Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 8 months ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 4 months, 3 weeks ago
«በህዝቦች የተመሳሰለ ከነርሱ ነው።»
**?*የታዛዧ ሙስሊም ጥት አህዋሏ :
﴿وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ﴾
? መውጣቷ ግድ ሲሆንባት ጊዜ :
﴿وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ﴾
? ወጥታ ስርጓዝም :
﴿وَلاَ يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ﴾
?ስትናገር :
﴿فَلا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ﴾
?️ ይህ ነው እንግዲ ለታዛዧ ሴት
ጌታዋ ያስቀመጠላት ስርአት ***
☁️???☁️
?አስፈሪው ነገር አላህን እየታዘዝን
ኒዕማዎቹ መነፈጋችን ሳይሆን
እያመፅነው ኒዕማዎቹን መለገሳችን ነው
? #قال_الله_ﷻ :
{ فَلَمَّا نَسُوا مَا ذُكِّرُوا بِهِ فَتَحْنَا عَلَيْهِمْ
أَبْوَابَ كُلِّ شَيْءٍ حَتَّى إِذَا فَرِحُوا بِمَا
أُوتُوا أَخَذْنَاهُمْ بَغْتَةً فَإِذَا هُمْ مُبْلِسُونَ}
اللهم لا تستدرجنا بالنعم
ولا تفاجئنا بالنقم،
ولا تجعلنا عبرة للأمم
وجُد علينا بفضلك وكرمك يا أرحم الراحمين
ويا أكرم الأكرمين فأنت أهل الجود والكرم
اللهم فرج عن بلاد الشام ومقدساتها والمسلمين اجمعين، وإرفع غضبك ومقتك عنا، واكشف الغمة عنا وعن المسلمين، وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم.
☁️???☁️
➡️በቀብር ጨለማ ላይ እናት
የለችም የሚጨነቅልንና
የሚያዝንልን አባትም የለም
የሚያጫውቱን እህትም
ወንድምም የለም።
رحماك يارب?
እህቴ በየቀኑ ፎቶሽን እየተነሳሽ ከምትፖስቺ لله በሰጠሽ ኒዕማ ስልክሽ ኪታብና ቀለም ይዘሽ ለነገ ለአኸራሽ ሚጠቅምሽን ዒልም ሰንቂበት?✍
منقول
Telegram
𝑴𝒖𝒉𝒂𝒎𝒆𝒅 𝑰𝒃𝒏𝒖 𝖆𝖍𝖒𝖊𝖉(σffι¢ιαℓ ¢нαииєℓ) ☪️🇪🇹
በሶሻል ሚዲያ ቆይታችን ላይ ***➡️***ሱና ህያው ማድረግ ካልቻልን***✅*** ***➡️***ማህበረሰቡን በመልካም መጥቀም ካልቻልን***✅*** ***➡️***ወይም ሰዎች ወደ አላህ እንዲመለሱ ካላስታወስን ***✅*** ***👌***እሱ ላይ ጊዜ መግደላችን ምንም ኸይር የለውም ***🚫*** ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የመልካም ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ ለአስተያየት @Ibnu\_Ahmed12
ታላቅ እንግዳ በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ
እውቁ ቃሪዕ ሼይኽ ተውፊቅ ሳይግ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያዊ መጥተዋል::
በነገው ጁምዓም በአዲስ አበባ በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ የጁምዓ ኹጥባ(ዲስኩር) የሚያቀርቡ ይሆናል::
የነገ ጁምዓችንን በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ በመስገድ እንግዳችንን እናክብር
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ?
https://t.me/Ibnu_Ahmed1
እያነጣጠሩ መልቀም !!!
ሀማሶች ግን በምን አይነት ረቂቅ ወታደራዊ ክህሎት ቢካኑ ነው ከዚህ ፍርስራሽ ውስጥ ወጥተው የወራሪዋን ሀይል እያፈራረሱት ያሉ ?
ሀማሶችን ግን በምን ቃል ማድነቅ ይቻላል
Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 8 months ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 4 months, 3 weeks ago