Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
» ሙስሊሞች እንዴት በገነት መጋባት ይኖራል ትላላችሁ?«
ሚሏትን የተለመደች ትችት በመፅሐፍ መልኩ ሁላ አሳትመው አሁንም እንዳዲስ በfb ሲያወሩባት እያየን ነው። አንዱማ ጭራሽ ምናለ? 'ገነትማ ትዳር ካለ ገነት ሳይሆን ገሀነም ነው መባል ያለበት'? ያ ሰላም ሚስቱ ምን ያክል ብታማርረው ነው? (ወንድሜ ስጋት አይግባህ ፤ ሙስሊም ሆነክ ሙትንጂ በገነት ያለችዋ ሚስት እንከን የሌለባት ምርጥዬ ናት!)
እንደው ኢስላማዊ አስተምህሮን በደፈናው የመቓወም አባዜ ካልሆነ በስተቐር አምላክ ትዳርን ለመጀመሪያ ጊዜ የፈጠረው በገነት ውስጥ እንደሆነኮ መፅሐፋቸው ራሱ ይነግራቸዋል። (ዘፍ 2፥15-22) ምነው አዳምና ሔዋን በገነት ውስጥ ሳሉ ባልና ሚስት እንጂ ጎረቤታሞች ነበሩንዴ?
@Abuenkurarit
በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ላይ 33ተኛዋ እንግዳ
ከሠለምቴዋ ደስታ ታሪክ ለቕምሻ የቐረበ
ሙሉ ታሪክ በቕርብ ቐን ይጠብቑ ።
የደስታ ታሪክ በአሏህ ፈቓድ ለብዙዎቹ የሒዳያ ሰበብ ይሆናል ብለን ተስፋ አለን። አስገራሚና አስደማሚ ታሪክ ነውና ።
በዩቱብ ¶
https://m.youtube.com/watch?v=rRtEUks5Z4s&feature=youtu.be
በጹሑፍ ይቐርባል ¶
https://t.me/AshaBuleyamine/5125
ሠለምቴ ከሆኑ ጆይን ብለው የፕሮግራሙ እንግዳ ይሁኑ
https://t.me/Selmeta
አስተያየት ለመስጠት
http://t.me//Ashabulyeminbot
ለበለጠ መረጃ
https://t.me/Quran_is_life_Sari_A
ጠምጣሚ ካድሬ ሰብስቦ በ "ኦሮሚያ አህለ ምናምንያ እትት ግትትያ ቕብርጥያ ጀመዓ" ስም መንግስት ምን እያሴረብን ነው⁉️ ኡማውን አበጣብጠው ሳያስቡት ከእጃቸው ወቶ የሙስሊሙ ተቛም እየሆነ ያለውን መጅሊስ ድጋሚ የራሳቸው መቖመሪያ ክፍል ለማረግ እየሸረቡ ነው! ግን አይሳካላቸውም ፤ ዓዚዙ ሴራቸውን በራሳቸው ላይ ይመልስባቸዋል ኢን ሻ አላህ‼️
አይነኬ ገፆች ? ክፍል 7
"አምላክ እና መልኣክ" በሰው የተሸነፉበት ግብግብ
ምንም እንኳ አስደናቂ ታሪክ ቢሆንም ግን በተደጋጋሚ ብዞች ስላወሩት ይኼን ክፍል ዘልዬዋለሁ። ማለትም እግዚአብሔርና መልኣኩ ከያዕቖብጋር ታግለው እንደተሸነፉ ሚተርከውን (ዘፍ 32፥25-28/ ሆሴዕ 12፥3-4) ማለቴ ነው። በነገራችን ላይ በታገሉ ጊዜ እግዚአብሔር ያዕቖብን ማሸነፍ ሲያቕተው የጭኑን ሹልዳ ክፉኛ ስለመታው አጠቓላይ ውጤቱ በያዕቖብ አሸናፊነት ቢጠናቐቕም ግን በድብድቡ ወቕት ያዕቖብም ትንሽ ተጎድቶ ሲያነክስ ነበር ይላል መፅሐፉ (ዘፍ32፥25)? ከዚህ በመነሳት የባይብል ሙፈሲሮች እግዚአብሔር በማንኛውም ሁኔታ ሊሰባብረው እንደሚችል ለያዕቖብ አሳይቶታል በማለት የእግዚአብሔርን መሸነፍ ባይክዱትም ግን ሆን ብሎ እንደተሸነፈለት ይሞግታሉ። (አ.መ.ት ከማጥኛ ፅሑፍጋር ገፅ 54 ቑ.25 ማብራሪያ) ሱብሓነላህ!!!
