The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.
Last updated 2 недели, 4 дня назад
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 7 месяцев назад
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 5 месяцев, 2 недели назад
የዲቪ ውጤት ለመመልከት?
https://youtu.be/Jvhhqb2_5Is
" የኦንላይን ፈተናው በተመረጡ 25 ከተሞች ይሰጣል " - ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ገልጿል።
ተፈታኝ ተማሪዎች በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና እንዲዘጋጁ ማሳሰቢያ ተላልፏል።
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከሁሉም ክልሎች በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል።
በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው #ቤተሰቦቻቸው_ጋር_እያደሩ ፈተናውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል።
ወ/ሮ አየለች ፤ ተማሪዎች ለፈተናው እንዲዘጋጁ፣ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ፣ ወላጆችንም ልጆቻቸውን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥባቸውን 25 ከተሞች በዝርዝር ይፋ አላደረገም።
የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል።
ለጥቆማ ? @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
???????
https://t.me/atc_news/23609
3rd year የዋቻሞ ዩንቨርሲቲ IT ተማሪ በዚህ ቻናል ላይ ካለ #inbox ...?
ወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ
2⃣016 e.c Remedial students dorm placement for males
ለጥቆማ ? @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
ለጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2016 የትምህርት ዘመን (Remedial) አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ፡
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም (Remedial) አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ? ከጥር 13 እስከ 15/2016 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አሳውቋል፡፡ ስለሆነም ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።
ማሳሰቢያ፡-
- ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው በሚመጡበት ወቅት ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃዎችን ኦሪጂናልና ፎቶ ኮፒ፣
- ስምንት ጉርድ ፎቶ-ግራፎች፣ ብርድ ልብስ፣
አንሶላ እና የስፖርት ትጥቅ ይዘዉ መምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት
ለጥቆማ ? @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.
Last updated 2 недели, 4 дня назад
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 7 месяцев назад
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 5 месяцев, 2 недели назад