Abdusomed M/Nur Text

Description
Advertising
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 6 months, 4 weeks ago

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር

Last updated 3 months, 3 weeks ago

1 year, 1 month ago

قال امرؤ القيس في شعره الذي يبدء ب - الما على الربع القديم بِعسعسا -

فَلَو أَنَّها نَفسٌ تَموتُ جَميعَةً
وَلَكِنَّها نَفسٌ تُساقِطُ أَنفُسا
وَبُدِّلتُ قَرحاً دامِياً بَعدَ صِحَّةٍ
فَيا لَكِ مِن نُعمى تَحَوَّلنَ أَبؤُسا

1 year, 1 month ago

تكالب الخوارج على مشايخنا الأفاضل سليمان الرحيلي وعبد السلام السحيمي ومحمد بازمول وسالم الطويل وعبد العزيز الريس وعبد القادر الجنيد وحمد العتيق وجميع الذين وقفوا في وجه التكفيريين الثورجية وأثنوا على دولة التوحيد والسنة السعودية ودافعوا عنها بحق وإن رغمت أنوف الحاقدين الحاسدين المتاجرين بدماء الأبرياء المنافقين الانتقائيين في إنكار المنكرات المحرضين باستغلالها على الحكومات، فتكالب هؤلاء عليهم كمال لا نقص فيه ألم يقل الأول:
وإذا أتتك مذمتي من ناقص **فهي الشهادة لي بأني كامل

1 year, 2 months ago

بسم الله -

የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ዓረቦችን መሳደብ፣ ሙስሊም አገራትን መሳደብ ... ምን ማለት ነው ? አላህን እንፍራ! ሁሉም እንደመሰለው እያወራ ነው ችግር የበዛው! ብዙ የማታውቀው ነገር አለ!

1 year, 3 months ago

بسم الله الرحمن الرحيم

ሰለፊ ማለት ነብዩን (ስለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እና ቀደምት ሙስሊሞችን (ሱሓቦችን ፣ ታብዮችን፣ አትባዑ ታብዕዮችን) በእምነት፣ በአምልኮ፣ በባህሪ ... መከተል ነው።

ሰለፊዎች በዓቂዳችን (በእምነታችን)
ሰለፊዎች በባህሪያችን
ስለፊዎች በአኗኗራችን
ስለፊዎች ከሰዎች ጋር ግንኙነት
ሰለፊዎች በሁሉም ነገራችን እንሁን::

ሰለፊዎች ነን እያለን መዋሸት፣ ስለፊዎች ነን እያልን ማጭበርበር፣ ስለፊዎች ነን እያልን ሰው ማማት ... ተገቢ አይደለም።

ስለፊነት በቻልነው መጠን::

قال الله -تعالى ذكره-

﴿وَمَن یُشَاقِقِ ٱلرَّسُولَ مِنۢ بَعۡدِ مَا تَبَیَّنَ لَهُ ٱلۡهُدَىٰ وَیَتَّبِعۡ غَیۡرَ سَبِیلِ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ نُوَلِّهِۦ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصۡلِهِۦ جَهَنَّمَۖ وَسَاۤءَتۡ مَصِیرًا﴾ [النساء ١١٥]

تفسير الميسر:

ومن يخالف الرسول ﷺ من بعد ما ظهر له الحق، ويسلك طريقًا غير طريق المؤمنين، وما هم عليه من الحق، نتركه وما توجَّه إليه، فلا نوفقه للخير، وندخله نار جهنم يقاسي حرَّها، وبئس هذا المرجع والمآل.

ቅኑም መንገድ ለእርሱ ከተገለጸ በኋላ መልክተኛውን የሚጨቃጨቅና ከምእምኖቹ መንገድ ሌላ የኾነን የሚከተል ሰው (በዚህ ዓለም) በተሾመበት (ጥመት) ላይ እንሾመዋለን፤ ገሀነምንም እናገባዋለን፡፡ መመለሻይቱም ከፋች!

وقال الله -تعالى ذكره-

﴿وَٱلسَّـٰبِقُونَ ٱلۡأَوَّلُونَ مِنَ ٱلۡمُهَـٰجِرِینَ وَٱلۡأَنصَارِ وَٱلَّذِینَ ٱتَّبَعُوهُم بِإِحۡسَـٰنࣲ رَّضِیَ ٱللَّهُ عَنۡهُمۡ وَرَضُوا۟ عَنۡهُ وَأَعَدَّ لَهُمۡ جَنَّـٰتࣲ تَجۡرِی تَحۡتَهَا ٱلۡأَنۡهَـٰرُ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۤ أَبَدࣰاۚ ذَ ٰ⁠لِكَ ٱلۡفَوۡزُ ٱلۡعَظِیمُ﴾ [التوبة ١٠٠]

تفسير الميسر:

والذين سبقوا الناس أولًا إلى الإيمان بالله ورسوله من المهاجرين الذين هجروا قومهم وعشيرتهم وانتقلوا إلى دار الإسلام، والأنصار الذين نصروا رسول الله ﷺ على أعدائه الكفار، والذين اتبعوهم بإحسان في الاعتقاد والأقوال والأعمال؛ طلبًا لمرضاة الله سبحانه وتعالى، أولئك الذين رضي الله عنهم لطاعتهم الله ورسوله، ورضوا عنه لِما أجزل لهم من الثواب على طاعتهم وإيمانهم، وأعدَّ لهم جنات ...

ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲኾኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች እነዚያም በበጎ ሥራ የተከተሏቸው አላህ ከእነሱ ወዷል ከእርሱም ወደዋል፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ነዋሪዎች ሲኾኑ ለእነርሱ አዘጋጅቶላቸዋል ...

?

1 year, 3 months ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዘርህ (ብሄርህ) ከሌሎቹ ዘሮች (ብሄሮች) ይበልጣል ብለህ አታሰብ !
የሌሎቹ ዘር (ብሄር) ከአንተ ዘር (ብሄር) ያነሰ ነው ብለህም አታሰብ!

ሰዎች የሚበላለጡት በተቅዋ (አላህን በመፍራት) ነው::

قال الله -تعالى ذكره- :

﴿یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقۡنَـٰكُم مِّن ذَكَرࣲ وَأُنثَىٰ وَجَعَلۡنَـٰكُمۡ شُعُوبࣰا وَقَبَاۤىِٕلَ لِتَعَارَفُوۤا۟ۚ إِنَّ أَكۡرَمَكُمۡ عِندَ ٱللَّهِ أَتۡقَىٰكُمۡۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِیمٌ خَبِیرࣱ﴾ [الحجرات ١٣]

تفسير الميسر:

يا أيها الناس إنّا خلقناكم من أب واحد هو آدم، وأُم واحدة هي حواء، فلا تفاضل بينكم في النسب، وجعلناكم بالتناسل شعوبًا وقبائل متعددة؛ ليعرف بعضكم بعضًا، إن أكرمكم عند الله أشدكم اتقاءً له. إن الله عليم بالمتقين، خبير بهم.

እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡

?

1 year, 3 months ago

????

የአርበዒን አን-ነወውያህ ሓዲሶች ከነማሟያቸው ትርጉም እና
ከሓዲሶቹ የምንወስዳቸው ትምህርቶች

ዝግጅት ፦

በ ዓብዱሶመድ መሓመድ ኑር

????

1 year, 6 months ago

لبيك اللهم لبيك .. لبيك لا شريك لك لبيك .. إن الحمد والنعمة لك والملك لا شريك لك
عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم  صالح الأعمال

1 year, 6 months ago

? «خير الدعاء دعاء يوم عرفة»

أدعية النبي ﷺ
܃ https://nuqayah.com/f/abbad.pdf

٥٠ من جوامع دعاء النبي ﷺ
܃ https://nuqayah.com/f/jawami.pdf

١٠٠ دعاء من الكتاب والنسة
܃ https://nuqayah.com/f/100-duaa.pdf

1 year, 6 months ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ስለመጅሊሱም ይሁን ስለሚፈጠረው ነገር ሁሉም እንደስሜቱ ባያወራ ጥሩ ነው !

1 year, 6 months ago

አሰላሙአለይኩም ጁመአ እለት የሞተው ወንድማችን አንዋር እና ሌሎቹንም አላህ ጀነት ፊርደውስ ይለግሳቸው።
የወንድማችን አንዋር ሱሩር ቤተሰብን ለመደገፍ
ንግድ ባንክ 1000351012394
ጀሚል ሱሩር (ወንዱሙ)...
ለሞቱ ወንድሞቻችን ሁለት ነገር ማድረግ እንችላልን
1) አላህ የጀነተል ፊርደውስ ወራሾች እንዲያደርጋቸው ዱአ ማድረግ፣
2) ቤተሰቦቻቸውን ማፅናናትና በአቅማችን መርዳት።
አላህ የመጣብንን ፈተና ያንሳልን።

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 6 months, 4 weeks ago

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር

Last updated 3 months, 3 weeks ago