Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 8 months ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 4 months, 3 weeks ago
**ተከታታይ አዲስ ደርስ
ክፍል-4📚 ሪያዱ አስሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰዪዲል ሙርሰሊን [📚** رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
⏰ ሰአት: ዘወትር ቅዳሜ፣ እሁድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ
🎙 አቡ ሐመዊያህ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁሏሁ
🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ
የአልኢስላሕ መድረሳ](https://t.me/medresetulislah)*👇*👇👇 የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል #join በማለት ይቀላቀሉ።** https://t.me/medresetulislah
**አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ
2ኛ ዙር የሴቶች ኦንላይን የቂርኣት ምዝገባ ማስታወቂያ**
አልኢስላሕ መድረሳ ለሴቶች ብቻ ያዘጋጀውን ኦንላይን (Online) ቂርኣት በማስፋት ተጨማሪ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።
በመሆኑም ባለፈው ምዝገባ ያለፋችሁና በኦንላይን የቁርኣንና ተርቢያ ትምህርቶችን በተለያዩ ሰዓቶች መማር የምትፈልጉና የምትችሉ እህቶች ከታች ባለው ሊንክ በመመዝገብ መማር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ:-
1. ባለፈው የተመዘገባችሁ እህቶች ፈፅሞ በድጋሚ መመዝገብ የለባችሁም።
ለመመዝገብ👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/1PJwh0gz-gENe7JABvDeXlYjx3r0YvBc3979-OnoN-eI/edit?usp=drivesdk
አልኢስላሕ መድረሳ
ወርሐዊ ተከታታይ ደርስ
ወረሐዊ ተከታታይ ደርስ
ክፍል- 3
የኪታቡ ስም: ሙተሚመቱ አጁሩምያህ
متميمة الآجرومية
⏰ በሂጅራ አቆጣጠር በየወሩ መጨረሻ ለሶስት ቀናት የሚሰጥ
🎙 لفضيلة الشيخ أبو عبدالحليم عبدالحميد بن ياسين اللتمي
🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ
የአልኢስላሕ መድረሳ*👇*👇👇 የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል #join በማለት ይቀላቀሉ።** https://t.me/medresetulislah
🔷 ሰበር የምስራች በኡሑዱ የጉንችሬ ማዞሪያ ዑመር መስጂድ ፕሮግራም ላይ ወንድማችን ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ ( አቡ ሐመዊያ ) የሚገኝ መሆኑን ስናስታውቃችሁ በደስታ ነው ። በመሆኑም በፕሮግራሙ ላይ የሚገኙ እንግዶቻችን 1– ሸይኽ ዐ/ሐሚድ 2 – ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ ( አቡ ሐመዊያ) 3 – ወንድማችሁ ባሕሩ ተካ ይሆናሉ ። https://t.me/bahruteka
🔹 ውድ የፉሪ አቡ በከር መስጂድ የቅዳሜና እሁድ የቁርኣ ትርጉም ማብራሪያ ደርስ ታዳሚዮች በክ/ሀገር ዳዕዋ ምክንያት የዛሬና ነገ ደርስ የማይኖር መሆኑን ስናሳውቃችሁ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው ።
ተከታታይ አዲስ ደርስ
ክፍል-32
የኪታቡ ስም: አል-አርበዑን አንነወዉያህ የሐፊዝ ኢብኑ አርረጀብ ማሟያ
📚 الأربعون النووية من تتمة حافظ بن
الرجب
⏰ ሰአት: ዘወትር ቅዳሜ፣ እሁድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ
🎙 አቡ ሐመዊያህ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁሏሁ
🕌 በአል ኢስላሕ መድረሳ
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
📢 በአልኢስላሕ መድረሳ ኦንላይን ቂርኣት ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ:-
መድረሳው ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት ለመማር መረጃ የሞላችሁና የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ቁርኣን ተምህርት ከቃዒዳ ጀምሮ በየሙስተዋውና በየሰዓቱ ተለይቶ የሚሰጥበትን መንገድ ተመቻችቶ ቂርኣቱ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል።
በመሆኑም
1. ለሁሉም ተማሪ የየራሷ መታወቂያ ቁጥር (ID NUMBER) እና የተለያየ ግሩፕ ስለተዘጋጀ በተመደባችሁበት ግሩፕ ላይ እና ሰዓት ብቻ የምትማሩ ይሆናል።
ትምህርቱ የሚሰጠው ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ እስከ መጝሪብ ድረስ በመረጣችሁት ሰዓት መሰረት የተስተካከለ ነው። ካለብን የተማሪና የኡስታዝ አለመመጣጠን አንፃር በጣም ውስን ተማሪዎች ብቻ የሰዓት ለውጥ (ሽግሽግ) ተደርጎባችኋል።
ከታች በየግሩፑ በተዘረዘረው መሰረት ለመማሪያ በተከፈተላችሁ ግሩፕ ላይ ጆይን እንድታደርጉ
የግሩፓችሁን ቁጥር
የኡስታዛችሁን ስም
መታወቂያ ቁጥራችሁንና
ሙሉ ስማችሁን
ከስር ባሉት አድራሻዎች
ነገ እሑድ ከጠዋት ጀምሮ በመላክ ወደ ግሩፑ ያስገቧችኋል።
ስማችሁ እዚህ ግሩፕ ላይ የሌለ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በማታው የኪታብ ደርስ ላይ የተመደባችሁ ስለሆነ በቅርቡ ስማችሁና መታወቂያ ቁጥራችሁ የሚለጠፍ ስለሆነ በትዕግስት ጠብቁ።
መመዝገቢያው ካለቀ በኋላ ዘግይታችሁ የሰማችሁና መማር እንደምትፈልጉ በውስጥ የጠየቃችሁን እህቶች በአላህ ፈቃድ 2ኛ ዙር አመቻችተን በቅርብ ስለምንመዘግብ በትዕግስት ጠብቁ።
ማሳሰቢያ ስማችሁን ሁሉም ግሩፖች ላይ በጥንቃቄ ፈልጉ።
✍ አልኢስላሕ መድረሳhttps://t.me/alislaahwomenonlineders
**السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የነገው ከፈጅር በኋላ ያለው አርበዑን አንነወዊ ደርሳችን ኡስታዝ ሐጃ ስለገጠመው እንደማይኖር እናሳውቃለን።**https://t.me/medresetulislah
ተከታታይ ደርስ
ክፍል-27
የኪታቡ ስም: አል-አርበዑን አንነወዉያህ።
📚 الأربعون النووية
⏰ ሰአት: ዘወትር ቅዳሜ፣ እሁድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ
🎙 አቡ ሐመዊያህ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁሏሁ
🕌 በአል ኢስላሕ መድረሳ
**ማስታወሻ:- የነገ የእለተ እሁድ ሙሉ ደርሶች ከተወሰነ ማስተካከያ ጋር
ከፈጅር በኋላ እስከ 1:00 ሙተሚመቱል አጁርሩምያህ
ከ1:00 እስከ 1:30 አልኡሱል ሚን ኢልሚል ኡሱል
ከ3:00 እስከ 4:30 ቡሉጉል መራም
ከ5:00 እስከ 6:00 በያኑ ፈድሊ ዒልሚ አስሰለፊ ዓላ ዒልሚል ኸለፍ
ከ8:00 እስከ 9:30 ሙኽተሰሩ ሲረቲ አርረሱል ﷺ
ከአሱር እስከ መግሪብ ሙቀዲመቱን ፊ ኡሱሊ አትተፍሲር**https://t.me/medresetulislah
Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 8 months ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 4 months, 3 weeks ago