Abu Ahilam Eliyas Nassir

Description
በቴሌግራም!!!
Abu Ahilam Eliyas Nassir
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

1 year, 1 month ago

ወደ ኡማ ግሩፕ።??
https://ummalife.com/umma1697737094

Ummalife

Abu Ahilam Abu Rasalan

First name: Abu Ahilam Abu Rasalan. Nikname: @umma1697737094 | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value

ወደ ኡማ ግሩፕ።***?******?***
1 year, 2 months ago

«የእኔን እና የቅን ምትኮቼን ሱና አደራ! በመንጋጋ ጥርሶችችሁ አጥብቃችሁ ያዙ! አዳዲስ ፈጠራዎችን ተጠንቀቁ (ተከልከሉ)፣ በዲን ውስጥ የተጨመረ ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው» ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል።

1 year, 2 months ago

መውሊድ

/

1 year, 5 months ago

“ንግግርህ ካስደነቀህ ዝም በል፣
ዝምታህ ካስደነቀህ ተናገር።”

1 year, 5 months ago

ሽርክ ከወንጀሎች ሁሉ የከፋ መሆኑ
ከዚህ አስከፊ ወንጀል መራቅ እንዳለብን

ለወገናችን ይህንን ማስተማር እንዳለብን የተወሳበት ነው

አንድ ደርስ ላይ

ሊጠቅም ይችል ይሆናል በማለት ለጥፌዋለሁ

አሏህ ይጠብቀን

1 year, 5 months ago

የመካህ-የሐጅ ስጦታ

?ከሐጅ ሲመለሱ ለቤተሰብ ስጦታ ማምጣት ተወዳጅ እንደሆነ አል-ኢማሙን'ነወዊይ እና ሌሎችም የፊቅህ ሊቃውንት ገልጸዋል። ለዚህ እንደማስረጃ የሚቀርብ ሐዲሥም ዳረቁጥኒይ ኪታቡል-ሐጅ መጨረሻ ላይ ዘግበዋል። የሐዲሡ ሰነድ ደዒፍ ቢሆንም በመሰረቱ ስጦታ መሰጣጠት ውዴታን እንደሚጨምር በትክክለኛ ሐዲስ ስለተነገረና ስጦታ መስጠትም በመሰረቱ ተወዳጅ መሆኑ ላይ ሊቃውንት በመስማማታቸው በዚህ ይጠናከራል።

? ሱነን አድዳረቁጥኒይ ሐዲሥ ቁ: 2791፣ ፈታዋ አንነወዊይ ገጽ 156 ፈ ቁ:117።

?ለወላጆች፣ ለትዳር አጋር፣ ለልጆች ወዘተ ትንሽም ብትሆን የሚያስደስታቸውን ሀዲያህ ይዞ በመመለስ ውዴታና ክብርን መግለጽና ማደስ ይበረታታል።

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
?وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Menqul

1 year, 5 months ago

በሰራኸው ስራ አትመፃደቅ

ሼይኽ ፈውዛን የሆነ ጊዜ ስለእራሳቸው የሂወት ታሪክ ቃለ መጠይቅ እየተደረገላቸው
ስለ ኩቱቦቻቸው ተጠይቀው የመለሱትን ከመለሱ በሗላ

ጠያቂው:  ተኪታቦዎ በጣም ጠቃሚ የምትሉትን ኪታብ ብጠቅሱልን? ይለዎታል

እርሳቼውም በመቆጣት ስራዬን እንዳመሰግን ነው የምትፈልገው? በማለት ቆጣ ብለው ሲመልሱለት ጠያቂውም በመደንገጥ ወደሌላ ጥያቄ አለፈ
__

ልብ በል ሼይኽ ፈውዛ ኪታባቸው እጅግ ተሰራጭቶ ያሉ በጣም ወሳኝና ጠቃሚ ኩቱቦች አሏቸው ቢሆንም ግን እሄን እሄን ኪታብ አንብቡት በጣም ጠቃሚ ነው በማለት አል ዘረዘሩም ይልቁንም ስራዬን እንዳመሰግን ትፈልጋለህን በማት ጠያቂውን ተቆጡት

ዛሬ የኛዎቹ ከጎግልና ከመክተበተ ሻሚላ በመሰብሰብ በ ኮፒ ፔስት ያበደ ኪታብ ለመሆን ብዙ የሚጎድለው ትንሽ pdf ያዘጋጁና በመረጃ የተጫቀ + በመረጃ የታጀበ = አንብቡት እያሉ ይመፃደቁብናል።
አሏሁል ሙስተዓን

1 year, 5 months ago

የኔ ጀግና!
~
ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ኢስላምን ያጠለሹ፣ ሙስሊሞችን በአጉል ኮተቶች ጠፍረው ያሰሩ የሱፊያ ኮተቶችን የበጣጠሰ አንበሳ ነው። በጀሊሉ፣ በወሃቡ ፈቃድ የተሃድሶ ንቅናቄው የቀብር አምልኮትን ግንድ ከምድረ ሰዑዲያ ገንድሶታል። በመላው የሙስሊሙ አለም ያለውን የበሰበሰ የሱፊያ ሸክም አነቃንቆታል። ኧረ ክፉኛ ወዝውዞታል።
በዚህ የተነሳ ሱፊዮች ዘንድ እንደሱ የተጠላ ፍጡር የለም። የተፃፈ ኹጥባ ለማንበብ ሚንበር ላይ ወጥቶ የሚንገዳገደው ሁላ እየተነሳ "ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ጃሂል ነው" ሲል የምንሰማው ያለ ምክንያት አይደለም። ይገባናል፣ የሚያስጮሃችሁ ህመማችሁ ነው። "አሶራኹ ዐላ ቀድሪል አለም" እንዲል ዐረብ። "ጩኸት በህመም ልክ ነው!"
ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ እንዳንተ ሶደቃ ሲያባር እድሜውን አልፈጀም። ጋርዶ ጫት የሚቀረጥፍ ቦዘኔ አልነበረም። ሁሉን እንዳመጣጡ ያስተናገደ፣ ለቆመበት አላማ ቆርጦ የተነሳ፣ ከዚያም እስከ ደም ጠብታ የታገለ ቆራጥ ነበር፣ የጀግና ጀግና! የፅናት፣ የትጋት፣ የብቃት ተምሳሌት!
ዛሬ ግን ይሄ ነው የሚባል የዒልም ቅሪት የሌለው፣ ኢስላምን የግል ጥቅም መሸመቻ ያደረገ፣ ከሆዱ አሻግሮ መመልከት የማይችል ቦዘኔ ሁላ እየተነሳ "እሱ'ኮ ጃሂል ነበር" ይላል። እርሱ ጃሂል ከነበረ አንተ ጅህልና እራሱ ነህ!

"ወሃብዮች ዑለማእ አያከብሩም" የሚሉ አስመሳዮች ሁላ በሸይኹ ላይ ምላሳቸውን ሲያሾሉ ማየት በስፋት የተለመደ ነው። ግማሹ "ተ'ክ'ፊ'ር ነው" ይላል። ግማሹ "የሁዲ ነው" ይላል። ግማሹ "የእንግሊዝ ቅጥረኛ ነበር" ይላል። ሌላም ሌላም ለጆሮ የሚሰቀጥጡ ውንጀላዎች አሉ። እናንተ ናችሁ ስለ ዑለማእ ክብር የምታወሩት? በጀግኖቻችን ክብር ላይ እየተረማመዱ ከዚያ የነሱን የጥፋት ሰባኪዎች እንድናከብርላቸው ይፈልጋሉ።
በሃገራችን በመውሊድ ሰበብ ስማቸው ገኖ ከሚታወቁ ቦታዎች ጋር ተቆራኝቶ ዝናቸው ከናኘ መሻይኾች ውስጥ #ብዙዎቹ የእውነት እንደሚባለው በዒልም የላቁ እንደነበሩ የሚያሳይ ማስረጃ ብትጠይቁ አስቂኝ ነገር ነው የምትሰሙት። "እስኪ ኪታባቸውን አሳዩን?" ብትሉ "የመውሊድ መንዙማ ፅፈዋል" "ማዲሕ ነበሩ። መድሕ አዘጋጅተዋል" ብለው የግጥም መድብል ይነግሯችኋል። ዒልም ማለት ግጥም መፃፍ ነው እነዚህ የዞረባቸው ዘንድ! በዚህ የግንዛቤ አቅምህ ነው ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብን በጅህልና የምትወርፈው?! አዎ መውሊድ ያገነናቸው ብዙ ስመ ገናናዎች አሉ። ከመውሊድ ጭፈራ ባለፈ ከነ ጭራሹ በቦታው ምንም አይነት የዒልም እንቅስቃሴ የሌለባቸው ብዙ ናቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago