🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 7 months, 2 weeks ago
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 1 week, 1 day ago
The only channel on Telegram officially run by Tucker Carlson's team at TCN.
ለቱሪዝም ነክ ጽሁፍ አዘጋጆች!
የኢፌዲሪ ቱሪዝም ሚኒስቴር በቅርቡ ለሚጀምረው በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚዘጋጅ የቱሪዝም መጽሄት ጽሁፎችን ማቅረብ የሚችሉ ጸሃፊዎችን ለማሳተፍ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ለህትመት የሚውሉ ቱሪዝም ነክ ጽሁፎችን ለማበርከት ፍላጎት ካለዎት ከታች በተጠቀሰው መስፈንጠሪ (ሊንክ) የሚገኘውን ፎርም ይሞሉ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
https://forms.gle/xzPnt8Entk1juUvSA
_
Invitation for Content Writers!
The Ministry of Tourism of Ethiopia invites talented writers to contribute to its upcoming English-language tourism magazine, which will showcase the country's unique and diverse tourism resources and attractions.
To apply, please fill out the Google Form at the below link until November 30, 2024.
https://forms.gle/xzPnt8Entk1juUvSA
#Ethiopia
ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት
ፌስቡክ https://www.facebook.com/Ethiopialandoforigins
ፌስቡክ https://web.facebook.com/ECB.Official
ቴሌግራም:- t.me/ethiopialandoforigins
ኤክስ:- witterLandofOrigins
ትዊተር ( X) https://x.com/ECBethiopia
ሊንክዲን https://www.linkedin.com/company/ethiopiaconventionbureau
#ኢትዮጵያ #ethiopia #Ethiopia Land of Origins የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia
ኢትዮጵያን ተመራጭ መዳረሻ ለማድረግ
ህዳር 6 ቀን 2017 ዓም
ኢትዮጵያን ተመራጭ የጎብኚ መዳረሻ ለማድረግ በሚከናወነው ሥራ የቱሪስት እና የኮንፈረንስ ቪዛዎች ላይ እስከ 25 በመቶ ቅናሽ መደረጉ የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተመላከተ፡፡
የኢትዮጵያን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለማበረታታት በ2016 ዓ.ም በፀደቀው የኢሚግሬሽን ደንብ ቁጥር 550/2016 የአገልግሎት ዋጋ ተመን የዋጋ ቅናሽ መደረጉን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ማስተዋል ገዳ አስታውሰዋል፡፡
በዚህም የቱሪስት ቪዛ ከዚህ በፊት ከነበረው 25 በመቶ ቅናሽ በማድረግ ኢትዮጵያ በዓለም የቱሪዝም መዳረሻ ተመራጭ እንድትሆን እየተደረገ ባለው ጥረት የበኩሉን ሚና እያበረከተ ነው ብለዋል፡፡
በተጨማሪም ኢትዮጵያን የዓለማችን የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማእከል ለማድረግ የኮንፈረንስ ቪዛ ክፍያ ከዚህ በፊት ከነበረው ተመን በ23 በመቶ እንዲቀንስ ተደርጓል ነው ያሉት፡፡
ኢትዮጵያን ተመራጭ የጎብኚ መዳረሻ ለማድረግ በሚከናወነው ሥራ ከላይ የተገለጹት ማሻሻያዎች የራሳቸውን ሚና እያበረከቱ መሆኑን አመላክተዋል፡፡
ምንጭ ኤፍ.ቢ.ሲ
#Ethiopia
ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት
ፌስቡክ:- https://www.facebook.com/MinistryofTourismETH
ቴሌግራም:-https://t.me/tourismethiopia
ቴሌግራም:-t.me/ethiopialandoforigins
ኤክስ:- witterLandofOrigins
#Ethiopia Land of Origins
#የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 7 months, 2 weeks ago
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 1 week, 1 day ago
The only channel on Telegram officially run by Tucker Carlson's team at TCN.