Eyoha Tv

Description
Join Eyoha Tv https://www.youtube.com/@eyoha24
|✨Make Change Happen with Your Phone!✨
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

3 weeks, 3 days ago

ጥንቃቄ ደብረማርቆስ *‼️*

ደብረማርቆስና አካባቢው የሄሊኮፕተር እንቅስቃሴ ስላለ ጥንቃቄ ይደረግ‼️**

3 weeks, 3 days ago

ጥንቃቄ‼️

ደብረ ታቦር የኢሊኮፍተር ቅኝት አለ🔥

3 weeks, 3 days ago

የጁቤ‼️****በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሽጎ የሚገኜውን የጠላት ጦር የአማራ ፋኖ  አብራጂት ብርጌድ እያረገፈው ይገኛል።

3 weeks, 3 days ago

🔥#አፈና_ደብረማርቆስ‼️

በዛሬው ዕለት ደብረ ማርቆስ አንድ ነጋዴ ከመሸ 12:00 አካባቢ አድማ ብተናዎች ሊያፍኑት ቢመጡም ታፋኙ ነገዴ በመጥፋቱሱቁ ውስጥ የነበሩ 2 ወንድ ልጆቹን አፍነው በፖትሮል ወደ አልታወቀ ቦታ ወስደዎቸዎል ሲሉ የአይን እማኞች ገልፀዎል‼️

3 weeks, 4 days ago

የድል ዜና‼️

የባህርዳር ብርጌድ የጊወን ሻለቃ በዛሬው እለት በደፈጣ ላታቋሪት እና እሪበከንቱ ላይ 1 ኦባማ እና 1 FSR ሙሉ የጠላት ኃይል ሁለት ቦታ ላይ ሙት እና ቁስለኛ ያደረጉት ሲሆን 2ቱ መኪኖች በክሬን ተጎትተው ወደኤርፖት አቅራቢያ ወዳለው ካምፕ ገብተዋል።

3 weeks, 4 days ago

"የአማራን ህዝብ ትግል ለተወሰነ ቡድን ብቻ መስጠት ተቀባይነት የለውም"

የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የመላው አማራ ህዝብ ትግል ነው።

ፋሺስቱ አብይ አህመድ እና ቡድኑ አማራን ከ500 ዓመት በሗላ ወረራ ፈፅመውበታል።

የአማራ ህዝብ በየአዝማናቱ መራራ ወረራዎች ተደርገውበታል።ከጣሊያንና ከግራኝ ወረራ በከፋ ሁኔታ በብልፅግናው ዘመን እየተካሄደብን ይገኛል።

ስለሆነም አማራ እንደ ህዝብ የገጠመውን አደጋ በመቀልበስ ረገድ ፋኖ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል።

የኔ ዘመን ፋኖ ደግሞ ከሌላው ጊዜ በተለየ ሁናቴ ራሱን አዘምኖ የአማራን ህዝብ ህልውና ለመታደግ ትግሉን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ስለሆነም የአማራን ህዝብ ትግልና የአማራ ፋኖ መስዋአትነት ለማሳነስ የሚደረገው ያልተገባ አካሄዲ ሊታረም ይገባል።

የአማራ ፋኖ ትግል የመላው አማራ ህዝብ ትግል እንጅ የፋኖ ብቻ ትግል አድርጎ መውሰድ የጠላቶቻችን አጀንዳ እና የሀሰተኛ ታጋዮች ፍረጃ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል።

የአማራ ፋኖ ትግልም ከሌሎች የሚለየው የፋሺስቱን ሃይሎች አሉታዊ ፕሮፓጋንዳ እና የሃገር አፍራሺ ሃይሎችን ዕሳቤ ቆም ብለው እንዲያስቡ ከማድረጉም በላይ ስርዓቱ የዘረኞች መፈንጫ መሆኑን ለዓለም ማህበረሰብ እና ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ እንዲያውቁት አድርጓል።

የአማራ ፋኖ ትግል የአማራ ህዝብ ህልውና አልፋ እና ኦሜጋ መሆኑን ህዝባችን በሚገባ ተረድቷል።

ነገር ግን የአማራን ህዝብ ትግል የተወሰኑ ቡድኖች ፍላጎት ማድረግ የዘመናችን አስከፊው ክህደት ነው።

የአማራ ብልፅግናና ዘረኛው የኦሮሞ ብልፅግና ሃይሎች በህዝባችን ላይ እያደረጉት ያለውን አስከፊ ወረራ ቀልብሰነዋል።

የፋሺስቱ ሰራዊት በመላው አማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለው ወረራ ችግር ያለበት እና የተወሰነ የሃገሪቱ ሰራዊት ደግሞ ለግለሰብ እና ለቡድን ስልጣን ማስጠበቂያ እንዳደረጉትም ግንዛቤ ሰጥተናዋል።

ስለዚህ መጭው ዘመን የመላው አማራ ህዝብ ትግል እንድሆን እየሰራን ነው።
ጠላቶቻችን ያልተቋረጠ ሰብአዊ ዘር ተኮር ጭፍጨፋቸውን እንዲያስቆሙ የመላው አማራ ሃይሎች እንዲታገሉት ጥሪ እናቀርባለን።

የአማራ ፋኖ ከገዜ ወደ ጊዜ እያደገ የሚሄደውን አቅም በመጠቀም ለመላው አማራ እና ሀገረ መንግስቱን ለማፅናት ከሚሰሩ ሃይሎች ጋር ሃገሩንና ህዝቡን ለመታደግ የሚያደረገውን ዘመቻ በአድስ ጉልበት አጠናክሮ ይቀጥላል።

የአማራ ምሁራንና የአማራ ተቆርቋሪ ሃይሎች ደግሞ ከህዝባችንና ከአማራ ፋኖ ጎን እንዲትቆሙ በተደጋጋሚ ጥሪ ማቀረባችን ይታወሳል።ስለዚህ የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ የሚከፍለውን ዋጋ ለማሳነስ የምታደርጉትን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት እንዲታቆሙ ስል በአማራ ህዝብ እና በህልውና ትግሉ ስም እንጠይቃለን።

የአማራን ህዝብ ትግል በርካታ ሃይሎች የሚጠብቁት እና የምስራቅ አፍሪካ አድስ ክስተት መሆኑ ይታወቃል።
ስለሆነም ሁሉም የአማራ ፋኖ አመራሮች መሪ ድርጅት ለመፍጠር የሚያደርጉትን ርብርብ ልናፋጥነው ይገባል።በመራራ ተጋድሏችን ውስጥ በርካታ ዕድሎች መኖራቸውንም ተስፋ ማድረግ ወቅቱ የሚጠይቀው ነገር ነው።

የዘመናችን ትግል መራራ ችግሮች ውስጥ አውራጃዊነት አንዱ መሆኑ ይታወቃል።
በመሰል ችግር ውስጥ ያላችሁ የፋኖ አመራር እና አባላት ራሳችሁን እንድትገመግሙ አደራ ማለት እፈልጋለሁ።

የአማራ ህዝብ ትግል የሁሉም አማራ ሃይሎች መሆኑ እየታወቀ በየሰፈር ለመንገስ የሚደረገው ቅዠት ፍፁም ክህደት መሆኑም እንዳይረሳ!!

ትግላችን በህዝባችን ውስጥ ፓለቲካዊ አመኔታ እና ማህበራዊ አመኔታ መፍጠር ካልቻለ እየተከፈለ ያለው መስዋአትነት ከንቱ ውዳሴ ነው።

አማራነት የዘመናችን የአማራ ፋኖ መታገያ መስመራችን እንጅ ሲበርደን የምንለብሰው፤ሲሞቀን የምናወልቀው አለመሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል ሲል ለአሻራ ሚዲያ ገልጿል።

የመላው አማራ ዘመቻ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

እናሸንፋለን

ነፃነታችን በክንዳችን!!

አሸናፊ ገናን
የሸዋ ዕዝ ከሰም ክ/ጦር የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ

1 month ago
"ጦርነቱን ያባባሰው አብይ ነው" ኢሳያስ አፈወርቂ …

"ጦርነቱን ያባባሰው አብይ ነው" ኢሳያስ አፈወርቂ | "እኔና ፑቲንን የሚለየን ምድራዊ ሃይል የለም" - ኪም ጆንግ ኡን . . .👇👇👇👇
https://youtube.com/@eyoha24

1 month ago

የጨቅላው አቡሽ አህመድ ጉዳይና የአስተሳሰብ ደረጃ እያደር አዲስ ሆኖብናል። ይህ ማፍረስንና መናድን መለያው ያደረገ የወፍ ዘራሽ ልጅ፣ "እንጨት ለቅማ፣ ቤት መስራትን" ባለመች ምናባዊ ምስኪን ኮረዳ ቅናቱን በአደባባይ በፓርላማው ፊት ገልጿል።

ይህ ወፍ ዘራሽ የጠንቋይ ልጅ፣ ያች ትነግሳለህ ያለችው እናቱና ዝናሽ ታያቸው እንዲህ እያሉ እየተቀባበሉ በማዜም ፍላጎቱን እንደሚያረኩለት እምነታችን ነው……

ባለጊዜዎች ግቡ በተራ፣
ከተማ አውድሞ ፓርክ እስኪሰራ፣
ሺዎችን ገድሎ እናንተን ያኩራ¡

[BW]

* የታመኑ መረጃወችን ለማግኘት
የቤተሰባችን አባል ይሁኑ

👇*👇👇👇
https://t.me/eyohatv
https://t.me/eyohatv

1 month ago

ሶማሊያ‼️**
"ኢትዮጵያ አታስፈልገንም" - ፕ
/ት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ

«የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ አልሸባብን ለማሸነፍ ሶማልያ የኢትዮጵያን ተሳትፎ እንደማትፈልግ ተናገረ። ሶማሊያ በራሷ ሉዓላዊነቷን እና የባህር ክልሏን እንደምትጠብቅ አስረግጦ ተናግሯል።
https://t.me/eyohatv

1 month ago
[#inbox](?q=%23inbox) [#እዮሃ](?q=%23%E1%8A%A5%E1%8B%AE%E1%88%83)

#inbox #እዮሃ

በቻግኒ ወረዳ ያሉ አማራወች ብዙ ጊዜ በጉምዝ ታጣቂወች ሲጨፈጨፉ እንደነበር እናውቃለን  በዚህ ምክኒያት በአሳምነው ፅጌ ጊዜ   እራሳቸውን ከጉምዝ ታጣቂወች እንዲከላከሉ የተፈቀደላቸውን መሳሪያ  በአገው ፍርሸንጎና በክልሉ ምስለኔ መንግስት በአድማ ብተና ፖሊሶች   ትጥቃችሁን አምጡ እየተባሉ እየተሰቃዩ እንዳለና  ትጥቃቸውን ከሰጡ የጉምዝ ታጣቂ አሁንም እንደሚጨፈጭፋቸው  ስጋት ላይ መሆናቸውን ገልፀው  መረጃውን አድርስልን   ለፋኖ ወንድሞ ሲሉ  ጠይቀውኛል::

ከዛላይ የላክሁትን መረጃ  እዛው በቻግኒ ወረዳ የሚገኝ ታማኝ ወንድም ልኮልኛል  እባክህ መከራላይ ነን መረጃውን አድርስልኝ ብለውኝ ነው:: [Via Bizamo]

* የታመኑ መረጃወችን ለማግኘት
የቤተሰባችን አባል ይሁኑ

👇*👇👇👇
https://t.me/eyohatv
https://t.me/eyohatv

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago