Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

የሳዳት ከማል OFFSHAL የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

Description
Advertising
We recommend to visit


محامي ومحلل سياسي ومستشار قانوني وباحث بالشأن العبري
القدس

Last updated 5 months, 3 weeks ago

السرعة والموضوعية في نقل الحدث

Last updated 3 weeks, 4 days ago

الحساب الرسمي لـ أخبار السعودية.. متابعة أهم الأخبار، أخبار عاجلة، وحصرية، جديد الصور والفيديو .

للتواصل واتس اب: 00966500360610

Last updated 1 day, 13 hours ago

1 day, 19 hours ago

ጥያቄ መኮረጅ የተከለከለ ነው።በህሊና ያስቀጣል።

እውነት /ሀሠት

1,ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ምግብን አስመልክተው አላህ ዘንድ የተጠላ ምግብ ብሎ ማለት በሀለል ከስበው ሚያመጡት ምግብ ነው?

2,ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አላህ ዘንድ በላጭ ስራ ብሎ ማለት ሚስኪኖችን ማብላት ነው?

3,ነብያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የቂያማ ዕለት ቀብሩን ተከፍቶለት መጀመርያ የሚወጣው ነብዩላህ አደም ነው ብለዋል?

4,ነሺዳ እየሰሙ አህለሱናዎች ነኝ ማለት በሽንት ላይ ኢስቲንጃ እንደማድረግ ነው ያሉት ኡመር ናቸው?

5,ሉቅማን ለልጃቸው በሚመክሩት ጊዜ መጀመርያ በአላህ አታጋራ የሚል ምክር ነበር?

6,የነብዩ የሚስጥር ጓደኛ የነበረው ሰሀባ ማነው?

7,ነብያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሲያገቡዋት ቢክራ የነበረችው ሚስታቸው ማነች?

መልካም ተሳትፎ

2 days, 2 hours ago

እውነት ሀሠት መስረቅ አይቻልም{{{{{{ 1 አላህ ከአርሽ በላይ ለመሆኑ ከቁርዐንም ከሀዲስ መረጃ አልተጠቀሰም?? 2,አላህ ከእኛ ጋር ነው ማለት በማየቱና በመስማቱ በእውቀቱ ማለት የአህለሱናዎች እምነት ነወ?? 3,በሁለቱም አገር ስኬት ከፈለክ ተውሂድን ከያዝክ አላህ ካንተጋር ይሆንልሀል? 4,እኔማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበር ያለው ነብይ ኑህ ዐለይሂሰላም ነው? 5,የነብያችን…

2 days, 5 hours ago

ጥያቄ 👇እውነት /ሀሰት

1// የሀቅ መመዘኛ የሸሪአ ትምህርትን ነው
  በእኛ ላይ ደግሞ መማር  ግዴታ ነው ?

ትክክለኛ  መልስ ላይ ተጨማሪ ስጦታ👍

1 week ago

*📌* ተውሂድ

≈ ተውሂድ የአንድነት ምንጭ ነው

≈ ተውሂድ የዱኒያም የአኬራም የደስታ ምንጭ ነው

≈ ተውሂድ ነብያት የተላኩበት አላማ ነው

≈ ተውሂድ የሰው ልጅም አጋንንት የተፈጠሩበት አላማ ነው

≈ ተውሂድ የሸፍዐ ዋስትና ነው

≈ ተውሂድ በቁርዐን የመጀመሪያ ትዕዛዝ ነው

≈ ተውሂድ ከጭንቀት ከትካዜ የሚያላቅቀን የደስታ ምንጭ ነው

≈ ተውሂድ ከጀሀነም መዳኛ ሰበብ ነው

≈ ተውሂድ የጀነት ቁልፍ ነው

≈ ተውሂድ ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዳዕዋቸውን የጀመሩበት
የጨረሱበት ነው

≈ ተውሂድ ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የተደበደቡለት ምክንያት ነው

≈ ተውሂድ ነብዩላሂ ኢብራሂም (ዐለይሂ ሰላም) እሳት ውስጥ የተወረወሩበት
ምክንያት ነው

≈ ተውሂድ የእኛ የመፈጠር ምክንያት ነው እና ህብረተሰቡውን በተውሂድ** እናፅና እናሳድግ

*🖌ኢብኑ ጀማል አል _ ሀበሺይ
👉🏽*@tewihd

1 week, 1 day ago
1 week, 2 days ago

ማስታወቂያ
~
ተቋርጦ የነበረው በሑዘይፋ መስጂድ ዘወትር እሁድ ረፋድ ላይ የሚሰጠው ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ይጀምሯል ፣ ኢንሻአላህ። መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩን።

2 weeks, 1 day ago
2 weeks, 1 day ago
2 weeks, 1 day ago
3 weeks, 1 day ago
We recommend to visit


محامي ومحلل سياسي ومستشار قانوني وباحث بالشأن العبري
القدس

Last updated 5 months, 3 weeks ago

السرعة والموضوعية في نقل الحدث

Last updated 3 weeks, 4 days ago

الحساب الرسمي لـ أخبار السعودية.. متابعة أهم الأخبار، أخبار عاجلة، وحصرية، جديد الصور والفيديو .

للتواصل واتس اب: 00966500360610

Last updated 1 day, 13 hours ago