የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

Description
Advertising
We recommend to visit

ارسلو حصرياتكم ⬅️ @kalfnn

للأعلانات للتواصل ⬅️ @kalfnn

متجري 🌷 : Kalfn.com

تنبيه ⚠️ ليس لدي اي قناة أخرى جميعهم منتحلين ⚠️⛔️

Last updated hace 2 semanas, 6 días


محامي ومحلل سياسي ومستشار قانوني وباحث بالشأن العبري
القدس

Last updated hace 1 año

الحساب الرسمي لـ أخبار السعودية.. متابعة أهم الأخبار، أخبار عاجلة، وحصرية، جديد الصور والفيديو .

للتواصل واتس اب: 00966500360610

Last updated hace 1 día

1 day, 1 hour ago

👑 ⭐️ ⚡️
ٰ• ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °    🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿      🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿 🌿🌿🌿🌿
      • ○ °        🌿 🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿 🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .    🌿. * ● ¸
🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○

🔤🔤🔤🔤 🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

1 day, 3 hours ago

﴿ وَعَسَىٰ أَنْ تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَنْ تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنْتُمْ لَا تَعْلَمُونَ ﴾

https://t.me/yetkaru

1 day, 6 hours ago

ሽሊላ አበራሙዜ
አሁ ትንጠራ ባሸናይትረሴ

ምን ማለት ነው የአብሬት ሼህ ስጠራቸው በሽታዬ ይረሳኛል እያለነው

ወደ ቁርዐን እንምጣ
ነብዩላህ ኢብራሂም እንዲህ ይላሉ በታመምኩኝ ጊዜ የሚያሽረኝ አላህ ነው

ነብዩላህ አዩብ 18 አመት በህመም ተሰቃዩ መጨረሻ አላህ ሆይ ትንሽ የሆነች ጉዳት አጋጥማኛለች አንተ የአዛኞች አዛኝ ነክ አሉት

ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ

አንድ ሰው አይታመም ወንጀሉ ቢቀንስለት እንጂ

እኔ ይገርሙኛል እነዚህ ቆሻሻ የሆነ መንዙማን ይዘው ተበክለው ሰውንም ይበክላሉ የአላህን ሀቅአሳልፈው ምንም ለማይችለው ለባረያ ሲሰጡ

አላህ ይጠብቀን ከዲዝህ አይነት ቆሻሻ ንግግር

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

2 months, 4 weeks ago

【አህባሽን እናጥፋ】

ያለንበት ቦታ ቢሆንም ለየቅል፡
ፍሬው ቢለያይም የዱባና የቅል፡
ተንበርክከን ለኩፍር እጅ ከምንሰቅል፡
ዱንያ አኸይራችንን ከምናመሳቅል፡
በመረጃ እንዳኝ እናስብ በአቅል፡

ከሱና ሞገስ ላይ ወርደን እንዳንቀል፡
ተባብረን በአንድነት አህባሽን እንንቀል፡
ሰው እንዳይሸወድ ህዝብ እንዳይሳሳት፡
ሱናን በማስተማር እናድነው ከሳት፡

የቅርቡ ሰቆቃ ለሩቁ ቢቀልም፡
የተያያዘ ለት እሳት ቤት አይዘልም፡
የዋሁ ህዝባችን እንዳይገባ ገደል፡
የአህባሽ አቂዳ በእንጭጩ ይገደል፡
የትም እንዳይገባ ከኛ አገር አምልጦ፡
ሁሉም ሰው ይነሳ ይግደለው ቀጥቅጦ፡

ይህ ቫይረስ ለትውልድ እንዳይሸጋገር፡
በገጠር ከተማ በስፋት ይነገር፡
ጥመት በመፍጠር ነው የሚያደናግረው፡
ጫት እየቃመ ነው መርቅኖ እሚሰክረው፡
ውሸቱን ቀጥፎ ነው መሀላ እሚደፍረው፡
የአህባሽን አቂዳ ያገኘ ይውገረው፡

ሁሉም ሳይዳረስ በሀገር ሳይስፋፋ፡
አቋሙ ሳይዳብር ሞራሉ ሳይፋፋ፡
ሽርክና ቢዲዓ ሳትበላን ቀርጥፋ፡
የአህባሽን መንጋ ተባብረን እናጥፋ፡

【NEJASHI MEDIA GROUO】

http://t.me/yetkaru
http://t.me/yetkaru

2 months, 4 weeks ago

«ጫት አስካሪ ነው ባይባል እንኳን = አደንዛዥ ነው። ሰውየውን ከነበረበት ባህሪ ይቀይረዋል። አንዳንዱን አልቃሻ፣ የዋህ፣ ሩህሩህ፣ ቦልቧላ ያደርገዋል።

አንዳንዱን ደግሞ ጀግና ያደርገዋል። ግደል! ደብድብ። ሰጭ ያደርገዋል። ብዙ አይነት ነው ባህሪው። ይሄ አደንዛዥ ነው የሚባለው = ሐራም ነው።»

[ቡሉጉል መራም (60)፤ ሸይኽ አወል]

https://t.me/yetkaru

3 months ago
3 months ago

አጫጭር የኢብኑ ምነወር ሀፊዘሁላህ የድምፅ ሙሀደራዎችን ለማግኘት ሊንኩን ተጭነው ያግኙ

????????

https://t.me/heyruabrar

3 months ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ማስታወቂያ
~
ሑዘይፋ መስጂድ ለነገ ሌላ ፕሮግራም እንደተዘጋጀ የሚገልፅ ማስታወቂያ የተለጠፈ መሆኑን አሁን ከመሸ ሰማን። ስለዚህ የነገው ሳምንታዊ ፕሮግራም አይኖርም ማለት ነው። በጊዜ ያላሳወቅነው ቀድሞ ስላልተነገረን ነው።

መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩን።

ምንጭ ኢብኑ ምነወር

3 months, 1 week ago

**አራዳ ሴት ማለት፦

➣አላህ ያዘዛትን ሒጃብ በስረአቱ የለበሰች!
➣ፊቷን ከተለያዩ ቀለሞች የጠበቀች!
➣እጇን ለሀጅ ነብይ ወንድ የማታስነካ!
➣በለበሰችው ጫማ እና በተቀባቸው ሽቶ ወንድሞቿን አዛ ማታደርግ!
➣ለእናት እና አባቷ አዛኝ የሆነች!
➣ከማንም ወንድ ጋር ካፌ ለካፌ የማትዞር ነች!
➣አላህ ሆይ  እኛንም  እህቶቻችንን በእስልምና አስውበን!! ከምዕራቡ አለም  ሱና ጠብቀን!!

?ኡሙ ረያን**

https://t.me/yetkaru

We recommend to visit

ارسلو حصرياتكم ⬅️ @kalfnn

للأعلانات للتواصل ⬅️ @kalfnn

متجري 🌷 : Kalfn.com

تنبيه ⚠️ ليس لدي اي قناة أخرى جميعهم منتحلين ⚠️⛔️

Last updated hace 2 semanas, 6 días


محامي ومحلل سياسي ومستشار قانوني وباحث بالشأن العبري
القدس

Last updated hace 1 año

الحساب الرسمي لـ أخبار السعودية.. متابعة أهم الأخبار، أخبار عاجلة، وحصرية، جديد الصور والفيديو .

للتواصل واتس اب: 00966500360610

Last updated hace 1 día