ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

Description
☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር
ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ)
መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው::
☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው
በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ )
☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው
ሰው ነው::"
(ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

8 months, 4 weeks ago

**📌سورة الكهف
💎*ሱረቱል ካህፍ

🖋 (بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَـٰنِ ٱلرَّحِیمِ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِیۤ أَنزَلَ عَلَىٰ عَبۡدِهِ ٱلۡكِتَـٰبَ وَلَمۡ یَجۡعَل لَّهُۥ عِوَجَاۜ)
[Surah Al-Kahf 1]

(قَیِّمࣰا لِّیُنذِرَ بَأۡسࣰا شَدِیدࣰا مِّن لَّدُنۡهُ وَیُبَشِّرَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ ٱلَّذِینَ یَعۡمَلُونَ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ أَنَّ لَهُمۡ أَجۡرًا حَسَنࣰا)
[Surah Al-Kahf 2]***

8 months, 4 weeks ago

➾➾የጁማዓ ቀን☑️

የአሏህ መልእክተኛ  ‏ ﷺእንዲህ ይላሉ፡-

🌹*🌹🌹🌹🌹🌹 ["أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشراً"
" የውመል ጁሙአ ቀኑንም ማታውን እኔ ላይ ሰለዋት ማድረግን አብዙ፡ እኔ ላይ አንድን ሰለዋትን ያወረደ አሏህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያደርግለታል."
قال المحدث الألباني : حسن
ይህን ሀዲስ ኢማሙ አልባኒ ሀሰን ነው ብለውታል

📚السلسلة الصحيحة - 1407
📚** ሲልሲለቱ ሶሂህ (1407).

`            የጁምዓ_ቀን
••┈┈┈┈••□▢••┈┈┈┈•

💥 የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"أفضل الأيام عند الله يوم الجمعة"
«አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው»
قال المحدث الألباني : صحيح
📚ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ "ሰሂህ" ብለውታል።
📚السلسلة الصحيحة - رقم : 1502
📚 [አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1502]

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! @husnel_khuluk

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد 🍃
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

.ﷺ ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ...... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....  ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

👇👇👇👇](https://t.me/husnel_khuluk/370)
ሸር በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ

መልካም የኢባዳ ቀን ተመኘሁላችሁ***

Telegram

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

8 months, 4 weeks ago

**➡️*የጧት ዚክር

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

ውሎህን በዚክር ጀምር***

9 months ago

የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ክፍል:-300 1) «በምሽቱ ክፍለ ግዜ ከበቀራህ ምዕራፍ ሁለት የመጨረሻ አንቀፆችን ያነበበ ከክፉ ነገር  ይጠበቃል።» ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ:-📒ሙስሊም (808) 2) «አልሀምዱሊላህ፣ ወሱብሃነላህ፣ ወላኢላሃ ኢለላህ ወሏሁ አክበር የሚሉት ንግግሮች ልክ ከዛፋ ላይ ቅጠሎች እንደሚረግፉት የባሪያውን ወንጀሎች ታራግፋለች።» ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ…

Telegram

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ) መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው:: ☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ ) ☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው::" (ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው

የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች***‼️*** ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ክፍል:-300 1) «በምሽቱ ክፍለ ግዜ ከበቀራህ ምዕራፍ ሁለት የመጨረሻ አንቀፆችን …
9 months ago

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች
**➖*➖
🔺እዩልኝና ይስሙልኝ

▪️ ለይስሙልኝ የሰራ ሰው አላህ  ስራውን ያሰማበታል።
▫️ ለዩልኝ የሰራ ሰው አላህ ሚስጥሩን ያወጣበታል።

🔺ላዩን አሳምሮ ውስጡ የተበላሸ

▪️በቂያማ እለት የቲሃማን ጋራ የሚያክል ነጫጭ በጎ ተግባርን ይዘው የሚመጡ uከዚያም አላህ እንደተበተነ ትቢያ የሚያበንባቸው ክፍሎች አሉ ሲሉ ሰውባን እነሱን ሳናውቅ እንዳንመስል እነማ እንደሆኑ ይግለፁልን ሲላቸው ለረሱል ሰለላሁ አለይ ወሰለም እነሱ ከእናንተው የተወለዱየእናንተው ናቸው።
▫️ሌሊት እናንተም እንደምትቆሙት እነሱም የሚቆሙ ግን አላህ የከለከለውን ነገር ብቻቸውን ሲያገኙት የሚደፍሩ ናቸው ብለዋል።

🔺ኩራት

▪️ በልቡ ቅንጣት ያክል ኩራት ያለበት ሰው ጀነት አይገባም።ኩራት ማለት እውነትን ማውገዝና ሰዎችን መናቅ ነው።

🔺ልብስ ማስረዘም

▪️ሽርጥንም ቀሚስን እና ጥምጣምን ያጠቃልላል። አንድን ነገር ለጉራ ብሎ  የጎተተ  የቂያማ  ዕለት ወደ እሱ  አይመለከትም።

🔺ምቀኝነት

▪️ምቀኝነትን ተጠንቀቁ።እሳት እንጨትን እንደሚበላው ሁሉ ምቀኝነትም ኸይር ስራን ይበላል።

🔺 ወለድ መብላት

▪️ነቢዩ ወለድ በይንና አብይን ረገሙ። እያወቀ በወለድ  የሚበላት አንዲት  ዲርሀም ቅጣት ከሰላሳ ስድስት ዝሙት ቅጣት የበረታ ነው። አሉ።

🔺አስካሪ መጠጦችን መውሰድ

              ፡***https://t.me/husnel_khulukhttps://t.me/husnel_khuluk

Telegram

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ) መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው:: ☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ ) ☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው::" (ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው

***እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች
9 months ago

የጀነት ሴቶች...

🎙 አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

9 months ago

🌺 اللهم إجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا و نور صدورنا و جلاء همومنا و أحزاننا

🥀https://t.me/Aselefiya_v1

9 months ago
******✍******🏡***የማለዳ ስንቅ ***💦***

**✍*🏡የማለዳ ስንቅ 💦
                                                          ➲"ወደ አላህ እንዳትቃረብ የሚያደርግህን
ወንጀል መስራት ስታቆም !
                                                    ◎" ከአምልኮ የሚያቋርጥህን ስሜትህን
መከተል ስታቆም !
                                                        ➲"የአላህን ቁጣ የሚያወርሰውን በአላህ ቀደር
መናደድን ስታቆም!
                                                             ➲" በዒባዳዎች ላይ ትእግስት አድርገህ!
                                             ◎"አላህ ከከለከለህ ነገር ስትርቅ
አላህ ካንተ ጋር ይሆናል‥ 

(يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ)
➲"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሰላት ተረዱ ። አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና።
[በቀራህ : 153]

➲"አላህ (ሱ.ወ) ካንተ ጋር ሆነ ማለት
ህይወትህ ካሰብከው በላይ አምሮልህ
                                         ◎"ሁሉም ነገር የደስታህ ሰበብ ይሆናል!!                                       
➲"አላህ ካንተ ጋር ከመሆኑ    በላይ  ምን የሚያስደስት ነገር ሊኖር አይችልም !!            
                                               ◎" አላህ  ከታጋሾች   ያድርገን!!

🌹መልካም ቀን 🍒***https://t.me/husnel_khulukhttps://t.me/husnel_khuluk

9 months ago

**➡️*የጧት ዚክር

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

ውሎህን በዚክር ጀምር***

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago