Yasin nuru's hadis

Description
This is not Official
ይሄ ቻናል የያሲን ኑሩ አይደለም!

"በጃሂሊያ (ብሄርተኝነት) ጥሪ የተጣራ እርሱ በእንብርክክ ጀሃነም የሚገባ ነው ፤ ቢፆምና ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግት እንኳን።
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 months ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 2 weeks, 3 days ago

3 weeks, 5 days ago

**አላህ አያረፍድም :-

📌 ዩሱፍ ላይ እንዳላረፈደው
📌 ያዕቆብን እንዲሁ እንዳልተወው
📌ዩኑስ ላይ እንዳልጨከነው.....

እኛም ላይ አያረፍድም🫶**@yasin_nuru_hadis

3 weeks, 6 days ago

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌

3 weeks, 6 days ago

ኡስታዝ ያሲን ኑሩ - "የቀልብ (የልብ) ድርቀትን የሚያጠፋ እና ልብን በኑር የሚሞሉ ዚክሮች

@yasin_nuru_hadis

3 months, 2 weeks ago

#ወንዶች_ነቃ_ብላቹ_አንብቡት

ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል(አላህ ይዘንላቸው )ልጃቸው ሲያገባ የመከሩት ምክር

"ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትክ መፈፀም ካልቻልክ በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር

?  ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት።

?ሴት ፍቅርህን እንድትገልፅላት ትሻለች (ባገኘኸው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለፅ ወደ ኃላ አትበል።

?ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ።አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር።

?ሴቶችን መልካም ንግግር፣ውብ ገፅታ፣ንፁህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖርህ ጥረት አድርግ።

?ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው።ቤቷ ስትሆን ዙፏኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል።በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባት ነገር እንዳትፈጵም ። ከንግስና ዙፏኗ ላይ ልታወርዳት እንዳትሞክር። ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ።

?ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም።አንተን ከቤተሰቧ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር ።ይህን ማድረግ ፋፃሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል።

_?ሴት ከጎንህ(ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ።ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን አወቅ ።ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለው እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ።ስብራቷ ፍቺ ነው።ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት ።መካከለኛ ሰው ሁንላት ።

_?ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል።ነገር ግን እንዲህ አደረገች ብቻ በማለት እንዳትጠላት ። ይህን ባህሪዋን ባቶድላት ሌሎች ሚስቡህ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ።

?ሴት አካላዊ ድካምና ስነ ልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል።በዚህ ወቅት አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ)የግዴታ አምልኮዎችን (ሰላትና ፆም)ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል። በዚህ ጊዜ እዘንላት: ትእዛዝ አታብዛባት።

_?ሴት አንተ ዘንድ ያለች(የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ።ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት።እዘንላት፣ በድክመቷ የምትፈፅመውን ስህተት እለፋት ።ምርጥ የህይወትህ አጋር ትሆንሀለች። ምርጥ ትዳር ለሁላቹም

@yasin_nuru_hadis

3 months, 2 weeks ago
3 months, 2 weeks ago

**ጨለማው ብቻ ሳይሆን ሲትሩም ሸፍኖን አድረናል።
የቱን፣ ስንቱን ፀጋዉን እናመስግን ?

አልሃምዱሊላህ❤️‍??**

3 months, 3 weeks ago

ነገ ሐሙስ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ?**

መልካም ለይል አህባቢ ?**

3 months, 3 weeks ago

**አላህ ለሊቱን ወደ ቀን መቀየር ከቻለ
ሸክማችንን ወደ ፅጋ ሊለውጠው ምን ይሳነዋል?

❤️‍?....**@yasin_nuru_hadis

3 months, 3 weeks ago

.
የተበዳይን ዱዐ ፍሩ! በሱ እና በአሏህ መካከል ግርዶሽ የለምና! ረሱል ﷺ ?

@yasin_nuru_hadis

4 months ago

አላህ ከፍጥረታት ሁሉ መረጠንና የሰው ልጅ አደረገን...

ከሰውዎችም መካከል መረጠንና እስልምናን ለገሰን

ከሙስሊማች መካከል መረጠና የተወዳጁ ነብዬﷺ ኡመት አደረገን...

ወላሂ ወቢላሂ  ቆጥረን ማንዘልቀው ትልቅ እድል ውስጥ ነን።

አላህን በብዛት እናመስገን !?

{وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَةَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ إِنَّ اللَّهَ لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ}
"የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡"
                [ሱረቱ ነህል:18]

ብዙ ለሰጠን አላህ ብዙ ምስጋና የተገባው ነው?

@yasin_nuru_hadis

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 months ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 2 weeks, 3 days ago