Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
الرّوم 22
وَمِنْ آيَاتِهِ خَلْقُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَاخْتِلَافُ أَلْسِنَتِكُمْ وَأَلْوَانِكُمْ إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآيَاتٍ لِّلْعَالِمِينَ
ሰማያትንና ምድርንም መፍጠሩ፣ የቋንቋዎቻችሁና የመልኮቻችሁም መለያየት፣ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለዐዋቂዎች ተዓምራቶች አልሉበት፡፡
✍..አንተ በዘርህ የምትኮራ ይህንን የቁርአን አንቀፅ አስተንትን
✍..አንተም የሰው ብሄር የምታንቋሽሽ
አማራ ለመሆን ከዎላጆችህ ስላገኘኸው እንጂ ብሄርህን አማራ ለማድረግ ምንም የከፈልከው መስዋት የለህም
አንተም ኦሮሞ የሆንከው ኦሮሞነትን ከወላጆችህ በማገኘት እንጂ የከፈልክለት መስዋት ምንም ነገር የለም ስለዚህ
⬇️⬇️⬇️⬇️
الحجرات 13
يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَى وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ
እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡
ብቻ በሀቅ ላይ ሁን የሰዎች ዋይታ አይረብሽህ
➖*➖*➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:
🔹ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
【ما دام أنّك على الحق؛ّ فلا يهمّك كلام النّاس والمخذّلين، أمّا إن كنت على الخطأ؛ فتراجع ولو مدحوك، لا تصبر على الخطأ، وتثبت على الخطأ، ولو مدحوك وشجّعوك، لا يغرّك هذا.】
✅በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ፦
🔹ሰዎች ባነተ ላይ ለሚያወሩት ወሬ አያሳስብህ
🔹አንተን ለማዋረድ በሚያረጉት ጥረትም አይግረምህ
በስህተት ላይ ከሆንክ ግን ሰዎች ቢያወዱሱህም እንኳ ቶሎ ተመለስ።
🔺በስህተት ላይ አትፅና
🔺በስህተት ላይ አትዘውትር
ሰዎች ቢያወድሱህና ቢያበረታቱህም እንኳ ከስህተትህ ከመመለስ እንዳይሸነግልህ።
📚شرح فتح المجيد (٢٤/ ربيع الأوّل/ ١٤٣٩)
ልብ በል
👌መቸም ቢሆን ከሰዎች ምላስ ልትተርፍ አትችልም። እንኳን ተራው አንተ ውዱ ነብያችን እንኳን ከትችት አልተረፋም።
ሲያወድሱህ ምትነሽጥ ሲወቅሱህ ምትኮስስ ከሆነ ችግሩ ከኑሱ ሳይሆን ካንተው ነው። ሰው የፈለገው ይበል አንተ
ግን በስራህ ወደፊት ቀጥል። አላማህ የአላህን ውዴታ እንጂ የሰዎችን ክብርና ምስጋና አይሁን።**http://t.me/ibnuyasir11
🌹 ሁሌም ቢሆን በእለተ ተዕለት ኑሯችን ከምላሳችን ሊለዩ የማይገቡ ሁለት ነገሮች አሉ
እስቲግፋር ( አላህን ምህረት ) መጠየቅ እና ምስጋና ( አላህን ማመስገን )
✿ #ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
قال شيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله:
ٰ
🌺 "إذا كان العبد دائما شاكراً مستغفراً
فلا يزال الخير يتضاعف له، والشر يندفع عنه".
ٓ
📗الفتاوى(14/ 262)
🌺 «ባሪያው አመስጋኝና ምህረትን ለማኝ በሆነ ጊዜ፤ መልካም ነገር ለርሱ እጥፍ ድርብ ከመሆንና መጥፎ ነገር ከርሱ ከመገፍተር አይወገድም።»
📚 ۞ مجمــوع الفتــاوى【14/262】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
🌸 የጠዋት ዚክር ማለትን አትርሱ ከመጥፎ ነገሮች በሱ ቃል ተጠበቁ
የላቀው አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል
🌸وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
🌹የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!
አላህ ዘንድ፤
"ያ ፆመኛው"፤ "ያቺ ፆመኛዋ"
መባል ምትፈልግ፤ መባል ምትፈልጊ፤
ነገ hamus ነውና፤
ፁም!! ፁሚ!!
መልካም ስም አላህ ዘንድ አትርፍ!! አትርፊ!!
ካልቻልንም ለእህት ወንድሞቻችን እናስታውሳቸው የአጅሩም ተካፉይ እንሁን
መልካም ለይል
http://t.me/ibnuyasir11
*🌹የኔ ስጦታ ተቀበሉኝ🫴*
የቁረአን ወዳጆች ........💦👌
ህይወት ያለቁረአን ባዶ ቀፎ ናት!!!
መልካም አዳር🎄
🌹ለሁላችሁም🌹**http://t.me/ibnuyasir11
☞☞:::ከጭንቀቶች ሁሉ ትልቁ::::☜☜
☞☞ከጭንቀቶች ሁሉ ትልቁና
አስጨናቂው የአኺራ ጭንቀት ነው
⇘ ልንሰራለትና ልንዘጋጅለት የሚገባውም
ለሱ ነው ። ከዛ የተረፈው ነገር ሁሉ
የፈለገ ያህል ቢገዝፍም ቀላል ነው ።
﴿فَإِذا جاءَتِ الطّامَّةُ الكُبرى﴾
!!ታላቂቱም መዐት በመጣች ጊዜ
[አን-ናዚዓት 34]
ትክክለኛ #ደስታን የሚገነው#በሀሏል በተደረ #ኒህ ብቻ ናቸነው ✅****
እውነት ወይስ ሀሰት👍👎**http://t.me/ibnuyasir11
ዝሙትን ተጠቀቁ
የአሏህን ቁጣ ቅጣቱን አትችሉትምና።
**Guys i need ur idea
እስኪ ስለ #ቻነሉ እና #ግሩብ የሆነ ነገር በሉኝ ያልተመቻቹን ነገር ካለ ?
ምን ይጨመር?** @mustef123
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago