Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
መኃልየ ፍቅሯ#1
ከዘመኗ አሳንሰር ወጥቼ ብጋልብ ዛሬዬን አያለሁ
ከዘመኔም አፈር ቆሜ ብመለከት እሷን አገኛለሁ።
ያቻትና መሠል............
ከዉሻዉ ግርጌ ስር ጥምን ታረካለች
ዉሃ ተሸክማ መቅደስ ትጓዛለች።
ያቻትና ይሀዉ
(ደግሞ) ትንሽ ብላቴና
(ደግሞም) የታጨች ሙሽራ
በእግሯ እ'ያሾረች
የአዳም በደሉን
የምህረት ቃሉን
የብሉይ ኪዳኑን
ሀሯን ሄዋን ይዛ
ከወርቅ እራሷ ጋር አስማምታ ስትፈትል
........................
...........
እዩዋት ነፍሴን ስታባብል።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
#እዮብ ዘ ማርያም ....✍
❤️❤️❤️❤️
አንባቢ ናት
ግጥም ትወዳለች
የድሮ ሙዚቃዎች ይመቿታል (old soul አላት)
የስዕል ጋላሪ ትገባለች
ረጅም የእግር መንገድ ትወዳለች
አለባበሷ ቀለል ያለ ነው
ከንፈሯን በውሃ ቻፒስቲክ ከማራስ በቀር ከሜካፕ ጋ አትተዋወቅም
ሰርክሏ ጠባብ ነው የሰዎች ጋጋታ በዙሪያዋ የለም...
እና ይቺን ሴት ባፈቅራት ይፈረድብኛል?😊
#am chasing u girl until i got u☺❤
(እዮብ ዘ ማርያም)...✍
(እዮብ ዘ ........)
#ማረኝ እልሀለሁ በድያለሁና
ተቀበለኝ አምላክ ይቅር ባይ ነህና
ወርቅን ተቀብዬ ጭቃ ለውሻለሁ
መዓዛው ከሚስብ አከርፍቼዋለሁ
በቤተ መቅደስህ ስነግድ ኖሬያለሁ
መኅሌት ቅዳሴ ሰአታት ዜማ ሁሉንም እያወኩ
..
ለንዋይ ስቦዝን ምስጋና አስታጓልኩ
ማረኝ አንተ ጌታ አኅዜ ኩሉ አምላክ
(እዮብ ዘ ማርያም )
#ክፉን : ሴት : አልፈራትም :
ምክንያቱም :
ሁሉንም : መሳሪያዎቸን : እንድታጠቅ : ትረዳኛለች ።
እኔ : የምፈራዉ : ደጓንና : ሩህሩኃን : ሴት : ነዉ ።
ምክንያቱም ፥
ሁሉንም : መሳሪያዎቼን : እንድፈታ : ታስገድደኛለች ።
#እዮብ ዘ ማርያም ✍
?
ትቻት 'ረስቻት ሁኜ እንደነገሬ ፡
በምን አስታዉሻት ሲያመኝ ዋለ ዛሬ ።
,.
.,
✍ [E Z M]
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago