የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
*✴️*🌙 ሰበር ዜና ... ሰበር ዜና ⤵️
✴️ 🌙 ...عاجل ... عاجل...
تم رصد هلال رمضان في تمير
غداً السبت أول أيام شهر رمضان المبارك
{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}
*✍ "الراصد نيوز"
📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ ቅዳሜ የረመዷን ፆም ጅማሬ ይሆናል።**
*💻* አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
የሰለፍዮች ልሳን!!
#ረመዷን 1 ነገ ቅዳሜ ይጀምራል!
المحكمة العليا تدعو إلى تحري رؤية هلال شهر #رمضان ، مساء اليوم الجمعة ٢٩ شعبان، وإبلاغ أقرب محكمة ممن يراه بالعين المجردة أو بواسطة المناظير .
▫️قال شيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله:
"كل من اتخذ شيخا أو عالما متبوعا في كل ما يقوله ويفعله! يوالي على موافقته ويعادي على مخالفته غير رسول الله صلى الله عليه وسلم فهو مبتدع ضال خارج عن الكتاب والسنة".
? جامع المسائل (٤٦٤/٧)
اللهم اشغل قلوبنا بحبك ، وألسنتنا بذكرك ، وأبداننا بطاعتك ، وعقولنا بالتفكر في خلقك والتفقه في دينك.
بسم الله الرحمن الرحيم
እጅግ አዛኝ እና ሩህሩህ በሆነው በአሏህ ስም
ፅሁፌን እንደሚከተለው እጀምራለሁ።
ታላቁ ጌታችን አሏሁ ሱበሀነህ በሚያስተናብራቸው ነገሮች ሁሉ የራሱ የሆነ ብሎም ምሉዕ የሆነ ጥበብን ያዘሉ ምክኒያቶች አሏቸው።
✅ ከእነዚህ ነገራቶች ከፊሉ በሰው ልጆች እይታ መጥፎ ወይም ችግር በከፊሉ ደግሞ ጥሩ የሆኑ ክስተቶች አሉ።ከአሏህ በኩል ግን ሁሉም ነገራቶች ጥሩ ናቸው እንጅ ምንም ሸር የሚባል ነገር ከሱ አይነሳም።
? በተለይም ደግሞ በመሬት መንቀጥቀጥ በኩል ያለው ደግሞ አሏህ ጥግ የደርሱ ጥበቦች ያሏቸው ክስተቶች መካከል ነው።ከእነዚህም ጥበቦች አሏህ ቁድራውንና ሀያልነቱን የሚያሳይበት ፣ የባሮችን ደካማነት ፣ የበደለኞችን በበደላቸው የሚያጠፋበት እንድሁም ሙእሚኖችን ወደ ጌታቸው እንድመለሱ የሚያስታውስበት ከጥበቦቹ መካከል ነው።
??قال ابن تيمية: والزلازل من الآيات التي يخوف الله بها عباده، كما يخوفهم بالكسوف وغيره من الآيات. والحوادث لها أسباب وحكم، فكونها آية يخوف الله بها عباده هي من حكمة ذلك. اهـ.
? ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ብለዋል፡-የመሬት መንቀጥቀጥ አላህ ባሮቹን በግርዶሽ እና በሌሎች ምልክቶች እንደ ሚያስፈራራባቸው ምልክቶች አንዱ ነው።ክስተቶች(አደጋዎች) የራሳቸው ምክኒያቶች እና ጥበቦች አሏቸው።እነዚህ ነገራትች አሏህ ባሮቹን ማስፈራሪያ ማድረጉ ደግሞ ከእነዚህ ጥበቦች ናቸው።
?قال ابن القيم: ومن تأثير معاصي الله في الأرض، ما يحل بها من الخسف والزلازل.
? ኢብኑል ቀይም እንዲህ ብለዋል፡- አላህን በመሬት ከማመፅ ከሚያስስከተሏቸው ውጤቶች መካከል በመሬት ላይ የመሬት መንሸራተትና የመሬት መንቀጥቀጥ ይጠቀሳል።
. ⭕️⭕️. ⭕️⭕️
ወደ ሀገራችን ስመለስ ደገሞ በባለፈችዋ ሌሊት አሏህ ካስከሰታቸው ክስተቶች መካከል - በአያት ኮንዶምኒየም -ጣፎ
-ተክለሃይማኖት ኮንዶሚኒየም
- በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ
-ደብረብርሃን
-ደሴ ባንቧ ውሃ
-ሳላይሽ
- ምንጃር አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ነው ተሰምቷል። ይህም ሰዎችን ሲያወናብድ እና ሲያስጨንቅ አምሽቷል ። አልሀምዱሊላህ እንደሰማነው ከሆነ ምንም የጠፋ ነገር ይለም።
ይህ ነገር የስልጣኔ ግን ዝቅጠት ባለበት አለም ላይ ካለው ሁኔታ አንፃር በጣም ትንሽ ነው።ዝሙት በአደባባይ የሜጨማለበት፣መጠጥ በየሱቁ እንደውሀ ፣ የሚስኪኖችና ድሆች ሀቅ በወበኔዎች በሚዘረፍበት ሀገር፣ከአእጅ ወደ አፍ የሚኖር ማህበረሰብ በሰላም ለፍቶ እንዳያድር በሚደረግበት ማህበረሰብ፣ የሰው ልጅ ደም ከደምነት ይልቅ እንደ ጅረት ውሀ የሚፈስበት ሀገር፣ የሰው ልጅ ነፍስ ከዘንባባ እንጨት በታች ከሚታሰብበት ሀገር ላይ በአንፃሩ ትንሽ ነው።
ስለሆነም ሁላችንም የአሏህን እዝነትና ርህራሄን እየጠየቅን ወደሱ መመለስና መልካም፡ስራወችን፡ማብዛት አለብን። ዋናው እና፡ትክክለኛው ቅጣታችን፡በኛ ላይ ከማረፉ በፊት።
"إن العبد ليأتي يوم القيامة بسيئات أمثال الجبال فيجد لسانه قد هدمها من كثرة ذكر الله تعالى"
ابن القيم
https://t.me/tuaifetumensurah
إذا أردت أن تُغير ما بك من الكروب..
فغيّر ما أنت فيه من الذنوب..
ابن الجوزي
يقول ابن القيم رحمه الله : ﻣﻦ ﻛﻤﺎﻝ ﺍﺣﺴﺎﻥ ﺍﻟﺮﺏ ﺗﻌﺎﻟﻰ، ﺃﻥ ﻳﺬﻳﻖ ﻋﺒﺪﻩ ﻣﺮﺍﺭﺓ ﺍﻟﻜﺴﺮ ﻗﺒﻞ ﺣﻼﻭﺓ ﺍﻟﺠﺒﺮ، ﻭﻳﻌﺮﻓﻪ ﻗﺪﺭ ﻧﻌﻤﺘﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﺑﺄﻥ ﻳﺒﺘﻠﻴﻪ ﺑﻀﺪﻫﺎ
https://t.me/tuaifetumensurah
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik