አቡ የህያ ሙሀመድ አብዱሶመድ የሰለፍዮችን ዳእዋና ትምህርቶች ማሰራጫ https://t.me/abuyeyamohammed345

Description
የሰለፍዮችን ዳእዋና ትምህርቶች ማሰራጫ
https://t.me/Abuyehy345
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

5 months, 3 weeks ago

?بشارة سارة لجميع أهل السنة ومحب التوحيد …?

▲☞የፊታችን እሑድ ሙሐደራና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም አድስ አበባ ጎሮ ሂጅራ መድረሳ በአድስ አበባ እና አከባቢዋ ያላችሁ ሙስሊሞች ጥሪ ተደረጎላችኋል ‼️***

↪️ ልዩ
↪️ ልዩ
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ፕሮግራም‼️

? ጎሮ ሂጅራ መድረሳ  ?

?️ እሁድ ሙሀረም 15/1446 ሂ, ?️

? ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል።

? ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን‼️

↪️ መገኘት የምትችሉ ⤵️⤵️⤵️
?
?
?
?
?
?ሩ!!!

ለቀጥታ ስርጭት
?
?***https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro/448

5 months, 3 weeks ago
ሱረቱ ኑር አንቀፅ 39 ይሆናል!!

ሱረቱ ኑር አንቀፅ 39 ይሆናል!!
-------------------------------------

ለቀጥታ ስርጭት
-------------------------

? https://t.me/AbuNamuse

5 months, 3 weeks ago

ሼኹን ስሞቼዉ በስመ ሙስሊም እቀብርአምላኪ ላይ ያላቼዉ አቆም እና ሙሽሪክን ሙስሊም የሚለዉ ጉዴኛላይ

5 months, 3 weeks ago

?አስታውስ

⭕️?አቡ ኒብራስ ማለት ያኔ በሰላሙ ጊዜ የዘመሩለት የሱን ቂርዐት በየቻናላቸው የለቀቁለት የሱን ዳዕዋ እና የወሎ ወንድሞቻችንን እንዘይር ብለው የሄዱለት ሼሆቻቸውም ሳይቀር

⭕️?ከሼህ አብድልሀሚድ ጋ ሲቀማመጥ እና ሁለቱ ሼሆች ጀማል ኢርጃዕ የለበትም በልና መተን እንዘይርህ እስከሚሉት ድረስ እና ተውበት ካላደረገ አላነሳም እስከሚልበት ጊዜ ድረስ ሰለፍይ ነበር

⭕️?አሁን እቺን መስዐላ ሲያነሳ እና ከነበረበት የኢርጃዕ ንግግር ተውበት ሲያደርግ እሱን እንደ ሸይጧን መሳል ተጀመረ ከዛም ባለፈ በንዴት ፈትዋቸው ጂኒ ተክፊሪ ሀሩሪይ ወዘተ አደረጉት

⭕️?ሚገርመው ጀማል እኮ ተክፊሪ አይደለም ብሎ ፈርሞ ነበር

⭕️?አስተውል ይሄ ሁሉ ውርጅብኝ ለሌላ እንዳይመስልህ ኢቺን መስዐላ ከስር መሰረቷ ማንም እንዳያያት ለማጥፋት ነው ፍላጎታቸው

??የነሱ ማንነት ተደብቆ እንዲቀር ነው ፍላጎታቸው

⭕️?አንድ ነገር ልንገርህ የፉርቃኖቹ ሳይወዱ በግዳቸው ነው እዚህ ነገር ውስጥ የገቡት

⭕️?ከጀማል ጋር በኢህዋን ቃዒዳ በተስማማነው እንስማማ ባልተስማማንበት ዑዝር እንሰጣጥ በሚለው ባይስማሙ ኖሮ ተኝተው ያስተኙን ነበር ትንፍሽ አይሉም ነበር አሁን ግን ጀምስ ከጎን አለ አዳሜ ማትናገሪ ከሆነ ወንድማማችነቱ አደጋ ላይ ነው ሱልሁን እናፈርሳለን ካላቹ ለሼሆቹ እናገራለው እያለ ሲያስፈራራቸው ተራ በተራ እየመጡ ይቀደዳሉ

⭕️?ከጀማልጋ በነበረው የ 7 ዓመት ሹኩቻ ጀማል በየደርሱ ሲጮህ እነሱ ግን ዝምታን በመምረጥ ቆይተው ነበር እስኪ አሁን ዝም ይበል ጉዱን ነው የሚያፈላው

⭕️?ጀማል መቀደድ ብርቁ አይደለም እነዚህ ምስኪኖች ግን ምን አይነት የስራ ልምድ እንዳስገቡ ባላውቅም በአንዴ ሲንየር ሆነዋል የሊደሯን ቦታ እንኳ አያስቧትም

⭕️?የኔ ወንድም ሰለፍይ ነኝ ብለህ ታምናለህ ካመንክ የሰጡህን ሁሉ አትሸከም አረጋግጥ ወላሂ ነገ ትጠየቃለህ

⭕️?አንተ ትቦ አይደለህም ያገኙትን ቆሻሻ አምጥተው የሚደፉብህ ልብ በል ትቦ እራሱ አሰስ ገሰሱን እንዳያስገባና ኋላ እንዳይደፈን ቀዳዳው ላይ ማጣርያ ሽቦ ይደረግበታል

⭕️?ያንተ ጭንቅላትም ማጣሪያ እና ማበጠርያ ልትገጥምለት ግድ ይልሀል ማንም አይጫወትብህ ማስረጃ ጠይቅ ከመጠየቅ ባለፈ የሚሰጥህን ማስረጃ መዝነው በቁርዐን በሀዲስ በሰለፎቻችን ግንዛቤ

⭕️?አደራ በሰለፎቻችን የሚለውን በሼሆቻችን በሚለው እንዳትቀይረው

አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ

https://t.me/abuihsanibrahimgoro

5 months, 3 weeks ago

⭕️?የ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› መስፈርቶች “ሸርጦች”

  1. ዕውቀት ‘ዒልም’ ፡- ይህም ማለት የዚህ ቃል መልዕክት
    ዉድቅ የሚያደርጋቸዉንና እና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ማወቅ
    ማለት ነው፡፡ ምስክርነት እውቀትን መሰረት ካላደረገ ተቀባይነት
    አይኖረዉም። ለዚህም ማስረጃው ቀጣዩ የአላህ ቃል ነው፡፡
    ﻭَﻟَﺎ ﻳَﻤْﻠِﻚُ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﺪْﻋُﻮﻥَ ﻣِﻦْ ﺩُﻭﻧِﻪِ ﺍﻟﺸَّﻔَﺎﻋَﺔَ ﺇِﻟَّﺎ ﻣَﻦْ ﺷَﻬِﺪَ
    ﺑِﺎﻟْﺤَﻖِّ ﻭَﻫُﻢْ ﻳَﻌْﻠَﻤُﻮﻥَ - ﺍﻟﺰﺧﺮﻑ 86
    “እነዚያም ከአላህ ሌላ የሚያመልኳቸዉ እነሱ የሚያውቁ ሆነው
    በእውነት ከመሰከሩት በስተቀር ምልጃን አይችሉም” አል-ዙኸሩፍ
    86
  2. እርግጠኛነት ‘የቂን’ ፡- በአላህ ብቸኛ አምላክነት ላይ ሙሉ
    በሙሉ እርግጠኛ መሆን ነው፡፡ ጥርጣሬ ላይ ያለ ሰው
    ምስክርነቱ ተቀባይነት አይኖረዉም። አላህ እንዲህ ይላል፡-
    ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁَﻣَﻨُﻮﺍ ﺑِﺎﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟِﻪِ ﺛُﻢَّ ﻟَﻢْ ﻳَﺮْﺗَﺎﺑُﻮﺍ
    ﻭَﺟَﺎﻫَﺪُﻭﺍ ﺑِﺄَﻣْﻮَﺍﻟِﻬِﻢْ ﻭَﺃَﻧْﻔُﺴِﻬِﻢْ ﻓِﻲ ﺳَﺒِﻴﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺃُﻭﻟَﺌِﻚَ ﻫُﻢُ
    ﺍﻟﺼَّﺎﺩِﻗُﻮﻥَ﴾ ﺍﻟﺤﺠﺮﺍﺕ 15
    ({እዉነተኞቹ} ምእመናን እነዚያ በአላህና በመልእክተኛዉ
    ያመኑት ከዚያም ያልተጠረጠሩት ናቸው) አል-ሑጁራት 15
    ﻓﻤﻦ ﻟﻘﻴﺖ ﻣﻦ ﻭﺭﺍﺀ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﺤﺎﺋﻂ ﻳﺸﻬﺪ ﺃﻥ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ
    ﻣﺴﺘﻴﻘﻨﺎ ﺑﻬﺎ ﻗﻠﺒﻪ ﻓﺒﺸﺮﻩ ﺑﺎﻟﺠﻨﺔ
    ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ
    የአላህ መልእክተኛም ﷺለአቡ ሑረይራ እንዲህ ብለውታል፡-
    ‹‹ከዚህ አጥር በስተጀርባ የአላህን ብቸኛ አምላክነት ከልቡ
    በእርግጠኝነት የሚመሰክር ሰው ብታገኝ በጀነት አበስረው፡፡››
  3. መቀበል ‘ቀቡል’ ፡- የላኢላሀ ኢለላህን መልእክት ማለትም
    «አላህን በብቸኝነት ማምለክን» ከልብ መቀበልና ለሌላ አካል
    የሚከናወኑ አምልኮቶችን መተው ነው፡፡ ይህንን ያልተቀበለ እና
    አምልኮዉን ለፍጡራን ያዋለ ሰው አላህ ኩራተኛነታቸውን እና
    አለመቀበላቸው እንዲህ በማለት ከገለፃቸው ሙሽሪኮች
    ይመደባል።
    ﺇِﻧَّﻬُﻢْ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﺇِﺫَﺍ ﻗِﻴﻞَ ﻟَﻬُﻢْ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻳَﺴْﺘَﻜْﺒِﺮُﻭﻥَ ‏( 35 ‏)
    ﻭَﻳَﻘُﻮﻟُﻮﻥَ ﺃَﺋِﻨَّﺎ ﻟَﺘَﺎﺭِﻛُﻮﺍ ﺁَﻟِﻬَﺘِﻨَﺎ ﻟِﺸَﺎﻋِﺮٍ ﻣَﺠْﻨُﻮﻥٍ ﺍﻟﺼﺎﻓﺎﺕ
    36-35
    “እነርሱ፤ ‹ከአላህ በቀር አምልኮ የሚገባው ሆኖ የሚመለክ
    የለም› በተባሉ ጊዜ ይኮሩ ነበር፤ እኛ ለእብድ ባለቅኔ ብለን
    አማልክቶቻችንን የምንተው ነን ይሉም ነበር” አልሷፋት 35-36
  4. መታዘዝ ‘ኢንቂያድ’ ፡- ይህ ማለት ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ››
    የሚለው የምስክርነት ቃል ለሚያመላክታቸው ትዕዛዛትና
    ክልከላዎች ሁሉ ታዛዥ፣ ተከታይና ተናናሽ መሆን፤ ከቸልተኝነት
    እና ካለመተግበር መራቅ ነው፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡-
    ﻭَﻣَﻦْ ﻳُﺴْﻠِﻢْ ﻭَﺟْﻬَﻪُ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺤْﺴِﻦٌ ﻓَﻘَﺪِ ﺍﺳْﺘَﻤْﺴَﻚَ
    ﺑِﺎﻟْﻌُﺮْﻭَﺓِ ﺍﻟْﻮُﺛْﻖَ - ﻟﻘﻤﺎﻥ 22
    “እርሱ መልካም ሰሪ ሆኖ ፊቱን (በመታዘዝናዘ በመተናነስ) ወደ
    አላህ የሚሰጥ ሰው ጠንካራን ገመድ በእርግጥ ጨበጠ...”
    ሉቅማን 22
  5. እውነተኝነት ‘ሲድቅ’ ፡- የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል
    በሚሰጥበት ጊዜ እውነተኛ መሆን ማለት ነው፡፡ የአላህ
    መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤
    ﻣَﺎ ﻣِﻦْ ﺃَﺣَﺪٍ ﻳَﺸْﻬَﺪُ ﺃَﻥْ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻭَﺃَﻥَّ ﻣُﺤَﻤَّﺪًﺍ ﺭَﺳُﻮﻝُ
    ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺻِﺪْﻗًﺎ ﻣِﻦْ ﻗَﻠْﺒِﻪِ ﺇِﻟَّﺎ ﺣَﺮَّﻣَﻪُ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻨَّﺎﺭِ ﺭﻭﺍﻩ
    ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ
    ‹‹ማንኛውም ከልቡ በእውነተኛነት በአላህ ብቸኛ አምላክነትና
    በሙሐመድ ﷺ መልዕክተኝነት የሚመሰክር ሰው አላህ ከእሳት
    እርም ይለዋል››
  6. መውደድ ‘ሙሀባህ’ ፡- ይህ ማለት ላኢላሀ ኢለላህ
    የሚለውን የምስክርነት ቃል ፣ አላህን እንዲሁም አላህን
    በብቸኝነት የሚያመልኩትን የተውሂድ ሰዎችን መውደድ ነው፡፡
    አላህ እንዲህ ይላል ፡-
    ﻭَﻣِﻦَ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ ﻣَﻦْ ﻳَﺘَّﺨِﺬُ ﻣِﻦْ ﺩُﻭﻥِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺃَﻧْﺪَﺍﺩًﺍ ﻳُﺤِﺒُّﻮﻧَﻬُﻢْ
    ﻛَﺤُﺐِّ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁَﻣَﻨُﻮﺍ ﺃَﺷَﺪُّ ﺣُﺒًّﺎ ﻟِﻠَّﻪِ
    ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ 165
    “ከሰዎችም አላህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ኾነው ከአላህ
    ሌላ ባለንጣዎችን (ጣዖታትን) የሚይዙ አሉ፡፡ እነዚያ ያመኑትም
    አላህን በመውደድ (ከነርሱ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው፡፡” አል
    በቀራህ 165
  7. ማጥራት ‘ኢክላስ’ ፡- የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል
    የሰጠ ሰው ስራውን ከሽርክ ማጥራት አለበት፡፡ ይህ የምስክርነት
    ቃል ትክክል እንዲሆን በስራዉ የዱንያ ጥቅማጥቅሞችን
    ከመከጀል፣ ከይዩልኝ እና ይስሙልኝ ማጥራት አለበት፡፡ የአምልኮ
    ዘርፎችን በሙሉ ለአላህ ብቻ ሊያዉል ይገባል። የአላህ
    መልዕክተኛ ﷺእንዲህ ብለዋል፤
    ﺭﻭﻯ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺃﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﻉ ﻗﺎﻝ ﻟﻪ ‏» ﺃَﺳْﻌَﺪُ
    ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ ﺑِﺸَﻔَﺎﻋَﺘِﻲ ﻳَﻮْﻡَ ﺍﻟْﻘِﻴَﺎﻣَﺔِ ﻣَﻦْ ﻗَﺎﻝَ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ
    ﺧَﺎﻟِﺼًﺎ ﻣِﻦْ ﻗَﻠْﺒِﻪِ « .
    ‹‹የቂያማ ዕለት የኔን ምልጃ በማግኘት ዕድለኛ የሚሆነው ‘ላ
    ኢላሀ ኢለላህ’ን ከልቡ ያለ ሰው ነው፡፡›› ቡኻሪ ዘግበዉታል
    8.ከአላህ ውጪ በሚመለኩ አማልክቶች መካድ
    አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ እንዲህ ይላል:-
    ( لَا إِكْرَاهَ فِي الدِّينِ ۖ قَد تَّبَيَّنَ الرُّشْدُ مِنَ الْغَيِّ ۚ فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ لَا انفِصَامَ لَهَا ۗ وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ )
    البقرة (256)
    በሀይማኖት ማስገደድ የለም። ቅኑ መንገድ ከጠማማው በርግጥ ተገለጠ። በጣዖትም የሚክድና በአላህም የሚያምን ሰው ለእርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ገመድ በእርግጥም ጨበጠ።አላህም ሰሚ አዋቂ ነው።

⭕️?https://t.me/abuihsanibrahimgoro

5 months, 3 weeks ago

رد سماحة الشيخ صالح الفوزان على قول الجهمي المرجئ عادل السيد المصري في زعمه أن ساب الله لا يكفر بعين

5 months, 3 weeks ago

የሸይኽ ኢብኑባዝን ንግግር እርጎየሆነዉን አዳምጡት በአላህ በአቅልሁናችሁ በትክክለኛ አስተሳሰብ
ሙሽሪክ ሙሽሪክነዉ እኛያለብንግልፅ በምናየዉ ስራዉነዉ መጥራትያለብን
የዉስጡን የሚያቀዉ አላህነዉ እኛን አይመለከተንም አንተና እኔ ተስማምተን ሙስሊም ብንለዉ ለቀብርእያመለከ ሙስሊም አይሆንም

5 months, 3 weeks ago

የኢብኑባዝን በድምፅ እለቀዋለሁ

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад