Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
🍁
❝ አልሃምዱሊላህ ለማለት መተንፈሳችን ብቻ በቂ ሆኖ ሳለ ሌላ የዱንያ ዉለታ ከአላህ እንጠብቃለን አጂብ 😕 ❞
🍁እስኪ comment ላይ አልሃምዱሊላህ እንበል
🍁ነገራቶች ሁሉ በአላህ እጅ ናቸዉ።..አላህ የፈለገዉን ያደርጋል፣ ይፈርዳልም።
#ለፈገግታ 😊
🍁 ባል እና ሚስት ነበሩ ባል ለይል ይሰግዳል ሚስት ግን እንቅልፍ ትወድ ነበር። ለፈጅር ራሱ በግድ ነበር ሚቀሰቅሳት። አንድ ቀን ግን ሲቀሰቅሳት እምቢ በማለቱዋ በጣም ይናደድ እና በሌላኛው ቀን ለይል ሰግዶ ከጨረሰ ቡሀላ ድምፁን ከፍ አድርጎ ያረብ ከኔ ጋር ሰላተ ለይልን የምትቆም ሚስት ዳረኝ ብሎ ሲያደርግ:::::::::::::::::::::::::: ይሄን የሰማች ሚስት ብድግ ትል እና😄
🍁 ሰምቼሀለው እናም ሌላ ሚስት እያማረህ ይቅር አላህዬም አይሰጥህም እኔም ከዛሬ ጀምሮ ለይል ቆማለው አለችው አሉ😁
✍ʀɪʏᴀ
قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ
በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡
(አል-ዙመር 39:53)🍂
🍁የቂያማ ቀን🍁
🍁አላህ "አንተ ባሪያዬ ሆይ ዱንያ ላይ ብዙ ወንጀሎችን ሰርተሀል እናም አሁን እኔ ፊት ቆመሀል።"
🍁ሲላን እኛም በፍረሀት ስንንቀጠቀጥ🥶 አላህዬም ፍራቻችን አይቶ "ባሪያዬ ዱንያ ላይ ወንጀልህን አንደሰተርኩትዛሬም አላዋርድህም ሒድ ግባ ወደ ጀና።
🍁ከመባል በላይ ምን ደስታ አለ🥹 አላህዬ ያድለን🤲
✍riya
Join👇
﷽
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
🍁allahumeseli alaseyduna muhamedin weala ali muhamedin selelahu aleyhi weselem
🍁ዛሬ መለከል መውት አንተን አልፎ ወደ ሌላ ቢሄድ
ነገ ሌላውን አልፎ ወደ አንተ አንደሚመጣ ምንም አትጠራጠር!
🍁በአንዳንድ ሰው ልብ ውስጥ አይነኬ ማዕዘን ነን
🍁በአንዳንድ ሰው ልብ ውስጥ ትልቅ ቤት ነን
🍁በአንዳንድ ሰው ልብ ውስጥ የሆነች ትንሽ ክፍል ነን
🍁በአንዳንድ ሰው ልብ ውስጥ ብንታይም የማንታይ ምንም ነን
🍁ዐይን ሁሉንም ያያል። ነጥሎ የሚወደው ግን ልብ ነው
የምትወዱትን ያስወድዳችሁ🥀
የአላህን ውዴታ ያገኘ ስለሰው አይጨነቅም 🍁
ሶባሐል ኸይር🥀
🍁🍁ባል ለሚስቱ የሆነ መረጃ እያነበበላት ነው። በሁለቱ መካከል የነበረው የሃሳብ ምልልስ ይህን ይመስላል: -
🍁ባል 👉 «ሴት ልጅ በቀን ውስጥ ከአንደበቷ የሚወጡት የቃላት ብዛት ሶስት ሺህ ሲጠጉ የወንድ ልጅ ግን አንድ ሺህ ብቻ አንደሆነ ታውቂያለሽን ???
.
.
🍁ሚስት 👉 «በሚገባ አውቃለሁ፤ ምክኒያቱም እኛ ሴቶች ነገር ለማይገባቸው ደደቦች የተናገርነውን ቃል በደንብ እንዲረዱት ሁለት ጊዜ ደጋግመን ለመናገር ስለምንገደድ ነው»
.
.
🍁ባል 👉 «ምን ማለት ነው ??»
.
.
🍁ሚስት 👉 «አየህ አይደል! ያልኩትን ነገር መድገም አለብኝ»
🍁ሂጃብ
.
.
.
.
.
.
🍁ጅልባብ እና ኒቃብ ለሴት ልጅ ውበቷ ነው
🍁የጌታዋ ትዕዛዝ የስብዕናዋ መገለጫ
🍁ከተኩላወች መከላከያ ጋሻዋ ነው
🍁ራስሽን ከስውር ተኩላወችም ጠብቂ።
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago