ቤተ ያሬድ

Description
የአብነት ትምህርት ለመማር የሚፈልጉ ከኾነ በዚህ ሊንክ ገብተው ይመዝገቡ።

መግለጫና መመዝገቢያ፦
https://forms.gle/Uax7v3ZPtEFvJnz29

ሊንኩን ሲከፍቱት ስለ ምንሰጣቼው የአብነት ትምህርቶች፣ ስለ ትምህርት ሰዓትና ስለ ክፍያው የሚገልጽ መግለጫ  ይመጣሎታል ።

ከተስማሙበት ከመግለጫው ሥር ያለውን ፎርም ይሙሉልን።

ለበለጠ መረጃ
@lealem16 ላይ በመግባት ያናግሩን።
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 weeks, 1 day ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 month ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 4 months, 2 weeks ago

8 months, 2 weeks ago

የኒቆዲሞስ ቅኔ ሙያ እንድታድሉ የታዘዛችኹ ከሠራችኹት በውስጥ መሥመር ላኩልኝ። +251915642585

8 months, 2 weeks ago

የሚበራ ከኾነ እስከ 4:00ም ቢኾን እንጠብቆታለን የኔታ።

8 months, 2 weeks ago

ዝናብ እየዘነበ ስለኾነ የሚያሰማ አይመስለኝም። መዝሙረ ዳዊት የሚማሩትም መማር አልቻሉም

8 months, 3 weeks ago

እንደምን አላችኹ አኃው ?
ዛሬ የኔታ አንድ ጉዳይ ስለገጠማቼው የሚመቻቼው አይመስለኝም።
ሳምንትም ሆሳዕና ነው።
ቀጥሎ የሚመጡትም ይታወቃሉ። ስለዚህ የቅዳሜ መርኀ ግብር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከ፫ ሳምንት በኋላ (የዛሬ ወር) ነው የሚመለሰው።

ለነገራ አንድ ሳምንት አለን። ከዚያ ከ፪ ሳምንት በኋላ ይመለሳል።

ይህችን ሳምንት በደንብ ለንንገር እንዘጋጅ።

8 months, 3 weeks ago

እየተናገርኩ አጠፋችኹት ?

8 months, 3 weeks ago

ማሳሰቢያ ➊ እና ❷ም እንዳይረሱ።

8 months, 4 weeks ago

የ ሀ ነጠላ ግስ
በጳውሎስ ብርሃኔ
251915642585
2/6/2016 ዓ.ም

8 months, 4 weeks ago

ዛሬ መብራት የለንም። ከመጣ አሳውቃለኹ። እንቀጥላለን

8 months, 4 weeks ago

ዛሬ መብራት የለንም። ከመጣ አሳውቃለኹ። እንቀጥላለን

9 months ago

ዐርብ መጋ ፳፯
ቅኔ ነገራ
አስነጋሪ መ/ር ጽጌ

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 weeks, 1 day ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 month ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 4 months, 2 weeks ago