ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ

Description
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦
☞ፈትዋዎች
☞ዳዕዋዎች
☞ግጥሞች
☞የፅሁፍ ትምህርቶች
☞ታሪኮች
☞ጥያቄና መልሶች

ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ
📨 ሀሳብና አስተያየት መስጫ bot
👇 👇
👉
t.me/Ye_setoch_Jemea_bot
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

3 weeks, 2 days ago

*🔖*🌹ተጠንቀቅ ተጠንቀቂ⚠️

🔻አልሼይኽ ሳልህ አልፈውዛን ••ሀፊዘሁላህ••▣

➞°🌹✮ባሏን ➷የምትበድል ሴት ➷ለሱም ክፉ ➷የሆነች ሚስጥሩን ➷የምትበትን ምን ➷ነሲሀ ምክር ➷ይመክሯታል!?~°✮

➞°🌹✮ለወንድ ልጅ ➷ከሚስቱ ጋር ➷ያደረገውን የሆነውን ➷ያወራውን ሚስጥር ➷በአጠቃላይ የሁለቱ ➷ሚስጥር ለሌሎች ➷አሳልፎ መስጠቱ ➷አይቻልለትም ➷ሚስጥር አባካኝ ➷ሰው ነው ➷አላህ ዘንድ ➷እጅግ አደገኛ ➷መጥፎ ሰው ➷ነው~°✮

🌹°✮እንዲሁም ➷ለሱ እንደማይፈቀድለት ➷ሁሉ ለሷም ➷እንደዛው ➷አይፈቀድላትም ➷በሷና በባሏ ➷የተፈጠረው ሚስጥራቸውን ➷ስለሚናገሩትም ➷ሆነ በመካከላቸው ➷ስለሚከሰተው ሚስጥር ➷ለሌሎች ሰዎች ➷አሳልፋ መስጠት ➷አይቻልም ሀራም ➷ነው~°✮

🌹°✮በዚህ ➷ላይ የአላህ መልክተኛ ➷ከልክለዋል በባል እና ➷በሚስት መካከል ➷የሚፈጠር ሚስጥር ➷ማባከን ለሌላ ➷አሳልፎ መስጠት ➷አይቻልም ይህ ➷የሁለት ባለትዳሮች ➷ሚስጥር ነውና ➷ለሌላ ሰው ➷አሳልፎ መናገር ➷አይቻልም ሀራም ➷ነው~°✮

🌹°✮እንዲሁም ➷ሚስት ባሏን ➷ልታከብር ግድ ይላታል በመልካም ➷ንግግር ልታናግረው ➷ልትታዘዘው ሚስጥሩን ➷🌹ልደብቅ በፈገግታ ➷ልትቀበለው ይገባል ➷🌹በመልካም ነገር ➷እስካዘዛት ድረስ ➷🌹ልትታዘዝ በባሏ ➷ላይ አላህን ልትፈራ ➷🌹ይገባል~

ሊኩን ሸር አድርጉት ባረካላሁ ፊኩም👇👇👇👇👇https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇👇👇👇👇https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን**https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

3 weeks, 2 days ago

**﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃

🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد

🌺ሱረቱል ካህፍ🌺

🎧 በቃሪዕ

💎አህመድ ሙሀምድ ጧሒርhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇👇👇👇👇https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን**https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

3 weeks, 3 days ago
1 month ago

**ለሰዎች መልካምና ጥሩ ሰው ሁኚ ውዷ እህቴ

ላንቺ መጥፎ ቢሆኑብሽ እንኩዋን

ምክኒያቱም መልካምነት ለራስ ነው

ጥሩ እና አስተዋይ ጀግና ሴት ለሰዎች ጥሩ ናት**

1 month ago

**አሏህ እንደ

👉ሻፊዒይ
👉እንደ ኢማሙ አህመድ
👉እንደ አብደረህማን ኢብኑ ዐምር አለ አውዛዒ
አጠቃላይ እንደ አሊሞች የሆኑቱን

ያሉ ልጆችን ይወፍቃችሁ ይወፍቀን ያረብ**

https://t.me/Ye_setoch_Jemea

1 month ago

#سورة_الكهف **📚][]ሱረቱል ካፍ 📎*🥀ውብ ቲላዋ@[]
ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው
💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐
**➖
↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة
💎الغسل
💎 الطيب
💎السواك
💎 لبس الجميل
💎 قراءة سورة الكهف
💎 التبكير لصلاة الجمعة
💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

🌺መታጠብ
🌺ሽቶ መቀባት
🌺 ሲዋክ መጠቀም
🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት

እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብ ልጁን

«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ

🌺በሰለዋት በዚክያውለን

🌹 .............................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد***
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/quranbchaquranbcha

https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

1 month ago
***እህቴ ትክክለኛ ባል የሚሆንሽ ወንድ እሱ …

***እህቴ ትክክለኛ ባል የሚሆንሽ ወንድ እሱ እዬዘፈነ አንችን የሚያስጨበጭብሽና የሚያስጨፍርሽ ሳይሆን

ይልቁንስ አንች 📖 #የጌታሽን ቃል ስትቀሪ  እሱ የሚፈስርልሽ  እሱ ነው ባል የሚሆንሽ ። አዱኒያሽም አኼራሽም እንዳምር ልሽ #ሷሊሁንና#ሰለፊያ *ጀግናው ምረጭhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea *🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇*👇👇👇👇https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን**https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

1 month ago

**ወንጀል ስንሰራ አስታዋሽ ዘካሪ
መልካም ስንሰራ በጀነት አብሳሪ

ጥመት አስጠንቃቂ ወደሀቅ መሪ
ከቁርአን ሌላ ማን አለ መካሪhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
⤵️⤵️⤵️⤵️⬆️⬆️⬆️https://t.me/quranbchaquranbcha ወደ አድሱ  የሴቶች ጀምአ የሰለፊዮች  ግሩፕ ይቀላቀሉ ⤵️⤵️⤵️**https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

1 month ago
*****💎***መቅናትስ በእሷ ነው***💎***

*💎መቅናትስ በእሷ ነው💎*

የሂጃቧን ንግስት የሱናዋን ጀግና
የጌታዋን  ትእዛዝ  አክባሪ  ናትና

🛍👑🛍👑🛍👑🛍

ክብሯን ምጠብቅ ጠንቃ ነችና
አምራ የተዋበች በሰሀቦች ፋና

ቀጥ ብላ የቆመች በሀቁ ጎዳናhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇👇👇👇👇**https://t.me/quranbchaquranbcha
ግሩፓችን
https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

1 month ago
***ለመውደድ ብዙ ምክንያት

ለመውደድ ብዙ ምክንያት
ለመጥላት ግን አንዲት ተራ ስህተት
በቂ በሆነበት በዚ ገራሚ ዘመን
የሚወድክን ሰው አጥብቆ መያዘን ልመድ
‼️**

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago