የፊሊሞን ደብዳቤዎች

Description
፡    ያለህ አሁን ነው…🤎

      አንድ ቀን ለዘላለም ዝም ትላለህ…አንድ ቀን ለዘላለም ትሄዳለህ…አንድ ቀን እስከወዲያኛው ትረስተህ ትዝታ ትሆናለህ…ፎቶህ ቤትህ ግድግዳ ላይ ተሰቅሎ ነበር ብቻ ትሆናለህ…አንድ ቀን ደግመኛ እድል አይሰጥህም…ያለህ አሁን ነው…የናፈቀህ ጋር ደውለህ አውራው…ያስቀየምከውን ይቅርታ ጠይቅ…🖤

                     🖤  @filimonhappy 🖤
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

2 weeks, 3 days ago
. አንድ ቀን…የሆነ ቦታ ቁጭ ብለን…ትኩስ …

. አንድ ቀን…የሆነ ቦታ ቁጭ ብለን…ትኩስ ቡና እየጠጣን…የድንግል ማርያም ልጅ እዚህ እንዴት እንዳደረሰን እና እሚታለፉ የማይመስሉ ቀናትን እንዴት እንዳሳለፈን እናወራለን…ለብዙዎችም የእኛ ህይወት መማሪያ እና መጠንከሪያ ይሆናል…🤍

የዛ ሰው ይበለን…

2 months ago

.
እርሷ…" በጣም ብዙ ነገሮችህ ተቀይሮዋል…"
እኔ… " በጣም ብዙ ነገሮች ቀይረውኛል…"

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ

2 months, 1 week ago

.          ምንህን ልባርክልህ?

አንድ ወጣት ፈጣሪ ምስል ፊት ቆሞ እንዲህ ሲል ይፀልያል…" ፈጣሪዬ ያለኝን ሁሉ ባርክልኝ "

ፈጣሪም መልሶ " ምንህን ልባርክልህ?…ስራህን እንዳልባርክልህ ስራ የለህም…ትዳርህንም እንዳልባርክልህ ትዳር የለህም…መልፋትህን እና መድከምህን እንዳልባርክልህ አትለፋም አትደክምም…ስለዚህ እንዲህ አድርግ …ቤትህ ሂድና ስራ ፈለግ ያኔ ባርክልሀለው…ራስህን ለትዳር አዘጋጅ የኔ ትዳርህን እሰጥሀለው…ልፋ፣ ድከም እና ጣር ያኔ አባርክልሀለው…"

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🤍 @filimonhappy 🤍

2 months, 3 weeks ago

. የማረሳው የእናቴ ምክር…

" ልብህን ሰፊ አደርገው "

3 months ago
፡ አንዳንድ ስሜቶች በቃላት አይገለፁም…ስሜት ብቻ …

፡ አንዳንድ ስሜቶች በቃላት አይገለፁም…ስሜት ብቻ ናቸው ።

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ

3 months, 1 week ago

፡ ህይወትህን ቀለል አድርገህ ኑር እሚሉህን አትስማ…ህይወት ቀላል አደለችም…አንድ ህይወት ነው ያለህ…ደክመህ እና ለፍተህ እራስህን እና ቤተሰብህን ቀይር…

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ

3 months, 1 week ago

፡ እማታየውን ነገር ልብ በል…እምትሰማውንም ነገር ልብ በል…እምትናገረውንም እና እምታነበውን ነገር በህይወትህ ልብ በል፡…እነሱ ናቸው ህይወትህን እሚቀርፁት…በተቻለህ አቅም መጥፎ ነገር ላለመናገር፣ላለማንበት፣ላለማየት እና ላለመስማት ሞክር…ትንሿ ነገር ብዙውን እንዳታበላሽብህ…

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ

3 months, 1 week ago

✍️ ተፃፈ በፊሊሞን የማርያም ልጅ

🎙 አንባቢ ፋሲካ ተመስገን

🤍 @filimonhappy🤍

3 months, 1 week ago

አዲስ ደስ የሚል የ Tiktok ዛሬ የተለቀቀ ስራ ይዤላቹህ መጥቻለው ገብታቹ እዩት…እንደምትወዱትም እርግጠኛ ነኝ…🤍👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMrvB6Fxw/

3 months, 2 weeks ago

:) አስታራቂ 😔

"ለምን ተጣላችሁ? እኔንጃ ምንስ አድርጎሽ ነው?እኔንጃ ለምንስ እራስሽ ይቅርታ አልጠየቅሽውም? ኧረ እኔንጃ ለነዚህ መልስ የለኝም"

ፀሐፊ፡ ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🎙አንባቢ፡ ፊያሜታ

~~~~🌺🌸~~~~
@filimonhappy
@itsmefilimon
~~~~🌺🌸~~~~

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago