Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Ethiopian Muslims

Description
Islamic Picture
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 2 days, 13 hours ago

11 months, 1 week ago

ኢድን በወሎ ኮምቦልቻ ቀጥታ ይከታተሉን!
https://www.youtube.com/live/fF7YzlTtnMk?feature=share

YouTube

ኢድን ቀጥታ ከወሎ ኮምቦልቻ በአዲሱ እስታዲየም ይከታተሉን!

ኢድን በወሎ ኮምቦልቻ ቀጥታ ይከታተሉን!
12 months ago

https://youtu.be/MQTfgFblRPE

YouTube

ጉድ ያለው መግለጫ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝደንትአቶ ሽመልስ አብዲሳ ከሃይማኖት መሪዎች ጋር ያደረጉት ቆይታ!

12 months ago

https://youtu.be/Ieh6cohoiJE

YouTube

አፋሮች በእምነታቸው በሀገራቸው በሴቶቻቸው አይደራደሩም ። ስሙልኝማ #ethiopia

1 year ago

https://youtu.be/LSPugz7-m_M

YouTube

በወሎ ኮምቦልቻ በሰልማን መስጂድ ግንባታ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም #fatmanabdela #harunmedia #kombolcha #ethiopia

2 years, 1 month ago

#የስኬት_መንገድ

#እንዴት_ስኬታማ_እሆናለው?

አንድ ወጣት በጣም የተማረ አንድ ሳይኮሎጂስት ጋር ይሄድና እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚችል ጠየቀው፡፡

ሳይኮሎጂስቱም ወጣቱን ይዞ ወደ ወንዝ አመራ፡፡ በዛም እንደደረሱ የወጣቱን አንገት ከወደ ኀላ ይዞ ከወንዙ ውስጥ ደፈቀው፡፡ ሰከንዶች ተቆጠሩ፤ ከተወሰነ ሰከንዶች በኀላ ከተደፈቀበት ውሃ አወጣው፡፡

በዚህ ወቅት ወጣቱ በአፍንጫውም በአፋም ንፁ አየር ለመሳባ ተቻኮለ፡፡ ነፍሱ መለስ ካለችለት በኀላ በጣም በመናደድ ሳይኮሎጂሰሸቱ ላይ ጮኸበት፡፡

ሳይኮሎጂስቱም "አየህ ሁሌም አንድን ነገር አጥብቀህ ከፈለከው ታገኘዋለህ፤ አሁን ለመኖር የግድ ንፁ አየር ያስፈልግህ ስለነበር አተነፋፈስክን ጨምረክ ቶሎ ቶሎ ንፁ አየር አገኘክ፡፡

ስኬትም እንደዚው ናት፡፡ አጥብቀህ ከፈለካትና እሷን ለማግኘት ከለፋክ ስኬት ሁሌም በዙሪያህ ነች፡፡" አለው፡፡

#ጭብጥ ፡- በህይወታችን ልናሳካው የምንፈልገው ነገር ካለ ሁሌም መፈለግና መልፋት ይጠበቅብናል፡፡

እዚህ ጋር ግን #መመኘትና #መፈለግ ይለያያል፡፡ መፈለግ እየለፉ፣ እየሰሩ ነው፡፡
ያማረ ለይል ይሁንልን ከራህመቱ ወር ተጠቃሚ ያርገን
https://t.me/ethiopianmuslims1

Telegram

Ethiopian Muslims

Islamic Picture

[#የስኬት\_መንገድ](?q=%23%E1%8B%A8%E1%88%B5%E1%8A%AC%E1%89%B5_%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5)
2 years, 1 month ago

**عن أبي هريرة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال:

[ مَن  يَقُمْ  ليلةَ  القَدْرِ إيمانًا  واحتسابًا، غُفِرَ له ما تَقدَّمَ من ذَنبِه ]

📚متفق عليه

🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸

ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

[ ለይለተል-ቀድርን በአላህ አምኖ፣ ምንዳን ከአላህ ከጅሎ የሚቆም ሰው ከወንጀሉ ያለፈው ይማርለታል።]

📚ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል።

عن عائشةَ رضِيَ اللهُ عنها أنَّ رسولَ الله صلَّى الله عليه وسلَّمَ قال:

[ تَحرُّوا لَيلةَ القَدْرِ في الوَتْر من العَشرِ الأواخِرِ من رمضانَ]

📚رواه البخاريُّ

🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸

ከዓኢሻ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

[ ለይለተል-ቀድርን ከረመዳን መጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ጎዶሎ ለሊቶች ውስጥ (መገጠምን) ፈልጉ።]

📚ቡኻሪ ዘግበውታል።

🔖ሐዲስ በአማርኛ:-**https://t.me/IslamicphotoandQuito

2 years, 2 months ago

سبحان الله، الحمد لله، استغفر الله وأتوب إليه.🌸
سبحان الله، الحمد لله، استغفر الله وأتوب إليه.🌸
سبحان الله، الحمد لله، استغفر الله وأتوب إليه.🌸

2 years, 2 months ago

ፆመኛ ሊጠነቀቃቸው የሚገቡ ከፊል ነገሮች

① ሀሜት፣ውሸት ፣ነገረኝነት እና ማንኛውንም አሉባልታ ወሬዎች
ፆመኛ የሆነ ሰው እነዚህን ሊጠነቀቅ ይገባዋል እነዚህን ነገሮች ካልተጠነቀቀ እየተራበ እና እየተጠማ ያለው በከንቱ ነው ማለት ነው ።
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ በለዋል
"የውሸት ንግግርን እና በእሱ መስራትን ያልተወ ሰው ምግብ እና ፆም በመተዎ ለአላህ ጉዳይ የለውም" [ቡኻሪ 6057]

② ውዱ በሚያደርግ ግዜ በአፍንጫው ውሃ ሲያስገባ(እስቲንሻቅ ሲያደርግ) በደንብ አለመሳብ
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም "ፀመኛ የሆንክ ግዜ ሲቀር በአፍንጫህ በደንብ ውሀን ሳብ" ብለዋል [ሱነን አቢ ዳውድ 2366]
ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው ውሃን የውዱ ግዜ በአፍንጫ በደንብ ወደ ውስጥ በመሳብ ማስገባት ሱና ነው ግን የፆም ግዜ ክልክል ነው ምክያቱም በደንብ ውሃውን ከሳብን ወደ ጉሮሯችን መግባቱ ስለማይቀር ነው በፆም ግዜ የተከለከለው።

③ አብዛሀኛውን ወይን ብዙውን የቀን ክፍል መተኛት ለፆመኛ ጥሩ አይደለም ምክኒያቱም ውድ የሆነውን ግዜ ያለምንም ኢባዳ እንዲያልፍ ያደርግበታል (እንቅልፍም ኢባዳ አይደል ላላችሁኝ አዎ ግን መባል የያዘው ሁሉም በልክ ይሁን ነው)
ታላቁ ዐሊም ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
"ለፆመኛ በሶላት፣አላህን በማውሳት(በዚክር)፣በዱአና ቁራኣን በመቅራት (ግዜውን ሊያሳልፍ) ይገባዋል። ሰው በፆመ ግዜ ነፍሱን በተለያየ ኢባዳ ካላመዳት ይህ ለሱ ይገራለትል። (ግን በተቃራኒው ነፍሱን)
በስንፍና እና ረፍት(እንቅልፍ) በማብዛት
ከሆነስ ያላመዳት እሄንኑ ስንፍናውን እንጅ ሌላን አይለምድም (ሁኔታው እንዲህ ከሆነች) የፆመ ግዜ በእርሱ ላይ መልካም ስራ እና ዒባዳዎች ይከብዱበታል" [መጅሙኡል ፈታዋ ወረሳኢል 19/171]

④ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ሚስቱን መሳም ይህም በፆም ሰአት ሊጠነቀቁት የሚገባ አደጋ ነው።
ኢብኑ አብዲል በር (ረሂመሁላህ)
"ሚስቱን ከመሳም የተነሳ ፆም የሚያበላሽ ነገር የሚመጣበት ለሆነ ሰው መሳምን(ይፈቀዳል) ያለ (ዐሊም) አንድንም አላውቅ" ይላሉ [አት-ተምሂድ 5/114]
ስለዚህ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ከንደዚህ አይነት ድርጊት እራሱን ሊቆጥብ ይገባዋል
አላህ ፆማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን

⑤ ፉጡርን ማዘግየት ብዙ ሰዎች ፀሀይ ተገባ በሗላ ፉጡርን የሚያዘገዩ አሉ አንዳዶች አዛንኳ እየተደረገ ከሶላት በሗላ ካልሆነ እንጅ የማያፈጥሩ አሉ ይህ ስህተት ነው። ፀሃይ መግባቱ ከተረጋገጠ ፉጥርን ማቻኮል ሱና ነው። ነቢዩ(ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ "ሰዎች ፉጡርን እስካቻኮሉ ድረስ ከመልካም ነገር አይወገዱም" 【ቡኻሪና ሙስሊም】

@ethiopianmuslims1

[ረመዳን 12 1439ሂ]

3 years ago
Ethiopian Muslims
3 years ago
ኢድ ሙባረክ-IId Mubaarak

ኢድ ሙባረክ-IId Mubaarak

«ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል»።አላህ መልካም ሥራችንን ይቀበለን።አላህ ኢዳችንን በፍቅር፣ በአንድነት፣ ፍጹም ሰላማዊሆኖ የሚያልፍ የተባረከ ኢድ ያድርግልን።

"Taqabbal Allaahu minna waminkum saalihal a'emaal"Rabbin hoji gaari keenya nurraa haqeebalu. Allaahin Iidi keenya jaalalan, tokkumaan, nagaa guutuun kan darbuufi kan barakaa nuuf hagoodhu.

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 2 days, 13 hours ago