ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ

Description
?السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦
☞ፈትዋዎች
☞ዳዕዋዎች
☞ግጥሞች
☞የፅሁፍ ትምህርቶች
☞ታሪኮች
☞ጥያቄና መልሶች
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

2 months, 1 week ago

------
ፈጣሪ ያገራልንን ያክል

""ربيع الأول ١٨_ ١٤٤٦_٣هجري""

⭕️የእሁድ ማታ የኦንላይኑ ከጥያቄና መልሰ በፊት የተደረገ ሙሐዶራ ነው ....

?ይህ ስለተውሒድ ዳሰሳ ነው?

⭕️https://t.me/AbuNamuse

--------
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6244

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

??ሀያ ወደ ፈተዋው ተሸጋግረዋል ሸይኻችን አቡ ኒብራስ حفيظ الله አላህ ይጠብቃቸው

5 months ago

[*?አዝካሩ ሰባህ ?*

?دعاء الصباح?

?አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር?)

?ማለዳ_ተስፋ_ነው
?ንጋትም_ብስራት_ነው](https://t.me/Ye_setoch_Jemea) *? በአላህ ራህመት አነጋን ማልደንም ተነሳን
ያረብ! ውዴታህን አስበን እዝነት ሪዝቅህን
ሽተን ከቤት ወጣን። ኸይሩን እንጂ ሸሩን አታሰማን አሚንን!

??????????

ሰባሀል“ ኸይር ?

➫➫➫➫???➫➫➫➫➫***

https://t.me/Ye_setoch_Jemea *?ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
?*????**https://t.me/quranbchaquranbcha
ግሩፓችን
https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

5 months ago

(((  ምቀኝነት ) ))  አደገኛ  በሽታ ነው...
------       -----------
*?*?  ምቀኝነት  ስር የሠደደ አደገኛ በሽታ ነው **

*?*? ምቀኝነት ወንድምን ከወንድሙ  ያለያያል **
*?*? ሀቅን ትተህ ባጢልን እንድትቀበል ያደርግሃል
?? ምቀኝነት  ሀቅን በውሸት እንድቀየሰረው ያደርግሃል
------
?https://t.me/Abusumeya1 ?**

?በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ..ብኒ አብዲ ላህ حفظه الله تعالى
----------
https://t.me/Ye_setoch_Jemea *?ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
?*????**https://t.me/quranbchaquranbcha
ግሩፓችን
https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

5 months ago

[**أخونا ابو العباس احمد حفظه الله تعالى ورعاه

?ተናፋቂውን ጀነት በተመለከተ በወንድማቺን አቡ አባስ አህመድ የተደረገው መሳጪና ገሳጭ ዳዕዋ!

?ሸይኻቺን አቡ ኒብራስ ነው ማለት አይቻልም ድምፁን ሰምቶ አጂብ ነው የፈጣሪ ስጦታ ድምፃቸው ገለፃቸው አንድ! الله ይጠብቃቸው ?](https://t.me/Ye_setoch_Jemea)
⭕️*?*https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy

7 months, 1 week ago

*?*?ተጠንቀቅ ተጠንቀቂ⚠️

?አልሼይኽ ሳልህ አልፈውዛን ••ሀፊዘሁላህ••▣

➞°?✮ባሏን ➷የምትበድል ሴት ➷ለሱም ክፉ ➷የሆነች ሚስጥሩን ➷የምትበትን ምን ➷ነሲሀ ምክር ➷ይመክሯታል!?~°✮

➞°?✮ለወንድ ልጅ ➷ከሚስቱ ጋር ➷ያደረገውን የሆነውን ➷ያወራውን ሚስጥር ➷በአጠቃላይ የሁለቱ ➷ሚስጥር ለሌሎች ➷አሳልፎ መስጠቱ ➷አይቻልለትም ➷ሚስጥር አባካኝ ➷ሰው ነው ➷አላህ ዘንድ ➷እጅግ አደገኛ ➷መጥፎ ሰው ➷ነው~°✮

?°✮እንዲሁም ➷ለሱ እንደማይፈቀድለት ➷ሁሉ ለሷም ➷እንደዛው ➷አይፈቀድላትም ➷በሷና በባሏ ➷የተፈጠረው ሚስጥራቸውን ➷ስለሚናገሩትም ➷ሆነ በመካከላቸው ➷ስለሚከሰተው ሚስጥር ➷ለሌሎች ሰዎች ➷አሳልፋ መስጠት ➷አይቻልም ሀራም ➷ነው~°✮

?°✮በዚህ ➷ላይ የአላህ መልክተኛ ➷ከልክለዋል በባል እና ➷በሚስት መካከል ➷የሚፈጠር ሚስጥር ➷ማባከን ለሌላ ➷አሳልፎ መስጠት ➷አይቻልም ይህ ➷የሁለት ባለትዳሮች ➷ሚስጥር ነውና ➷ለሌላ ሰው ➷አሳልፎ መናገር ➷አይቻልም ሀራም ➷ነው~°✮

?°✮እንዲሁም ➷ሚስት ባሏን ➷ልታከብር ግድ ይላታል በመልካም ➷ንግግር ልታናግረው ➷ልትታዘዘው ሚስጥሩን ➷?ልደብቅ በፈገግታ ➷ልትቀበለው ይገባል ➷?በመልካም ነገር ➷እስካዘዛት ድረስ ➷?ልትታዘዝ በባሏ ➷ላይ አላህን ልትፈራ ➷?ይገባል~

ሊኩን ሸር አድርጉት ባረካላሁ ፊኩም?????https://t.me/Ye_setoch_Jemea ?ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
?????https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን**https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

7 months, 1 week ago

**﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ ?

?اللهم صل وسلم على نبينا محمد
?اللهم صل وسلم على نبينا محمد
?اللهم صل وسلم على نبينا محمد
?اللهم صل وسلم على نبينا محمد
?اللهم صل وسلم على نبينا محمد
?اللهم صل وسلم على نبينا محمد

?ሱረቱል ካህፍ?

? በቃሪዕ

?አህመድ ሙሀምድ ጧሒርhttps://t.me/Ye_setoch_Jemea ?ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
?????https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን**https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk

7 months, 1 week ago
7 months, 2 weeks ago

**ለሰዎች መልካምና ጥሩ ሰው ሁኚ ውዷ እህቴ

ላንቺ መጥፎ ቢሆኑብሽ እንኩዋን

ምክኒያቱም መልካምነት ለራስ ነው

ጥሩ እና አስተዋይ ጀግና ሴት ለሰዎች ጥሩ ናት**

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago