጨባጭ ያገናዘበ ይሁን። አዲስ ብሄርተኛ ይመስል መንሀጅ በተገነዘባችሁ ማግስት በትንሽ በትልቁ ሌሎች ጋር አትላተሙ። እነዚህ የሚያጋጯችሁ አካላት ከምትገቡበት አጣብቂኝ እንድትወጡ የሚያግዝ ይሄ ነው የሚባል ሃሳብ እንኳ ማቅረብ አይችሉም። እነሱ እንደሆኑ ለራሳቸው ጥቅም ሲሆን ካሜራ ውስጥ እንዳይገቡ እየተሹለከለኩ፣ ማስክ እያጠለቁ የሚጣዱ ናቸው። እነሱን ተከትላችሁ ደዕዋችሁ ቢሰናከል ብዙ ርቀት ወደ ኋላ ይመልሷችኋል።
3ኛ፦ ለፍረጃና ለተብዲዕ አትቸኩሉ። በቂ የመንሀጅ ግንዛቤ ያልያዘ ሰው ፈፅሞ ለተክ -ፊርና ለተብዲዕ ብቁ አይደለም። ነገሩ በሚገባ ተገልጦልናል ብላችሁ በምታምኑበት ጉዳይ ራሱ በመናገራችሁ የሚገኘውን ትርፍና ኪሳራ አስሉ። የደመ ነፍስ አካሄድ ማንንም አይጠቅምም።
4ኛ፦ የለተሞ ጭፍራዎች ጋር መጓዝ መስጂዶቻችሁን ያሳጣችኋል። ከማህበረሰብ ጋር ያጋጫችኋል። በሂደት ደዕዋችሁን ወይ ሙሉ ለሙሉ ያጠፋዋል። ወይ ደግሞ በእጅጉ ያቀጭጨዋል። ብዙ ካበላሻችሁ በኋላ ግራ ቀኝ አይታችሁ የተሻለ መስለሐ ያለበትን ውሳኔ ብትወስኑ ራሱ እነዚህ እባቦች ከማንም በላይ የሚናደፉት እናንተን ነው። የቻግኒው ሸይኽ ከማል አፍሪ ጉዳይ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ይሆናል። ቀድመው በነዚህ አካላት የተሳሳተ አቅጣጫ ይዘው ነበር። አሁንም ምን ያህል እንደነቁ አላውቅም። የተሻለ መስለሐ አይተው መስጂድ ገብተው ሲያስተምሩ እድሜያቸውንም፣ ውለታቸውንም በማይመጥን መልኩ እያብጠለጠሏቸው ነው። "ያሳደጉት ውሻ፣ ያሳጣል መድረሻ!"
5ኛ፦ የአካባቢያችሁን መስለሐ ራሳችሁ ወስኑ። በሩቅ ያለ ሰው ያላችሁበትን ተጨባጭ ላያውቅ ይችላል። በተለይ እነዚህ ከህሊናቸው የተጣሉ አካላትን ፈፅሞ አታማክሩ። እንኳን ለናንተ ለራሳቸውም የሚሆኑ አይደሉም። አስፈላጊ ሲሆንና ከተቻላችሁ ዑለማኦችን አማክሩ። እነዚህ የሚጮሁትን የማይኖሩ ደናቁራን እንዳያሳስቷችሁ። ለተሞ በራሱ ምስክርነት ከ10 አመት በላይ ኢኽዋንን ሲያደንቅና አብሮ ሲጓዝ የኖረ ሰው ነው። አሁንም ከተወሰኑት ጋር ያፋጠጠው የጥቅም ግጭት ነው። እንጂ የጥቅም ቃል ሲገባለት እንኳን ከነዚህ ጋር ይቅርና ቀድሞ ተብዲዕ ካደረጋቸው ሰዎች ጋር ራሱ ሊታረቅ እልል ሲል ነበር። አሁንም የተሻለ ካየ ለሌላ ይፈርማል። ባህሩም ከሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥ ሲል ለዲን ተቆርቁሮ አይደለም። የራሱ አንዱ ጋሻጃግሬ ከሚያወግዛቸው አካላት ጋር የመስጂድ ኮሚቴ አባል ነው። ኮሚቴው በመጅሊስ መዋቅር ስር እንደሆነ አስተውሉ። የባህርዳሩም ጭፍራ ዲን አይደለም ከመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ጋር ያፋጠጠው። "ለኛ የተላከ ኪታብ ወስደውብን ..." እያለ ነው የህፃን ለቅሶ የሚያለቅሰው። ራሳቸው በቡኻሪ መስጂድ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድን ፕሮግራም አስተዋውቀው ሲያበቁ እነዚህ ከህዝቡ ብር ሲሰበስቡ ጊዜ ጨርቃቸውን ጣሉ። በቀናት ልዩነት ውስጥ ተነስተው አስጠነቀቁ። ስሜታቸውን የማይቆጣጠሩ፣ ይሉኝታ የማያውቁ ጉዶች ናቸው። እንጂ ዛሬ ለተብዲዕ የሚመዙትን ጉዳይ እየጠቀሱ ተብዲዕ ግን አናደርግም ሲሉ እንደነበር የድምፅ መረጃ አለ።
6ኛ፦ በደዕዋ ላይ ተመዩዝ አስፈላጊ ነው። ተመዩዝ ማለት ግን በራስ ላይ በር ዘግቶ መጮህ አይደለም። ከሆነላችሁ ያለ ንክኪ አስተምሩ። መድረክ ካገኛችሁ አቋማችሁ የተጠበቀ እስከሆነ ድረስ በሱፊዮች መስጂድ እንኳ ቢሆን አስተምሩ። ታላላቅ መሻይኾች በሱፊያ መስጂዶች ያስተማሩበት ተጨባጭ አለ። ለምሳሌ ሸይኽ ረቢዕ ሱዳን ውስጥ በሱፊያ መስጂድ አስተምረዋል። "በአቋም ቢገናኙ ነው ከነ እንትና መስጂድ የሚያስተምሩት" የሚለው የነዚህ ሰዎች ጩኸት ዝቅ ቢል ድንቁርናቸውን ከፍ ቢል አታላይነታቸውን ነው የሚያሳየው። ለአመታት ሂዝቢዮች ላይ ቁጭ ብለው ሲማሩ ነው የኖሩት። ባህሩ፣ ሁሴን ሲልጢ እና ጠሀ ኸዲር ለዚህ ምሳሌ መሆን ይችላሉ። ራሳቸው የሳዑዲ ጃሚ0ዎች በሒዝቢዮች የተጥለቀለቁ እንደሆኑ ይገልፃሉ። ራሳቸው በንዲህ አይነት ተቋማት ቁጭ ብለው እየተማሩ እኛ ጋር መጥተው እንትናን ከእንትና ጋር አየነው እያሉ አድብተው ይጠብቃሉ።
በሰሜን ወሎ፣ ጉራጌ፣ ስልጤ ዞኖች የመጅሊስ መዋቅር ውስጥ የገቡ አሉ። ለተሞ በሚያብጠለጥላቸው የየመን መራኪዝ የሚማሩ የለተሞ መንጋዎች አሉ። የመን መዕበር ድረስ ሄደው ሙሐመድ አልኢማም ዘንድ የሚማሩ ሁሉ አሉ። እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ዐረብኛ ትምህርት በሚሰጥባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ሙመይዐ ከሚሏቸው እና ኢኽዋኒዮች ዘንድ ቁጭ ብለው የሚማሩ አሉ። ከዚህም የባሰ ሱፊዮች ዘንድ ሳይቀር ሉጋ የሚማሩ አሉ። ራሳቸው በሚሰሩት ጉዳይ ሌሎችን ተብዲዕ የሚያደርጉ የማፊያ ስብስብ ናቸው።
ጩኸታቸው የእውነት መስሏችሁ እነሱን የተከተላችሁ በጊዜ ብትነቁ ይሻላችኋል። ጥሪዬ በተለይ መሬት የረገጠ ደዕዋ ላላችሁ ነው። ደዕዋችሁን ሳታጡት በፊት ደጋግማችሁ አስቡበት።
=*
? Ustadh Ibnu Munewor
ሰዎችን በቢድዓ ለመፈረጃ ሂደቶች እና ስርአቶች አሉ !
ብዙ ነገሮች እኔን ይፈልጋሉ ማለት
ነውር ነው
ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/Menhaje_Selef
Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 6 months, 4 weeks ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 3 months, 3 weeks ago