A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 5 days, 18 hours ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 3 months ago
አባዬ እያለችው ልጁን የደፈረ አባት.....ወንድሜ እያለችሁ እህቱን የደፈረ ወንድም....እባካችሁ እያለ የተገለደው ሰው.....እነዚህ ሁሉ እልፍ ስዕተቶች በየትኛው አቅምና በየትኛው ሰዋዊ ህሊና የተደረጉ ናቸው ብዬ ሳስብ ብዙ ጥያቄ ምልክቶች ይመጡብኛል።
ከቀናቶች በፊት በህንድ ግዛት ውስጥ በ8 ወንዶች ተደፍራ የተገደለችውን ኒያሊን አስታውሳለው......በ8 ወንዶች! ይሄ ለኒያሊን ብቻ ሳይሆን ለመላው አለም ድንጋጤን የፈጠረ ነው።ሰው በዚህ ልክ ስብዕናውን እያጣ ነው።ሰው በዚህ ልክ ህሊናውን እያወረደ ነው።አለም በከባድ መጥፎ ሰዎች እየተሞላች ነው።
ነገር ግን እስካሁን ድረስ ሂሳብ እንማራለን።እስካሁን ድረስ ሳይንስ እናጠናለን።ለዚች ሀገር ግን የሚያስፈልገው እውነተኛው ትምህርት "የስብዕና ትምህርት' ነው።ሁሉም ሰው ራሱን መያዝ እንዳለበት፤መግደል አይደለም መሳደብ እንኳን ፀፀት እንዳለበት፤ህሊና ትክክለኛው ወቃሽ እንደሆነ፤ሁሉም አለም ማወቅ አለበት
✍️ Bemni Alex
አንዳንድ ጊዜ፣ በትክክል የምፈልገው ራሴን ፈልጎ ማግኘት ነው ከሚል አስተሳሰብ በመነሳት ግንኙነቶችህን ካባላሸህ በኋላ ብቻህን መሆን ደግሞ ያስፈራሃል፡፡ አንዳንድ ጊዜ፣ የምትፈልገው በኪነ ጥበብ ውስጥ ሚና እንዲኖርህ ማድረግ ይሆንና፣ ይህንን ማድረግ ግን በህብረተሰቡ የስኬት መለኪያዎች የተሻለ ግብ የሌለህ እንድትመስል እንደሚያደርግህ በማሰብ፣ ሙያዊ ስኬትህን ታበላሻለህ፡፡
?ተራራው አንተ ነህ
?@Bemnet_Library
የማንን መፅሐፍ በ PDF ማንበብ ይፈልጋሉ?
?የይስማዕከ ወርቁን ?የአዘርግ adamu ግ
?የዳዊት dreams ?የፍስሃ ያዜን[?የበዓሉ ግርማን ?የምህረት ደበበን
?አለማየሁ ዋሴ ?ይፍስሐ ያዘን
?የሮዳስ ታደሰ ን ?የተክሉ ጥላሁንን
?የዳንኤል ክብረትን ?የሐዲስ አለማየሁን
?የበውቀቱ ስዩምን ?የጋሽ ስብሐትትን
?የእዮብ ማሞን ?የሲሳይ ንጉሴን
?የዳዊት ወንድማገኝን ?የኃይለጊዎርጊስ ማሞን
?የአብነት ስሜን ?የአዳም ረታን](https://t.me/ETHIO_PDF_BOOKS/7093)[የድሮ መፅሐፍትን እንግሊዘኛ መፅሐፍትን
ወጎችን የግጥም መድብሎችንና
ከ1 እስከ 12 ያሉ new curriculum እና የድሮዎችን የማሪዎች መማሪያ መፅሐፍትና የመምህራን ማስተማሪያ ሚያገኙበት ድንቅ ቻናል ስለሆነ አሁኑኑ JOIN ብለው ይቀላቀሉን!!!
@ETHIO_PDF_BOOK
@ETHIO_PDF_BOOKS
@ETHIO_PDF_BOOKS](https://t.me/ETHIO_PDF_BOOKS/7026)
"ለተፈጠሩ ችግሮች ሁሉ ሰበብ በመፍጠር ሁሌ የሚሳካለት ሰው ፣ በሌላ በምንም ነገር ሊሳካለት አይችልም።''
/ቤንጃሚን ፍራንክሊን/
ክብራችሁን እንደ መድሀኒት ጠብቁት፤ ልጆች የማይደርሱበት ቦታ አስቀምጡት።
✍️ ሙሀመድ ሰዒድ(ABX)
? @Bemnet_Library
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አንድ የባህር ኃይል ተቋም በርካታ ወጣቶችን ለማሠልጠን ሲያቅድ ውሃ ዋና የማይችሉትን ለመቀበል ግድ ሆኖበት ነበር። ከዚያ ወዲህ ነው ውሃ ዋና ለባህር ኃይል ሥራ ቀዳሚ መመዘኛ ሊሆን የበቃው።
እና በዚያን ወቅት መዋኘት የሚችሉትና የማይችሉ ሠልጣኝ ወጣቶች ከታወቁ በኋላ መዋኘት የማይችሉት በተቻለ ፍጥነት ዋና እንዲለማመዱ ተደረገ። መቸም አስገራሚ ሁኔታ ነበር። ሙሉ ጤናማ የሆኑ ወጣቶች ጥልቀት በሌለው ኩሬ ገብቶ መንቦጫረቅ ሲያስፈራቸው ማየት አስቂኝ ትርዒት ነበር።
ወሎ ከማደር ተለማማጆቹ ወጣቶች ከስድስት ጫማ ከፍታ ማማ ላይ ስምንት ጫማ ጥልቀት ካለው ውሃ ውስጥ ቁልቁል ተወርውረው እንዲዋኙ ትዕዛዝ ሲተላለፍላቸዉ የነበረባቸው ፍርሀትና መደናገጥ ከፍተኛ ነበር። ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ወጣቶች ክችች ብለው ቀሩ። ከማማው ላይ ተፈናጥሮ ቁልቁል ለመውረድ ድፍረት አልነበራቸውም።
ይህ እውነተኛው ፍርሀት ነው።ቢሆንም ፍርሀቱ በቀላሉ ድል ሊመታ የሚችል ጊዜያዊ ፍርሀት ነው። ከአንድ ጊዜ ሙከራ በኋላ የሚጠፋ ፍርሀት ነው። ሙከራው ግን በውድም ሆነ በግድ በድርጊት መሞከር አለበት።ሌላው ቀርቶ ፈሪ ተለማማጅን በድንገት አዘናግቶ ወደ መዋኛው ዘቅዝቆ እንዲወርድ ከተደረገ የፍርሀት ዓይነ ጥላ ድራሹ ነው የሚጠፋው።
በዚህ ዘዴ ፍርሀት ያለጥርጥር ድባቅ ሊመታ ይችላል።በብዙ ሠልጣኞች ላይ ተሞክሮ ውጤት ያሳዬ ዘዴ ሆኗል። እንግዲህ በዚህ ዘዴ “ድርጊት” ፍርሀትን እንዴት ድል መንሳት እንደቻለ ሳትገነዘብ የቀረህ አይመስለኝም። ባንፃሩ ፈራ ተባ ማለት. . ለነገ ማለት ፍርሀትን ያፋፋዋል እንጂ አያጠፋውም።
ዘመን ማይሽራቸው ምርጥ ምርጥ መፅሃፍ መግዛት ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ?
https://t.me/Teramaj_Book_Store
https://t.me/Teramaj_Book_Store
ልባዊ ፈገግታ የሰዎችን ልብ ይከፍታል፤ ለሰው ልጅ ያለህን አክብሮት የምትገልፅበት አለማቀፋዊ ቋንቋ ነው።
?ርዕስ፦ ለውጥ
✍️ ፀሃፊ፦ በድሩ ሁሴን
A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 5 days, 18 hours ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 3 months ago