እዚጋ ምን ትዝ አለኝ መሰላችሁ ከአንድ ወንጌላዊጋ ስለዝች ጉደኛ ታሪክ ስናወራ ወንጌላዊው ሚለው ግራ ቢገባው " እግዚአብሔርኮ በያዕቖብ የተሸነፈው በጉልበት ሳይሆን በፍቕር ነው" ብሎኝ ነበር?♀
ለፈጣሪያችን ጥራት ይገባውና ከስሞቹ አንዱ አል-ዓዚዝ ነው። አንድስ እንኳ ተወዳዳሪ የሌለው አሸናፊ!!!
ነብዩ የዕቑብም ከተወራበት ነገር የጠራ ለአሸናፊው አምላክ ሚተናነስና ልጆቹንም ስለ አምላክ እውነትን ብቻ በሚያስተምረው ኢስላም ላይ ያሰደገ ምርጥ የአላህ ባሪያ ነበር።
" በርሷም (በሕግጋቲቱ) ኢብራሂም ልጆቹን አዘዘ፡፡ የዕቑብም (እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ)፡፡ «ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ሃይማኖትን መረጠ፤ ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ» (አላቸው)፡፡ " ሱራ 2፥132
የሐገሬ ልጆች ሆይ ስለሙ ፤ በምድርም በሰማይም ሰላም ታገኛላችሁ!!!
✍️ አቡ ዕንቑራሪት
@Abuenkurarit
አይነኬ ገፆች ክፍል ? ክፍል 6
"ፈጣሪ" ፍጡሩጋ ሄደ በእንግድነት
ወተትም አጠጡት ጥጃም ታረደለት
እግሩን እንዲታጠብ ውሃም ቐረበለት …
ይኈንን እጅን በአፍ እሚያስጭን ትረካ ከዘፍጥረት 18፥1- ጀምሮ ነው ምናገኘው። … ከዕለታት አንድ ቐን እግዚአብሔር ከ2 መላዕክትጋ ሆኖ ወደ አብርሃምጋ ይሄዳል። አብርሃምም ሰግዶላቸው ሲነሳ ከእንጀራው ከወተትና ከእርጎው አቕርቦ ጥጃም አርዶላቸው
ጠብ እርግፍ ብሎ አስተናገዳቸው። እግዚአብሔርና መላዕክቱም ተመገቡ …። ከበሉም ኋላ እግዚአብሔር ለአብርሃም ከዓመት ኋላ ልክ እንደዛሬው ተመልሶ እንደሚመጣና ሚስቱ ሳራም ልጅ እንደምትወልድ ይነግረዋል። ሳራም ከድንኳኑ ኋላ ሆና የእግዚአብሔርን ንግግር ስትሰማ አርጅተው ስለነበር ከት ብላ ሳቐች። እግዚአብሔርም ለአብርሃም ሳራ ለምን ሳቐች እኔ ሚያቕተኝ ነገር አለንዴ ምናምን ሲለው ሳራ ፈርታ ኧረ አልሳቕኩም ብላ ሸመጠጠች። እግዚአብሔርም ስቐሻል እንጂ ብሎ አፋጠጣት። ጀስት ከአንድ ጓደኛችሁጋ የሚኖራችሁ ዓይነት ሰጣ ገባ ማለት ነው የተፈጠረው። ሱብሓነላህ!!!
የቐደሙት መፃሕፍት ተቖጣጣሪ የሆነው የጌታችን ቓል ቑርአን እዚህ ታሪክ ላይ ምን እርማት ሰጠ?
#በከፊል ታሪኩ እውነትነት ቢኖረውም ነቢዩ ኢብራሂምጋ የመጡት እንግዶች ግን መላእክት ብቻ ነበሩ እንጂ ፈጣሪ አብሯቸው መጣና ምግብ በላ ሚለው ትልቕ ቕጥፈት ነው። መላእክቱም ቢሆኑ አብረሃም ያቐረበላቸውን ምግብ አልበሉም! ሰው መሰሉ እንጂ ሰው አይደሉምና! (ሱራ 11፥69--- / 51፥24--- …)
ክርስቲያን ወገኖቼ ሆይ እስቲ በራሳችሁም መፅሐፍቶቹን ከፍታችሁ አስተያዩና የትኛው ትረካ የአምላክን ልቕናና ክብር የሚመጥን እንደሆነ ህሊናችሁ ይፍድ!
አቦ የሐገሬ ልጆች ሆይ ስለሙ በምድርም በሰማይም ሰላም ታገኛላችሁ
(ከሸይኽ አሕመድ ዲዳት ረሒመሁላህ በከፊል)
✍️ አቡ ዕንቑራሪት
@Abuenkurarit
???
እጥር ምጥን ያለች ዕፁብ ድንቕ መሳጭ ታሪክ
ይህንን ኮሜንት ስመለከት የአንድ ሠለምቴ ታሪክ ትዝ አለኝ። ሠለምቴዋ በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ላይ ታሪኳን ስታካፍለን እነምህረትአብን በጣም እንደምትከተል እና ሙሥሊሞች ባየች ቁጥር እንደምትሳደብ ብሎም ሥለ እሥልምና ምንም እውቀት እንደሌላት እና ብቻ ባገኘችው አጋጣሚ እሥልምናን እንደምታጥላላ ነበር።
ታዲያ እህታችን ብርቱካን በአጋጣሚ መምህሮች ቆርጠው እያብጠለጠሉ የነበረው የኡስታዝን አቡ ሃይደር ሙሉ ትምህርት ታገኘዋለች። ከዚያን ቀን ጀምሮ ከመምህሮቿ ስህተት እንዳለ እና እርሷም በእምነት ላይ እውቀትን ሳይሆን ጥላቻን የዘራች ሰው መሆኗን በማረጋገጥ በቀጥታ የእሥልምናን መምህራኖች ትከታተል ጀመር።
ልጂቷ በክርስትና እምነት ላይ እያለች የትዳር አጋር ይሆነኛል የምትለው በጣም የምትወደውም ሰውም ነበራት ። መንገዷን ቀጠለች አንባቢ ሆነች በውስጧ የታመቁት ያለ እውቅና ጥላቻ መብነን ጀመሩ እውነት በልቧ መስረግ ጀመረ በመጨረሻም ሠለመች።
ስትሰልም ህይወቴን አሳልፌ እሰጥሃለው ያለችውን የትዳር ጓደኛዋን ዞር በል እኔ እኮ ሙሥሊም ነኝ በማለት ታስደነግጠዋለች ልጁም በጣም ይወዳታል እና ለአንች ሥም እኔም ልስለም እና አብረን እንኑር በማለት መልስ ይሰጣታል። እሥልምና በልቧ ሰርጎ የተደላደለው ምርጥ ሴትም እንዲህ ስትል መልስ ትሰጠዋላች።
እኔን ሳይሆን ጌታህን ፈርተህ ስለም
እኔን ሳይሆን ነቢይህን ፈልገህ ስለም
እኔን ሳይሆን ጀነትን ፈልገህ ስለም
እኔን ሳይሆን ጌታህን እወቅ ከዚያ እኔን ታገኘኛለህ የሚል መልስ ሰጠች። ከልጁም እራቀች።
ይህ ልጅ በቅጽበት እንዲህ ልትሆንበት የቻለችውን እምነት ማውምቅ አለብኝ በማለት መመራመር ጀመር በቆይታ እሥምልናንም ተቀበለ ። ለአንች ብዬ ሳይሆን የተፈጠርኩበትን እሥምናን ለእራሴ ስል ተቀበልኩ በማለት አበሰራት ።አሁን ተጋብተው አንድ ወንድ ልጅ ዑመር የሚባል ወልደዋል።
እሥልምናን እንብቡት መልስ አለው እሥልምናን አድምጡት መልእክት አለው...!
✍️ ሳራ ነኝ ሰለምቴዋ
እየዞርኩ ለኡማው እሚታጉሉ ወንድምህቶችን ፖስት ላይክ ስገጭ ሁላ አጅር አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ! ወላሂ ሚድያ የለንም ብለህ አትዘን ፤ እስካሁን ባየነው የተለያየ አጋጣሚ ማህበራዊ ሚድያ ላይ በአንድ ልብ ተባብሮ የኛን ያክል ተፅዕኖ መፍጠር የቻለ የለም። ማህበራዊ ሚድያ አንዱና የማይናቐው የትግል ሜዳችን ነው‼️
@Abuenkurarit
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago