Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ቤተ መጻሕፍት

Description
"መጻሕፍት፡ ለሰው ልጅ መድኀኒት የታዘዘባቸው የማዘዣ ወረቀት መኾናቸዉን ተገንዝባችኊ አንቡቧቸው።"
('ርጢን' ገጽ ፲፫)፧፧፧፧

የ'ቤተ መጻሕፍቱ' ሊንክ
https://t.me/betemetsihaf

ለማንኛውም አስተያየት https://t.me/getnetfekadu
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month, 1 week ago

ወንድምኽን ለመቃወም፣
ክፉ አሳብ በተነሣብኽ ጊዜ ጸልይ

በአንተ ላይ የሠራዉን ክፋት፣
[ከውስጥኽ] ልታስወግደው የሚቻልኽም
በጸሎት ነው፤

👉 ለሰው ልጆች ኹሉ
ወንድማዊ የኾነ ፍቅር፥
በአንተ ውስጥ እንዲያድግ መንገዱ ይኼው ነው።

ለሰው ልጆች መጸለይ ስትጀምር፣
ወንድማዊ ፍቅር በአንተ ውስጥ
ተፀንሶ ይወለዳል
ያድጋልም

አንድ ሰው ክፉ ነገር ሲፈጽምብህ፥
ለርሱ ትሑት እና በጎ ሰው ኹንለት፤

በትሕትና ቅረበው

ከሥጋ ፈተናም ታድነዋለኽ

[{ከአበው አንዱ}]

1 month, 2 weeks ago

'ነፍስኽ'
የእግዚአብሔርን ቃል

ማንበብ ስትሰለች፣
ቃለ እግዚአብሔር መስማት፣
ደስ የማይላት ሲኾን እና ሲያስጠላት፣

እንዲኹም፦
መንፈሳዊ ተግሣፅን፣
ስታቃልል ካየሃት፣
👉 በክፉ ደዌ ላይ እንደ ወደቅኽ ተገንዘብ፤ 

'ሰዎች'
የሞትን ፍሬ የሚቀጥፉበት፥
መጀመሪያው ይኽ ነውና።"

[ ('ከበረሃውያን አበው') ]

1 month, 2 weeks ago

'ሰይጣን'
በልብህ ውስጥ 'ክርስቶስ' መኖሩን እና አለመኖሩን ዐያውቅም፤

.ስትቆጣ፣ ስትበሳጭ ባየህ ጊዜ፣
ስትጮህ፣
ስትምል፣
በቊጣ ስትናገር፣
ዋዛ ፈዛዛ ስትናገር፣ ... ሌላም ሌላም ሲያይብህ፥

. አጅሬ ሰይጣን፦
'እግዚአብሔር' በአንተ ዘንድ እንደሌለ ያውቃል።

. ያን ጊዜም የውጭውን እና
የውስጡን ሰውነትኽን ይገዛል።

. በልብኽ ውስጥም ክፉ ያሳስብኻል፤

. መብራት እንደሌለው ቤት ያደርግኻል

. በውስጥኽ ያለውን በርብሮ ይወስድብኻል።

[ የከበረ አባ ቢልስ ]

3 months, 1 week ago

ከክፉ ሰዎች እና ከሰይጣን ወጥመድ የምናመልጥበት መፍትሔ [መንገድ]፦

👉 ጸሎት
👉 ትሕትና
👉 ንስሓ ናቸው።

3 months, 1 week ago

"የስድብ መንፈስ ነቅዑ [ምንጩ፣ መነሻው]፣
በሌሎች ላይ  መፍረድ ነው"

ቅዱስ ኒፎን

3 months, 1 week ago

"ጸሎት"ን የማታፈቅር ሰው ከሆንክ፥
ምንም ዓይነት በጎ ነገር በውስጥኽ እንደማይኖር ዕወቅ፤

ወደ እግዚአብሔር የማትጸልይ ከሆነ፣
በመንፈሳዊነትኽ ሞተኻል፣ ...

የውስጥ ሰላምም አይኖርኽም፣

የክፉ ሰዎች እና የአጋንንት መጫወጫም ትኾናለህ፣...

ሕይወትም የለኽም፣...

{[ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ]}

5 months, 1 week ago
**ድርሳነ ኤልያስ ነቢይ**

ድርሳነ ኤልያስ ነቢይ

ተርጓሚ፦ መ/ር ተስፋ ሚካኤል ታከለ

፳፻፭/2015 ዓ.ም.

5 months, 2 weeks ago

🙏 እግዚአብሔርን ማምለክ አያሳፍርም፤ አንገት አያስደፋም

. ታላላቅ በተባሉ ምድራዊ መድረኮች ላይ ስሙን መጥራት አያሸማቅቅም

. የሠረቁ እና የዘረፉ፣ የገደሉ እና ያስገደሉ፤ በግፍ እና በበደል ተግባራቸው የገዘፈ የወንጀል ታሪክ ያላቸው እና የንጽሐንን ደም ያፈሰሱ ሰዎች በአደባባይ ከእኛ በላይ ላሳር ብለው በሚንደላቀቁበት ምድር፣

. የእግዚአብሔርን ስም እየጠሩ፣ ራሳቸውን፣
ሀጋራቸውን እና ሕዝባቸውን እንዲባርክላቸው፣ እንዲቀድስላቸው እየተማጸኑ መኖር፣

ክብርን ለመውረስ ያበቃ እንደ ኾነ እንጂ፣ ክብርን አያስነጥቅም

. እግዚአብሔርን ማምለክ እንጂ ማታለል አይቻልም፤ ማሞኘትም መሸንገልም አይታሰብም

[ የዘለዓለም ሕይወት እምነት ሥነ ምግባራዊ ፋይዳ ፤ በደበበ ጤናው ፤ ገጽ 24/29 ፤ 2013 ዓ.ም.]

5 months, 2 weeks ago

🌝 አንተ በየዕለቱ ጠዋት ጠዋት ከእንቀልፍ ስትነቃ የምትጨነቀው ስለ ምንድር ነው!?!

🤧 የምትጨነቀው ፊትኽን መታጠብኽ!?

☕️ ቁርስኽን መብላትኽ!?

👖👞👜 ልብስኽን መልበስኽ እና ለመሔድ መዘጋጀት!?!

🌓 የቀን ተቀን ሕይወትኽ ነውን!??

ወይስ የመጀመሪያ ጒዳይኽ፦

🛐 ዕለቱን በጸሎት፣  በንባብ እና በተመስጦ፣    ከእግዚአብሔር ጋር መጀመር ነውን 🤔...

👉 እንደዚኽ ዓይነቱ ጒዳይ ላይ አንዳንዶች 'ለመጸለይ ጊዜ የለኝም'🕑 ይላሉ።

😏 እኔ ግን፣ እውነተኛ ምክንያት ነው ብዬ አላስብም።

👍 አንተ ግን ጸሎትኽን እና ተመስጦኽን ከአስቀደምክ፣    ያ አጣኊት የምትለው ጊዜኽን ታገኘዋለኽ።

. ሞክረው እስኪ

😊 ስለ ኾነም፦ በኹሉም ነገር ላይ ለእግዚአብሔር ቅድሚያ ስጥ።

5 months, 2 weeks ago
**ኦ ፡ ድንግል** ፡ ለውሳጥያትየ ፡ …

ኦ ፡ ድንግል ፡ ለውሳጥያትየ ፡ ሀቢ ፡ አዕይንተ ፡ ጠበብ ፡ ወአእምሮ፤
እምገነተ ፡ መጽሐፍ ፡ ፍሬ ፡ አኮቴትኪ ፡ ለተገብሮ(ለአረሮ)፤
ተመሲልየ ፡ ንህበ ፡ ክንፈ ፡ ኅሊናየ ፡ በአሰርሮ፤
ጽጌ ፡ ውዳሴኪ ፡ እቅሥም ፡ ወአስተጋብእ ፡ ማእረሮ፤
ዘያስተፌሥሖ ፡ ለልብኪ ፡ ወለ ኅሊናኪ ፡ ዘያሠምሮ።

"ድንግል፡ ሆይ!

. ከ  'አትክልት፡ መጽሐፍ'  የሚገኝ፡ የምስጋናሽን፡ ፍሬ፣

. 'መዓር' ለመሥራት፡  እንደ፡ ንብ፣
ክንፈ፡ ልቡናዬን
ክንፈ፡ ኅሊናዬን፡ በመዘርጋት፣

. ፈጽሞ፡ ልቡናሽን፡ የሚስደስተዉን፡ የምስጋናሽን፡ አበባ፡ እቀስም፡ ዘንድ፣

. መዓዛ፡ ምስጢሩንም፡ እሰበስብ፡ ዘንድ፣

. ለውሳጣዊ ልቡናዬ፣  የጥበብ፡ እና፡ የዕውቀት፡ ዓይኖችን፡ ስጭ።"

፧፧፧ እንዚራ ስብሐት፤አባ ጊዮርጊስ ዘኢትዮጵያ(ዘጋሥጫ) ፧፧፧

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago