The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.
Last updated 2 weeks, 4 days ago
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 2 days, 17 hours ago
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 2 weeks, 6 days ago
አንድ መኪና ሰረቪስ ሲደረግ መሰራት እና መታየት
ያለባቸው ነገሮች! ?
አንድ መኪና (አዲስ ወይም ያገለገለ) በየ 5,000 – 10,000 ኪሎሜትር ወይም/ ከ 3-4 ወራት ከተጓዘ በኋላ) ሰረቪስ ሲደረግ መሰራት እና መታየት ያለባቸው ስራዎች በዋናነት የሚከተሉት ናቸው፡፡
የሞተር ዘይት እና የዘይት ፊልትሮ መቀየር
የአየር ማጣርያ ማፅዳት/ ካረጀ መቀየር
ቼክ መደረግ ያለባቸው (ሁል ጊዜ በሰርቪስ ወቅት መታየት ያለባቸው ስራዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡
• ዳሽ ቦርድ (Dashboard) ጠቋሚ ምልክቶች ፍተሻ ማድረግ- (ለምሳሌ-Check Engine, ABS,...)
• የማቀዝቀዣ ሲስተም ኩላንት (Coolant)፣ የፍሬን ዘይት (Brake Fluid)፣ የመሪ ዘይት (Steering Oil)፣ የጊርቦክስ (Transmission Oil) ፍሳሽ መመልከት
• ከኩላንት እና ዘይቶች በተጨማሪ አጠቃላይ የመሪ ሲስተም፣ ፍሬን ሲስተም፣ ሰስፔንሽን ሲስተም….
• መብራቶች (የፊት፣ የኋላ -በተለይ (Stop/Brake Light)
• ቺንጋዎች (Under hood belts)፣ ሆዝ (hoses)
አውቶfix?
የመኪና ሞተር መንከስ ትልቁ ምክንያት ?
የሞተር ከመጠን በላይ መሞቅ ችግር ከማቀዝቀዣ ክፍል ጋር የተያየዘ ሲሆን ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩ ቢችሉም የኩላንት ችግር ትልቁን ድርሻ ይወስዳል፡፡
ራድያተር ውስጥ በ ኩላንት ምትክ ባዶ ውሀ መጨመር፡፡ ባዶ ውሀ መጠቀም ለሞተር ከልክ በላይ መሞቅ ምክንያት ነው፡፡ ውሀ በባህሪው ቶሎ የመሞቅ አቅም (boiling point) ከፍተኛ ሲሆን ኩላንት ግን አነስተኛ ነው፡፡ በክረምት ወራት ውሀ ወደ በረዶነት የመቀየር አቅም( freezing point) ከፍተኛ ሲሆን ኩላንት ደሞ አነስተኛ ነው፡፡ በክረምት ወቅት በኩላንት ፋንታ ውሀ መጠቀም ሞተራችን እንዲሰነጠቅ እንዲሁም ራድያተራችን እንዲዝግ ምክንያት ይሆናል፡፡
የማቀዝቀዣ ክፍል ኩላንት በየ 48000 ኪሜ መቀየር ለሞተር እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡
ኩላንት ማለት ውሀ ሳይሆን የ ኣንቲ ፍሪዘር፣ የውሀ እና የ ዝገት መከላከያ ውህድ ነው፥፥
ማሳሰቢያ፡ ለድንገተኛ ወይም ኩላንት እስክናገኝ ድረስ ካልሆነ በቀር ውሀ ወደራድያተር አለመጨመር እጅግ ይመከራል፡፡
አውቶfix?
Join @autofix101
የመኪናችንን ባትሪ በዓመት 2 ወይም 3 ጊዜ ማፅዳት ይኖርብናል ?
በቀላሉ baking soda እና ዉሃ በመቀላቀል የባትሪው ተርሚናል ላይ በማረግ, እና ከተወሰነ ደቂቃ በኃላ በብሩሽ ማፅዳት
አውቶfix?
Join @autofix101
የዲናሞ ባትሪ ቻርጅ አለማድረግ ምክንያቶች ?
የዲናሞ ባትሪ ቻርጅ አላደርግ የሚልበት ወይም ሞተር ከተነሳ በኃላ ዲናሞ አልሰራም የሚልበት ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ዋና ዋና የምንላቸውን እንደሚከተለዉ አቅርበናል፡፡
ብረሽ ከጨረሰ
ቺንጋ ወይም ቤልት ከላላ ወይም በጣም ከተወጠረ (ከተበጠሰ)
በ ስቴተር ፣ በሮተር እና በ ኤሌትሪክ ገመዱ ላይ ሾርት ፣ ሉዝ፣ ገመዱ ከተቋረጠ፣ፊውዝ ካቃጠለ ወዘተ...
የ ሬጉሌተር በአግባቡ አለመስራት ለምሳሌ ባትሪን ከመጠን በላይ ቻርጅ ማድረግ (ባትሪ አፈላ)።
የተሽከርካሪውን ባትሪ ለዋውጠን ፖላሪቲ ጃንፐር ስንሰጥ በቀላል አማረኛ የተሽከርካረው ባትሪ + & - ሄኖ የባትሪው + ቦታ ላይ በጃንፐር - ከሰጠነው። + እና - ሲቀያየር ።
ለዲናሞ ተገቢውን ትኩረት አለመስጠት እና ሰርቪስ አለማድረግ
ዲናሞ በእነዚህ ብቻ ሳይህን በብዙ ምክንያት ቻርጅ ላያደርግ ይችላል። ዋና ዋና የምንላቸው ከላይ የጠቀስናቸዉ ናቸው፡፡
አውቶfix?
Join @autofix101
የሞተር ሙቀት መለኪያ ሴንሰር (Coolant Temperature Sensor) ሲበላሽ የሚያሳያቸው ምልክቶች ???
የሞተር ሙቀት መለኪያ ሴንሰር (Coolant Temperature Sensor) የተበላሸ እና የማይሰራ ከሆነ ሁለት አይነት ምልክት ያሳያል፡፡
የሞተር ሙቀት መለኪያ ሴንሰር (Coolant Temperature Sensor ተበላሽቶ በስህተት ሞተሩ ቀዝቃዛ እንደሆነ በሚያሳይበት ጊዜ፡-
በሌላ በኩል ደግሞ የሞተር ሙቀት መለኪያ ሴንሰር (Coolant Temperature Sensor ተበላሽቶ በስህተት ሞተሩ የሞቀ እንደሆነ በሚያሳይበት ጊዜ፡-
አውቶfix?
Join @autofix101
The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.
Last updated 2 weeks, 4 days ago
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 2 days, 17 hours ago
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 2 weeks, 6 days ago