Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ሞዐ ተዋሕዶ ቻነል MOA TEWAHIDO / MO'AA TAWAAHIDO / MOA Orthodox

Description
https://t.me/defend_orthodoxy_EOTC_Followers
Advertising
We recommend to visit

🔰فدائیان امام خامنه ای
💠کانال رسمی هیئت ثارالله(ع)

اینستاگرام هیئت ثارالله(ع)
http://www.instagram.com/heiatesarallah

Last updated 1 month ago

CW // HARSWORD
bukan ch rprl.

Last updated 1 year, 10 months ago

1 month, 3 weeks ago

https://www.youtube.com/live/h9qyul7D4UM?feature=share

YouTube

የዘር ጳጳሳት ሹመት ጉዳይ እንዲሁ የሚታለፍ ነው? በቀጣይ የሚወሰዱ እርምጃዎቸ ምንድናቸው?

ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እና አባቶች አሁናዊና ቀጣይ ሁኔታዎችን ይዳስሳሉ አማኞች የግድ ልናደርጋቸው ይሚገቡን ጉዳዮች ይቀርባሉ ጥያቄዎችን እና አስተያየት በማቅረብ ለመሳተፍ ለሁሉም ክፍት ነው!

ሞዐ ተዋሕዶ ቻነል MOA TEWAHIDO / MO'AA TAWAAHIDO / MOA Orthodox
1 month, 3 weeks ago

ጩኸት ባለ መስማት ሲኖዶስ በጎሣ ካድሬ በመሙሏት በአላዊ ንጉሥ ፊት የሚያሸበሽቡ የሐሰት ጳጳሳት ክብረ ቤተክርስቲያንን ሲያጎድፉ አለቀስን።
አሁንም ወደ ቆኖናውብተመለሱ

2 months ago

በመላው ዓለም ያላችሁ የሞዐ ተዋህዶ ግብረ ኃይል አባላት መዋቅራዊና ሥርዓታዊ በቤተክርስቲያን ላይ በመንግሥት የሚወሰደውን ሁለገብ ጥቃት ለማስቆም ከማንኛውም የፖለቲካና ማኅበራዊ ኢትዮጵያዊኦ አደረጃጀቶች ጋር በመተባበር ድምጽ ማሰማት እንዲጀመር አቅጣጫ ተሰጥቷል።

በተለይ በዚህ ሳምንት በማኅበረ ቅዱሳን መግልጫና በቅዱስ ፓትሪያርኩ 11ኛ ዓመት በዓለ ሶመት ላይ የተነገረው ጠንከር ያለ መልዕክት የሞዐ ተዋህዶ ፯ቱ የተጋድሎ ነጥቦች በተወሰነ ደረጃ በተዘዋዋሪም ቢሆን እውቅና እያገኙ መሆኑን ያመለክታል።

በክርስቲያኖች ላይ የሚካሄደው ሁለገብ ጥቃት መዋቅራዊና መንግሥታዊ መሆኑን ግንዛቤ እየተሻሻለ ነው። ሙሉ ግንዛቤና ሙሉ ትብብር እስኪገኝ ድረስ ረዥም ጊዜ ሊወስድ ስለሚችል አሁን የታየውን መልካም ፍንጭ በመጠቀም የሞዐ ተዋህዶ ግብረ ኃይል አባላት ከሁሉም ጋር ትብብርና ግንዛቤውን የሚያፋጥኑ መርሐግብሮችን እንደየሚኖሩበት አገርና ሕግ ማጠናከሩን ይቀጥላሉ።
በጀርመን የታየውም አንድ መልካም ምልክት ነው https://eu.eotcmk.org/site/%E1%89%A0%E1%89%85%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%89%A4%E1%89%B0-%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95-%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%88%B0-%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D/

3 months, 1 week ago

https://youtu.be/V2XxcBfr8Ks?si=uV1kb-tizazVVriT

YouTube

እየሞትክ ትጸድቃለህ የሚል ትምህርት የለም ሞዐ ተዋህዶ ዲያቆን ተሻለ ቢያዝን | ashruka channel

#ashruka #ethiopia #ethiopian

3 months, 2 weeks ago
ሞዐ ተዋሕዶ ቻነል MOA TEWAHIDO / …
3 months, 3 weeks ago

እጁን በጁ የሚቆርጥ እረኛ እንደ ቤተብክህነታችን መሪዎች በዚህ ምድር ፈልጎ ማግኘት አይቻልም። ሁሉንም ጥፋት የሚፈፅሙት በብልህነትና በጥበበኝነት ስም ነው። https://www.youtube.com/live/6Q_9EiNrsJ0?si=nnE0B2CaPRj1GiqG

YouTube

መግለጫ እና ማስፈራርያ የበዛበት በዓለ ጥምቀት፣ የአባቶች መልእክት፣ ጃንሜዳ እና ወይብላ ማርያም የተፈጠሩ ክፍተቶች እና እውእውነታው!

ወይብላ ማርያም፣ ቅድስት ልደታ፣ እና አቡነ ተክለ ሃይማኖት አብያተ ክርስቲያናት የተፈጠረው ጉዳይ! የጃንሜዳው ድርጊት፣ እና ሌሎች ጉዳዮች! ወደ ኦሮሚያ የተከለሉ አድባራት ጉዳይ እና "መሞት ከፈለጋችሁ ሂዱ" ያሉት ሊቀ ጳጳስ ጉዳይ! ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ

እጁን በጁ የሚቆርጥ እረኛ እንደ ቤተብክህነታችን መሪዎች በዚህ ምድር ፈልጎ ማግኘት አይቻልም። ሁሉንም ጥፋት የሚፈፅሙት በብልህነትና በጥበበኝነት ስም ነው።
6 months, 1 week ago
6 months, 3 weeks ago

ይህ👆 የቀኖና ጥሰት እንዲታረም የምእመናንና የካህናት ጩኸት ቀጥሏልና የጥቅምት 2016 ዓ.ም. እንዳይዘለው ማሳሰባችንን እቀጥላለን።
ከሐዋርያት መንገድ ራሱን የለየ ሲኖዶስ ኦርቶዶክሳዊ ሊሆን አይችልምና ትኩረት ለእርማት!!!

6 months, 3 weeks ago

ይህን ለቅዱስ ስኖዶስ የተላከ መልእክት ትዊት ለማድረግ፥ በማንኛውም ሚዲያ ለማዳረስ ይህን ማስፈንጠሪያ መጠቀም ይችላሉ 👉🏾https://x.com/SHAWAA18169794/status/1714179446750491100?s=20

6 months, 3 weeks ago

https://youtu.be/lzgeDQks5SU?si=b5_k_JS2WX6dy8Ss

YouTube

ቆራጡ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ቤተ ክርስቲያኒቱን ማፍረስን አንድ በማድረግ የጀመረውን የአብይ አህመድ ሴራ እና ሌሎች ያለተሰሙ ጉዳዮችን ይተነትናሉ!

ለነ አቡነ ማትያስ ያቀረቡት "አማራጭ አልባው" የመፍትሔ ሐሳባቸው ሰሚ ይሻል! #ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc\_one\_holy\_synod #ሻይ\_ቡና #shay\_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts…

We recommend to visit

🔰فدائیان امام خامنه ای
💠کانال رسمی هیئت ثارالله(ع)

اینستاگرام هیئت ثارالله(ع)
http://www.instagram.com/heiatesarallah

Last updated 1 month ago

CW // HARSWORD
bukan ch rprl.

Last updated 1 year, 10 months ago