ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Last updated 12 hours ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 1 month, 2 weeks ago
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0919337648
Last updated 1 day, 16 hours ago
አልቻልኩም 😂😂😂
🐐🤫
ጎጥ 😂
ፔሌ፤ ክርሰቲያኖ ሮናልዶ፤ ሌዋንዶውስኪ፤ ኢብራ፤ ሱዋሬዝ...እና ሌሎችም ምርጥ ጎል አስቆጣሪ ተጫዋቾች አሉ ...ግን እንደ ሜሲ 5 ጊዜ ይቅርና 1 ጊዜ እንኳ የPlaymaker award አላሸነፉም እንዲሁም 350+ አሲስት አላረጉም!
ዣቪ ፤ ኢኔስታ፤ዚዳን፤ክራይፍ፤ዴብሩይኒ፤ ሞድሪች... እና ሌሎችም ምርጥ Playmaker ተጫዋቾች አሉ ...ግን እንደ ሜሲ 800 ጎል ይቅርና 400 ጎል አላስቆጠሩም !
እሺ ሜሲ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ነው እንበል .... ግን እንዴት አንድ አጥቂ 350+ አሲስት ሚያረገው? ... እንዴትስ ነው 5 ጊዜ የPlaymaker ሽልማት ሚያሸንፈው ?
አይ ሜሲ Playmaker ነው እንበል ... ግን እንዴት አንድ ጨዋታ አቀጣጣይ ተጫዋች 800 ጎል ሚያስቆጥረው ?... እንዴትስ ነው አንድ Playmaker 6 ጊዜ የወርቅ ጫማ የሚያሸንፈ?
ብዙ ጊዜ እኛ የሜሲ አድናቂዎች ስንከራከር ሜሲን መሆን አይቻልም እንላለን!.. አዎ አይቻልም! ...ምናልባት አንድ ተጫዋች እንደ ሮናልዶ ምርጥ ጎል አስቆጣሪ ሊሆን ይችላል ... እንደ ቶማስ ሙለር አሲስተርም ሊሆን ይችላል... ወይም እንደ ኔይማር ድሪብለር ሊሆን ይችላል... እንደ ኢኔስታም Playmaker ሊሆን ይችላል!... ግን ግን እንደ ሜሲ ጎል አስቆጣሪ፤ አሲስት አድራጊ፤ ድሪብለር ፤Playmaker ሊሆን አይችልም!!!
አንድና ብቸኛው የእግርኳስ ንጉስ ??
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Last updated 12 hours ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 1 month, 2 weeks ago
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0919337648
Last updated 1 day, 16 hours ago